cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከሀሪማዎቻችን

Keharimawechachin ye ulemaoch mender

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
160
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Audio from S
Show all...
AUD-20201227-WA0009.aac.m4a1.88 MB
4_5987741454997461212.m4a20.65 MB
📌 #ሂጃብ ላለመልበስ የተለያዩ ምክኒያቶች ከሚያቀርቡ ሴቶች ጋር የተደረገ ውይይት 📌 #እርሷ:- እኔ ሂጃብ ባለብስም #አሏህን_እወዳለሁ ስለዚህ አሏህን መውደዴ በቂዬ ነው። 📌 #መልስ:- " ﻗُﻞْ ﺇِﻥ ﻛُﻨﺘُﻢْ ﺗُﺤِﺒُّﻮﻥَ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻓَﭑﺗَّﺒِﻌُﻮﻧِﻰ ﻳُﺤْﺒِﺒْﻜُﻢُ ﭐﻟﻠَّﻪُ ﻭَﻳَﻐْﻔِﺮْ ﻟَﻜُﻢْ ﺫُﻧُﻮﺑَﻜُﻢْۗ ﻭَﭐﻟﻠَّﻪُ ﻏَﻔُﻮﺭٌ ﺭَّﺣِﻴﻢٌ " " #በላቸው አሏህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ አሏህ ይወዳችኋልና ኀጢኣቶቻችሁን ይምርላችኋልና። አሏህም መሓሪ አዛኝ ነው።" 【ዒምራን 31】 📌 #አሏህንማ ብትክክል የምትዎጅ ከሆነ መልእክተኛውን ባግባቡ ትከተይ ነበር 📌 #እርሷ:- በሙቀትና በፀሃይ ሰአት #ሂጃብ_ስለሚያስቸግረኝ መልበስ አልፈልግም 📌 #መልስ:- "ِّۗ ﻗُﻞْ ﻧَﺎﺭُ ﺟَﻬَﻨَّﻢَ ﺃَﺷَﺪُّ ﺣَﺮًّﺍۚ ﻟَّﻮْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻳَﻔْﻘَﻬُﻮﻥ " " #የጀሃነም_እሳት ተኳሳነቱ የበረታ ነው በላቸው የሚያውቁ ቢኾኑ" 【አት–ተውባህ 81】 📌 #በመገላለጥሽ ምክኒያት ነገ በአኼራ በእሳት #ከመቀጣት ዛሬ በአዱኒያ ያለውን ሙቀት #ተቋቁመሽ ጀነት መገባት አይሻልሽምን? 📌 #አርሷ:- አሁን ገና ልጅ ነኝ ትልቅ #ስሆን_ሂጃብ እለብሳለሁ • 📌 #መልስ:- በልጅትሽ አሏህን ማምለከት አለብሽ ወደ ትልቅነት ስትሸጋገሪ በሂጃብ ተውበሽ መሆን አለበት #ሞት ትልቅ ሰው አይመርጥም ትልቅም ትንሽም ይሞታል • 📌 #እርሷ:- እባክህ የኛ ማሃበረሰብ ሴቶች ሁሉም ሰተገላልጠው ነው የሚሄዱት እኔ #ብቻየን_ሂጃብ ስለብስ ይደብረኛል • 📌 #መልስ:- ወላሂ አሁን ያልሽው በጣም የከፋ የጀሃነም ሰዎች ንግግር ነው። እነርሱ በርግጥ እንዲህ ይላሉ " ﺑَﻞْ ﻗَﺎﻟُﻮٓﺍ ﺇِﻧَّﺎ ﻭَﺟَﺪْﻧَﺎٓ ﺀَﺍﺑَﺎٓﺀَﻧَﺎ ﻋَﻠَﻰٰٓ ﺃُﻣَّﺔٍ ﻭَﺇِﻧَّﺎ ﻋَﻠَﻰٰٓ ﺀَﺍﺛَٰﺮِﻫِﻢ ﻣُّﻬْﺘَﺪُﻭﻥَ " 📌" #ከቶውንም_እኛ_አባቶቻችንን በሃይማኖት ላይ #አገኘናቸው_እኛም በፈለጎቻቸው ተመሪዎች ነን አሉ።" 【አዝ–ዙኽሩፍ 22】 📌 #አርአያሽን የሰፈርሽን ሴቶች ሳይሆን እነዚያን #ብርቄየ_ሱሃቦች አድርጌ! 📌 #እርሷ:- በቃ ካገባሁ በሗላ #እሸፈናለሁ • #መልስ:- #ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ "አንድ ባሪያ በሚሰራት ወንጀል ሪዝቅን ይከለከላል" 【አህመድ ዘግበውታል】 #ጥሩ_ባል ከአሏህ የሆነ ሪዝቅ ነው #በወንጀልሽ_ምክኒያት እንዳይከለክልሽ ተጠንቀቂ 📌 #ግን_እመትሸፈኝው_ለአሏህ ነው ወይንስ ለባል? በዚህ አባባልሽ መሰረት ካገባሽ በሗላ ባልሽ መሸፈንሽን ባይፈልግ እርሱን ላለማጣት ስትይ አትሸፈኒም ማለት ነው? 📌 #እርሷ:- #እባክህ ዋናው የልብ ንፅህናነው ልቤ ንፁህ ከሆነ ከመሸፈኑ ምን አለኝ • 📌 #መልስ:- ወስጥሽማ በተስተካከለ አካልሽም ይስተካከል ነበር ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:- " #ንቁ_በሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች እርሷ ከተስተካከለች አካል ሁሉ ይስተካከላል እርሷ #ከተበላሸች አካል ሁሉ ይበላሻል ንቁ እርሷ ቀልብ ነች" 📌 #በነቢዩ ምስክርነት የውጫውይ ገፅታሽ እንዲህ መበላሽቱ የውስጥሽን መበላሸት ይጠቁማል! #ደግሞም_ውስጥሽ_ቢስተካከል ኑሮ እንዲህ ባልተገላለጥሽ ነበር እንዲህ #የተገላለጥሽው_ውስጥሽ ስለተበላሸ ነው። 𝐞𝐥𝐦𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐬𝐭𝐮𝐝𝐢𝐨 https://t.me/elmudinislamicstudio1
Show all...
#ይህንን_ያውቁ_ኖሯል! 🌟 👉ወንድ ሴትን መጨበጥ ሴትም ወንድን መጨበጥ #በእስልምናች_እንዴት_ይታያል❓ መልእክተኛው ﷺ ኢማም ዳረ ቁጥንይ በዘገቡት ሀዲስ ላይ እንደተናገሩት ((لأن يطعن أحدكم بحديدة قي رأسه خير له من أن يمس امرآة لا تحل له)) «ከናንተመካከል አንድኛችሁ የማትፈቀድለትን ሴት ከሚጨብጥ በብረት ጭንቅላቱን ቢወጋ ይሻለዋል» አሁንም በሌላ ዘገባ እንደመጣልን ነብያችን ﷺ (( ﻷﻥ ﻳﻄﻌﻦ ﻓﻲ ﺭﺃﺱ ﺃﺣﺪﻛﻢ ﺑﻤﺨﻴﻂ ﻣﻦ حديد خير ﻟﻪ ﻣﻦ ﺃﻥ ﻳﻤﺲ ﺍﻣﺮﺃﺓ ﻻ ﺗﺤﻞ ﻟﻪ) ) «የማትፈቀድለትን ሴት ከሚነካ የአንደኛችሁ ጭንቅላት በብረት መርፌ ቢወጋ ይሻለዋል» #ጦበራኒ_ዘግበውታል ነገር ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ቡዙ መስሊም ወንዶችና ሴቶች የማይፈቀድላቸውን ሰዎች በመጨበጥ እራሳቸውን እየጎዱ ይገኛሉ። ወንጀል መሆኑን ስነገራቸው ከመራቅ ይልቅ ያልሆነ ምክኒያት መደርደርን ይመርጣሉ ምክኒያት አድርገው ከሚያቀርቧቸው ነገሮች መካከል ለአብነት ብንመለከት *①"ልባችን ንፁህ ናት" ይላሉ!* 👉 የነዚህ ሰዎች ልብ ከነብዩﷺ ልብ የበለጠ ንፁህ ናትን? 👉ለመሆኑ በዚህ ዓለም ላይ ከነቢዩ ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የበለጠ ልቡ ንፁህ የሆነ ሰው አለን? 👉ከርሳቸው በላይ ልቡ መልካም ነገር የሚያስብ ሰው አለን? ይህ ከመሆኑ ጋር *እኔ ሴቶችን(ያልተፈቀደላቸውን) አልነካም ነበር* ያሉት። ②↠"ይህንን መተው ለኛ ሀገር ይከብዳል"* እስልምና የመጣው ነብያችንም ﷺ የተላኩት ለዓለም እንጂ ለሳውዲ፣ ለኢትዮጲያ፣ ለዓረብ፣ ለፈረንጅ፣ ለጥቁር ለሀብታም፣ ለድሀ ብለው በመለየት አይደለም አላህ እንዲህ ይላል:- *ﻭﻣﺎ ﺃﺭﺳﻠﻨﺎﻙ ﺇﻻ ﺭﺣﻤﺔ ﻟﻠﻌﺎﻟﻤﻴﻦ* «ለዓለማት እዝነት ቢሆን እንጂ አላክንህም» ☆ስለዚህ ሸሪዓችን ማንንም ሳይለይ ሁሉንም ይመለከታል! እስቲ ሁላችንም አንዴ ቆም ብለን እናስተውል በሚስማር ጭንቅላታችን ተወግቶ በአንድ ጎን ገብቶ በሌላ ጎን ቀዶ መውጣቱ የማትፈቀድን ሴት ከመጨበጥ ይሻላል መባሉ አያሰደነግጥምን? አላህ እርሱን የሚፈራ ልብ ይስጠን!!! በመጀመርያ ደረጃ መጨበጥ የተፈቀዱ ዘመዶች እንመልከት #ውድ_ወንድሜ❤️ አክስትህ፣የአባትህ አክስት፣ ሴት አያትህ በእናትም በአባትም ፣እናትህ፣ እህትህ፣ የወንድምህ ልጅ፣ የእህትህ ልጅ፣ ሚስትህ፣ ልጅህ፣ አክስትህ፣ የሚስትህ እናት ለአንተ ያለ ስሜት እንድትጨብጥ የተፈቀዱ ሲሆን። #ለውዷ_እህቴ❤️ አባትሽ፣ የእናትሽን አጎት፣የአባትሽን አጎት ፣አያትሽን በናትም ባባትም፣ ወንድምሽ፣ አጎትሽ፣ ባልሽ፣ ልጅሽ፣ የወንድምሽ ልጅ፣ የእህትሽ ልጅ፣ የባልሽ አባት እነዚህን ያለ ስሜት መጨበጥ የተፈቀዱልሽ የቤተሰብ አባላት ናቸው። #ውድ_ወንድሜ ሆይ!❤️ እንድትጨበጥ የተከለከሉ ዘመዶችህ እወቃቸው👇 ❌የአጎትህ ልጅ ሶቶቹን(በእናትም በአባትም) ❌የአክስትህ ልጅ ሴቶቹን (በእናትም በአባትም) ❌የወንድምህ ሚስት ❌የሚስትህ እህት 👆እነዚህ ሴቶችና ሌሎችንም(ባእድ የሆኑትን) ልትጨብጣቸው አልተፈቀደልህም! #እህቴ_ሆይ! ❤️ መጨበጥ የተከለከሉ ዘመዶችሽ እወቂያቸው👇 ❌የአጎትሽ ልጅ (በእናትም በአባትም) ❌የአክስትሽ ልጅ (በእናትም በአባትም) ❌የባልሽ ወንድም ❌የእህትሽ ባል 👆እነዚህና ሌሎችም ወንዶች ልትጨብጫቸው አልተፈቀደልሽም! #ወንድምና_እህቶቼ ሆይ! ይህ በወንጀል ላይ ችክ ማለታችን እስከመቼ ነው? ቀብር እስክንገባ? የሰዎችን ወሬ እየፈራን የአሏህን ህግጋቶች እንጥሳለን እንዴ?! አንተን፣ እኔን ፣እሷን ፣ሁላችንንም የፈጠረንን ለዓለማቱ ጌታ ያለን ፍራቻ የታል? ☞ሰዎች እያፈርን😏 ☞የሰዎችን ጌታ አናፍርምን😔 አላህ እርሱንና መልክተኛውን ﷺከሚታዘዙት መልካም ባሮቹ ያድርገነን !!!🤲🤲🤲 t.me/husseyn_y_abdery_wedaj •════•••🌺•••════•
Show all...
ሑሰይን የዐብደሪይ ወዳጅ - official

ያ አሏህ ፤ ያ ረሕማን! ቁርኣንን! የቀልባችን መርግያ ፣ የልቦናችን ብርሃን ፣ የሐዘናችን መፅናኛ የጭንቀታችን ማስወገጃ ታደርግልን ዘንድ በስሞችህ ሁሉ እንማፀንሃለን። በዱንያ ጓደኛችን፣ በቀብር መፅናኛችን ፣ በቂያማ አማላጃችን አድርግልን! አሚን አድሚን @Yabdery_wedaj My youtube 👇

https://www.youtube.com/channel/UCEmERZz4bAnnW1C-oAK2jrA

❥:::::::::::መልካም ጎደኛ::::::::::❥ ❥ኢማሙ አል ሻፊዒ እንዳሉት ❥ 🌴 የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ በዱንያ ላይ በመልካም ነገር ላይ የነበሩ ጎደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አሏህን እንዲህ ሲሉ ይጠይቃሉ " ጌታችን ሆይ ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጎደኞች ነበሩ ጀነት ላይ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ ፡ አሏህም እንዲህ ይላቸዋል ፡ ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የዘር ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል , ሀሰን አል በስሪ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፦ ✍ ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ 、 የቂያም ቀን አሏህ በፈቃዱ መሸምገልን ይሰጣቸዋል እና, ኢብኑ አል ጀውዚ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፡ ❥☞በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ , ስለኔ ጠይቁ ፡ ጌታችን ሆይ ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ ከዛም አለቀሱ። ❥☞ ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና። ❥አሏህ ሆይ ! ያንተን ትእዛዝ በመፈፀም ላይ የሚያበረታቱኝን መልካም ጎደኞች አብዛልኝ ወዳጆቼም ጋር በጀነት አል ፊርደውስ አንድ ላይ ሰብስበኝ ... አሚንንንንን🤲🤲 #ሼር T.me/yemuhabawzulal T.me/yemuhabawzulal
Show all...
አብረን ጀነት: 🍃 #ዛሬ #ከምታይዋቸው #ውድና #ምርጥ #ቴክስት #ነው። ➊ ☞ #ነብዩ ﷺ አሉ በኔ ላይ በየቀኑ 1000 ሰለዋት የሚያደርግ ሰው በጀነት ሳይበሸር አይሞትም። ➋ ☞ #ነብዩ ‏ ﷺአሉ በኔ ላይ በየቀኑ 100 ሰለዋት የሚያደርግ አላህ 100 ሀጃውን ያወጣለታል 70 በጀነት 30 በዱንያ። ➌ ☞#ነብዩ ﷺ አሉ ሲነጋ 10 ሲመሽ 10 ሰለዋት ያደረገ የኔን ሸፈኣ የቂያማ ቀን ያገኛል። ➍ ☞#ነብዩ ﷺ አሉ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያለ አላህ 10 ሰለዋት ይልበተል 10 ሀጥያት ይሰርዝለታል 10 ደረጃ ከፍ ያረገዋል። ➎ ☞ #ነብዩ ﷺ አሉ ማንም ሰው ሰላም አይለኝ ም አላህ ሩሄን መልሶልኝ ሰላምታውን ብመልስለት እንጂ። ➏☞#ለኔ የመጀመርያ ሰዎቼ የቂየማ ቀን እነዚያ በኔላይ በብዛት ሰለዋትን ያደረጉብኝ ናቸው። ታድያ ምን እየጠበቅን ነው እኛም ሰለዋት በማብዛት ለረሱት ይሄንን መልእክት ሰደቃ ጃርያ በማሰብ. ብናስተላልፍ የቂያማ ቀን ያላሰብነው ስንት ሀሰናት ይጠብቀናል ። 👏የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ለምታውቃቸው ሙስሊሞች ሁሉ ላኩ። ‏﷽ ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ በቴሌ ግሪም አድራሻችን 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEf0IRSG7nxAuuaJeg #ሼር አድርጉ ....☝
Show all...
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية

https://t.me/joinchat/R_QhFIbufEC65ol6

27 40 72 25 ሶላትና ሰላም ቁጥሩን ሁላ በልጠው እንደ ማሩ ጣፍጠው እንደ ቅቤው ቀልጠው ግርዶ የተባለን ከየ ሀዲራው ገልጠው እንቅፋቱን ነቅለው የጠናውን ፈልጠው በአህመዲ ላይ ይውረዱ አምሳያው በታጣው عليه الصلاة والسلام

ــ ✨ የትዳር ህይወት ✨ •ቤትሽን ሙጪኝ በይ እህቴ፦ #ታሪኹን አንብቤው ስለደነቀኝ ለአንቺም አልኩ አንብቢልኝ; ባል ከቤት ለንግድ ወደ ሌላ ሀገር ከመሳፈሩ በፊት ለሚስቱ እኔ እስክመለስ ድረስ በፍጹም ከቤት አትውጪ ሲል አስጠነቀቃት። በእርግጥ ይህ ታሪክ እውነተኛ እና በነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ህይወት ዘመን የተከሰተ ነበር። ባልም ሚስትን ካስጠነቀቅ በኃላ ለንግድ ጉዞ ወጣ። ¹✨ከጊዜ በኃላ ሚስት ከቤቷ ቁጭ ብላ ሳለች የቤቱ በር ተንኳኳ በሩን ከፈተች ወንድሟ ነበር አስቸኳይ ለሆነ ጉዳይ ነው የመጣሁት አባትሽ በጠና ታሟል በጣም ናፍቆሻል ሊያይሽ ይፈልጋል። በፍጥነት ወደ ቤት እንሂድ አላት። ²✨እሱሟ እኔም አባቴን ናፍቄዋለሁ ላየው እፈልጋለሁ። ነገር ግን ባለቤቴ ከልክሎኛል ከቤት እንዳትወጪ ብሎኛል አለችው። ¹✨ወንድሟም ይህ አባትሽ ነው ሐቁ አለብሽ ሂደሽ ልትዘይሪው ይገባል። አላት። 💚ወደ ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘንድ መልዕክት ላከች። «አባቴ በጠና ታመዋል እንድዘይረው ይፈልጋል ባለቤቴ ጉዞ ከመውጣቱ በፊት ከቤት እንዳልወጣ አስጠንቅቆኛል። ምን ላድርግ» አላች። «ነብያችን ሶለላሁ ወለይሂ ወሰለም እንደዚ አሏት: #ከቤት_እንዳትወጪ እቤትሽ ሁኝ።» ሲሉ ላኩባት። ለወንድሟ የነብያችንን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ትዕዛዝ ነገረችው እሽ እንደፈለግሽ ብሏት ተለያት። በሁለተኛው ቀን ወንድሟ በድጋሚ መጣ አባትሽ ጣረ ሞት ላይ ነው። ከመሞቱ በፊት ሊያይሽ ይፈልጋል አላት በጣም አዘነች። በድጋሚ ስለሁኔታው ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘንድ መልዕክት ላከች አባቷን እንድትዘይር ይፈቅዱላት ዘንድ አንድ መውጫ ምክንያት ያደርጉላት ዘንድ ጠየቀቻቸው። የነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ምላሽ ቤትሽን ሙጥኝ በይ ያለ ባለቤትሽ ፍቃድ ከቤትሽ እንዳትወጪ የሚል ነበር። በሶስተኛው ቀን ወንድሟ መጣ አባትሽ ሙተዋል ሊያይሽ እየናፈቀ ሳይሳካለት ቀርቶ ሙተዋል። ነይ አብረን እንቅበረው አላት በጣም አለቀሰች። ወደ ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘንድ መልዕክት ላከች። አባቴ ሞተ ሂጄ እንዳስቀብረው ይፍቀዱልኝ አለች። ያለባለቤትሽ ፍቃድ ከቤት አትውጪ ቤትሽን የሙጥኝ በይ። ጅብሪል ዐለይሂ ሰላም አንቺ ለባልሽ በመታዘዝሽ የተነሳ አሏህ ላንቺም ለአባትሽም ምህረት እንዳደረገልሽ ነግሮኛል። አንቺ ባልሽን በመታዘዝሽ አባትሽ ጀነት ውስጥ ነው። ቤትሽን ሙጥኝ በይ አሏት። ከዚያም ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ። "ባሏን ለታዘዘች ሴት ምንኛ አማረላት ባሏን አልታዘዝም ላለች ሴት ወየውላት" ብሎ ታሪኩ አለቀ ይላል። @Firdawsnafaqi
Show all...
ሴት ልጅ አራት ሰው ነች 1 እናት ትሆናሀለች 2 እህት ትሆንሃለች 3 ፍቅረኛ (የትዳር አጋር ትሆንሃለች) 4 ልጅህ ትሆንሃለች ነገር ግን 13 ገፅታ (መገለጫዎች) አሉዋት 1 ስትመክር አባት ትመስላለች 2 ስታለቅስ እናት ትመስላለች 3 ስትደነግጥ እህት ትመስላለች 4 ስትረዳህ ወንድም ትመስላለች 5 ቤት ስታሳምር የቤቱ ብርሃን ትመስላለች 6 ቤት ውስጥ ስትቆም የቤቱ ምሶሶ ትመስላለች 7 ውጭ ሆና ስትናገር ጎረቤት ትመስላለች 8 ስትላክህ ልጅህን ትመስላለች 9 ምግብ አብስላ ስትሰጥህ እና አብራህ ስትተኛ ባለቤትህ ትመስላለች 10 ስታስደስትህ ፍቅረኛህ ትመስላለች 11 ስትደባብስህ ዶክተር ትመስላለች 12 ፊትዋን ስትመለከት መስታወት ትመስላለች 13 ልጅ ስትወልድልህ ወገንህ እና ደምህ ትሆናለች #ሼር #ሼር @hafuuuuye ብቻ @dekaik
Show all...
4.66 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.