cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❥Aስᴿᴬᴿᵁ - ተᴱᵂᴴᴵድ TOP

قناة اسرار التوحد 💗ቻኔሉ የሱፍዮች ድምፅ የተውሒድ ነፀብራቅ ነው ከኛ ጋ የሚገኙ ዋና ዋና ነጥቦች ▭▬▭▬▭▭▬▬▭▬▬▭💚 ➢የግጥም ቅምር ➢ኢስላማዊ ትረካ ➢ዲናዊ እውቀት በፅሁፍ በድምፅ እና በሾርት ከት.... ➢ልዩ ልዩ ዲናዊ ቅምሻ መሰናዶዎች 💝ለአስተያየት 👇👇👇👇👇 @sobahulkhi https://t.me/assrarutewhid

Show more
Ethiopia20 780Amharic14 961The category is not specified
Advertising posts
521
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

La ilaha ilellah💪 ምናልባትም ትግሉ ይቀጣጠል ዘንዳ ከኛ የሚጠበቀው መሰዋት/መሞት ብቻ ሊሆን ይችላል ። ሞተንም ቢሆን መሪ እናፈራለን አሏህ ሆይ ባሮችህን እርዳ እኛን አስወግደህም ቢሆን ጭቆናን ገርሳሽ ጠንካራ መሪ ላክልን @assrarutewhid
Show all...
ilellah 1438128k.m4a1.32 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የመስጂዶች ቁባ የሚስኪኖችስ ቤት ለምን ተፈረሰ ሲሰራ አልነበር ወይ ተው ማለት ሳይፈርስ ወይስ ሊካሱ ነው ሌላ ሊታደስ ምን ታስቦ ይሆን ያስቆጣል ይሔስ ሚስጥሩ ምን ይሆን የዚ ዘመን ጪስ ተቃጥሎ ማይቆመው የሙስሊሞች ዳስ by m/d jewhar...👌 @assrarutewhid
Show all...
ሌላ መድረሳ ሌላ አስ-ሱና ይቋቋማል ገና የፈረሰው ይፍረስ ይገነባልና ማለቃቀስ ለምን እንችላለን ገና💪 ዐብደሪዮች አሏህ ያግዛቹ ይጠብቃቹ @assrarutewhid
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የውሀ ዋጋ ጠብታዋ ነው !!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏 አሊያ ግን ቡድኑ የይጨመረኝ ሁለተኛው ዙር ላይ ያላጠናቀቃቸው ቀሪ ስራወችን ያጠናቅቃል ለዛም ነው መዘግየትን የመረጠው የበላይ አካል እሽ ባለ ቁጥር ቡድኑ ችግር የለበትም ኢትዮጲያችን ብልፅግናን እንጂ አፍራሽ ሀይልን አትቀበልም እንደአባቶቻችን እናስብ አንድ ላይ ታሪክ እንስራ ኢትዮ ብቻዋን ሳይሆን ከነህዝቦቿ ትለምልም....❤💪💪💪😭😭😭😭😭 @assrarutewhid
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቡድኑ ስልጣን አይገባቸውም ብሎ የፈረጃቸውን አካላቶች የበላይ አካል እንደራሱ አድርጎ ከጎኑ አንግሶ መያዙን ያቁም ም.ም የቡድኑ ዋና ተልእኮ ይሔ ነውና ሱፊይ አባቶቻችንን በአፋጣኝ ወደኮርቻቸው መጋበዝ አለበት.....🙏 እንዲ ከሆነ ከሚገመተውም በላይ ሰላማዊነት አለ ጉዳዩ የሚገባውን ትኩረት ያግኝልን ሲል ቡድኑ ለበላይ አካል እየተማፀነ ነው .....ድምፁ ይሰማለት ከዚ ውጭ ካለ በማያገባው የማይገባ ነው❤ @assrarutewhid
Show all...
አትንነካኩት እንዳይሰፋ ከፈለጋቹ በፀጥታ አስፈፅሙት @assrarutewhid
Show all...
fb የለቀቅ......😡😡😡😡😡😡😡😡 assrarutewhid
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እኛ ኢትዮጲያውያን እንኳን ወሀቢይ ትቅርና ጣሊያንም አላንበረከከቺንም ወደፊትም አይታሰብም ታላቁና አሸናፊው ሀይል ብቸኛው የአሏሁ ተዓላ ስልጣን ብቻ ነው ያልተቆረጠ እንደማያቆጠቁጥም ከዝህች ዐለም የህይወት ተሞክሮየ የተማርኩት ነው እንደጠላትህ ግዝፈት ድልህ ይገዝፋል አንተ ብቻ በሚወረወርብህ ድንጋይ መከላከያህን አጠናክር ኢንሻ አሏህ..........💪💪💪 @assrarutewhid
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.