cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Wazema Sport

የሁሉንም ሊጎች ስፖርት ዜና ለቸኮለ በአጭር በአጭሩ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
154
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የጁቬንቱስ እና ናፖሊ ጨዋታ ውዝግብ… ናፖሊወች ወደ ቱሪን ጨዋታቸውን ለማድረግ በሚአመሩበት ወቅት በተጨዋቾቻቸው ላይ ኮቪድ19 መገኘቱን ተከትሎ ጨዋታውን ለማድረግ በቂ የተጨዋቾች ስብስብ ናፖሊዎች ስላልነበራቸው ቱሪን ሳይደርሱ መቅረታቸው ተዘግቧል። አሁን ላይ በሚወጡ መረጃወች ደግሞ ናፓሊዎች በራሰቻው ፈቃድ ሆን ብለው ወደ ቱሪን ላለመጓዝ እንደወሰኑ የሚገልፁ መረጃወች እየወጡ ይገኛሉ የሆነው ሆኖ ግን ጁቬንቱሶች በጨዋታው ሰዐት በሜዳ ተገኝተው ተጋጣሚአቸውን ጠብቀው መቅረታቸውን አሳውቀው ፎርፌ ይገባናል የሚል ጥያቄ አቅርበዋል። በዚህም ጁቬንቱስ 3 -0 ናፖሊ በሆነ ውጤት በፎርፌ ጁቬ ሙሉ ሶስት ነጥት ማግኘቱ እየተገለፀ ይገኛል ምንም እንኳን የተረጋገጠ ነው ማለት ባይቻልም። @wazemasport
Show all...
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከአራተኛው ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ ያለው የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል። 1⃣ ኤቨርተን 👉 በ12 ነጥብ 2⃣ አስቶንቪላ 👉 በ9 ነጥብ 3⃣ ሌስተር ሲቲ 👉 በ9 ነጥብ 4⃣ አርሰናል 👉 በ9 ነጥብ 5⃣ ሊቨርፑል 👉 በ9 ነጥብ 6⃣ ቶተንሃም 👉 በ7 ነጥብ 7⃣ #ቼልሲ 👉 በ7 ነጥብ 8⃣ ሊድስ ዩናይትድ 👉 በ7 ነጥብ 9⃣ ኒውካስል 👉 በ7 ነጥብ 🔟 ዌስትሃም 👉 በ6 ነጥብ . . . 14,ማን.ሲቲ 👉 በ4 ነጥብ 16, ማን.ዩናይትድ 👉 በ3 ነጥብ @wazemasport
Show all...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ካፍ አካዳሚ ማምሻውን ገብተዋል ! ትላንት ማምሻውን የኮቪድ 19 ምርመራ ካደረጉ 36 የቡድኑ አባላት መካከል 5ቱ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሲሆን፤ 5ቱም ራሳቸውን አግልለው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። የተቀሩት 31 የቡድኑ አባላት ማምሻውን የካፍ አካዳሚ ሲገቡ በነገው እለትም የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ከረፋዱ 3 ሰዓት የሚጀምሩ ይሆናል። 🚨 ማሳሰቢያ ! በተለያዩ አማራጮች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ተጫዋቾችን ዝርዝር የማግኘት እድሉ ያላችሁ የሚዲያ አካላትም ሆነ ግለሰቦች ለእያንዳንዱ ተጫዋች የግል ህይወት ነጻነት ሲባል እና በስነ ልቦናም እንዳይጎዱ የተጫዋቾቹን ስም ይፋ ባለ ማድረግ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። ከ 72 ሰዓታት በኋላ ኮቪድ Negative የሆኑት ተጫዋቾች እና የቡድኑ አባላት በሙሉ ምርመራ የሚደረግላቸው ይሆናል። ቡድኑን ዘግይተው የተቀላቀሉት ተከላካዩ አንተነህ ተስፋዬ እና ሱራፌል ዳኛቸው እንዲሁም የቡድኑ ወጌሻ በነገው እለት የኮቪድ ምርመራ እንደሚደረግላቸው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል ። @wazemasport
Show all...
🏴4ኛ ሳምንት የፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ⏰FULL-TIME አስቶን ቪላ 7-2 ሊቨርፑል #ዋትኪንስ 4' 22' 39' #ሳላ 31' 60' #ማክጊን 35' #ባርክሌይ 55' #ግርሊሽ 66' 75' "SHARE" @wazemasport
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የለንደን ወንዶች ማራቶንበኢትዮጵያዊያን የበላይነት ተጠናቀቀ‼️ @wazemasport
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሸናፊው ሹራ ኪታታ! የለንደን ማራቶን አሸናፊው ሹራ ኪታታ በ2018 በለንደን ማራቶን እና በ ኒውዮርክ ማራቶን ጥሩ ተሳትፎ ማድረግ የቻለ ሲሆን በ2019 ከባድ ዓመትን እንዳሳለፈ ይናገራል ። ሆኖም ግን በዚያኑ ዓመት የልጅ አባት መሆኑ ሁሉንም ነገር እንዳስረሳው እና ከፍተኛ መነሳሳት እንደፈጠረበት ገልጧል። ላሳለፍነው መጋቢት እስከ ሰኔ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ልምምድ የሚያደርግበት ቦታ ተዝግቶ እንደነበር ያስታወሰው ሹራ ያሰበውን ያክል በቂ ልምምድ ሳያደርግ ነበር ወደ ለንደን ያቀናው። @wazemasport
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
40ኛውን የለንደን ማራቶን የተፈራው ኤሉድ ኪፕቾጌን በመዘረር የኛው ሹራ ኪታታ አሸንፏል! 💚💛❤ @wazemasport
Show all...
❤️❓❓❓❓❓❓❓❤️ ▶️የዓረብኛ ስም ወይም የግእዝ ልዩ ልዩ ስሞች ስታዩ ምን ያክል ሰዎች ናችሁ የአጋንንት ወይም የዛሮች ስም የሚመስላችሁ❓◀️ ⏩ምስጢሩ ግን ቅሉ እንደዛ አይደለም። ጥበብ ሀይማኖ፣ ቋንቋ፣ሴት፣ወንድ፣ትልቅ፣ትንሽ የማይመርጥ የፈጣሪ ትልቅ ስጦታ ነው። ⏩የፈጠረን አምላካችን በየቋንቋችን እናመሰግነው ዘንድ በግሩም ክህሎቱ ፈጥሮናል። ይህንን የተረዱት ሊቃውንት አባቶቻችን ጥበብን ፈለጋ፣ጥበባቸውን ለማስፋት የተለያዩ ቋንቋ ባለቤቶች ነበሩ። ግእዝ፤እብራይስጥኛ፣ዓረብኛ፣ግሪክኛ፣..ወዘተ በማወቅ ጥበብ ዓለም ላይ እንዲስፋፋ ሲጥሩ የነበሩት ወደር የለሽ ሊቃውንት ናቸው። ⏩አሁን ግን ክርስትያኑ ዓረብኛ ቃላቶች፣ባየ ለመመርመር ካልሞከረ በጥበብ አያድግም! ለምሳሌ፦ቢስሚላሂ፣አላህ፣አላሁማ፣እልበሂም፣ አጥየብ አልአጥየቢን፣ወዘተ ወደ ግእዝ ሲተረጎሙ ልዩ ትርጓሜ አላቸው። ከስር ባለው ፒዲኤፍ ለማየት ይሞክሩ። ⏩ሙስሊሙ የግእዝ ቃላቶች እና የፈጣሪ ህቡዕ ስሞች ባየ ጊዜ ለመመርመር ካልሞከረ እንዲሁ በጥበብ ሊሰለጥን አይችልም። ለምሳሌ፦በስመ አብ፣ወወልድ ፣ወመንፈስ ቅዱስ፣ኤልሻዳይ፣ኢያኤል፣አማኑኤል ..ወዘተ የመሳሰሉት ቃላቶች ልዩ ትርጉም አላቸው እና እንመርምር። ⏩በአጠቃላይ ብዙ ግንዛቤ የሚሰጥ ድንቅ መጽሐፍ ነውና ቀስ ብላችሁ ለመርመር ሞክሩ። ❌ከሀሰተኞች የጥበብ ቻናሎች እንዲሁም አድራሻ አልባ ጥበበኞችይጠንቀቁ❌ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞0911274140 📞0929922070 መልእክት ለናስቀመጥ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Shalomso የፌስ ቡክ ድህረ ገጽ ለመከተል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/etse.debdaba/ ቴሌግራም ቻናሌ ለመከተል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/etsedebdabea
Show all...
M/shalom Solomonawi

❤️ሰላም ❤️ፍቅር ❤️ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው የአዳም እና የሔዋን ፍጥረት ይሁን። #ETHIOPIA 🐕የእብድ ውሻ በሽታ እና መፍትሔው🐕 ቁጥር 2 ❤️የእብድ ውሻ በሽታ የየቫይረስ በሽታ ሆኖ ከፍተኛ የየአንጎል መጉረብረብን በሰዎች እና በሌሎች ደመ-ሞቃት እንስሳት ላይ የሚያስከትል ነው።በቅድሚያ ምልክቶቹ ትኩሳት እና በተነከሱበት ቦታ ማሳከክ/ማቃጠልን ያካትታል። ❤️እነዚህ ምልክቶች ከሚከተሉት አንድ ወይም የበለጡ ምልክቶች አስከትለው ይመጣሉ:- ሃይል የታከለባቸው የሰውነት እንቅስቃሴዎች፣ ከቁጥጥር ወጭ የሆ መሸበር፣ የውሀ ፍራቻ, የሰውነት ክፍለን ለማንቀሳቀስ አለመቻል፣ ግራ መጋባት፣ እና ህሊናን መሳት። ❤️ምልክቶቹ ከታዩ በኋላ፣ የእብድ ውሻ በሽታ በአብላጫው ሁልጊዜ ሞትን ያስከትላል። በበሽታው በመያዘዎ እና ምልክቶቹ መታየት የሚጀምሩበት የጊዜ ገደብ በአብዛኛውን ጊዜ ከአንድ እሰከ ሶስት ወራት ባሉት ጊዜ ውስጥ ነው። ሆኖም ግን፣ ይህ የጊዜ ገደብ ከሳምንት ባነሰ እና ከአመት በበለጠ ጊዜ ሊለያይ ይችላል። የጊዜ ገደቡ የሚወስነው የበሽታ አምጭው ረቂቅ ህዋስ ወደ የማዕከላዊ የነርብ ስርዓትለመድረስ በሚፈጅበት እርቀት ነው። ❤️የእብድ ውሻ በሽታ ወደ ሰዎች የሚተላለፈው በሌሎች እንስሳት ነው። በበሽታው የተበከለ እንስሳ ሌላ እንስሳ ወይም ሰው ሲቧጭር ወይም ሲናከስ የእብድ ወሻ በሽታ ሊተላለፍ ይችላል። የተበከለ እንስሳ ምራቅ ከሌላ እንስሳ ወይም ሰው የሰውነት ፈሳሽ አመንጭ ህዋስ ያሉበት ማስተላለፊያ ጋር ከተነካካ የእብድ ወሻ በሽታ ሊተላለፍ ይችላል። አብዛኛዎቹ በሰዎች ላይ የተከሰት የእብድ ወሻ በሽታዎች መንስሄዎች የውሻ ንክሻ ናቸው። በአብዛኛው ውሾች የእብድ ውሻ በሽታ ባለባቸው ሀገራት ከ99% በላይ የእብድ ውሻ በሽታ ክስተቶች መንስኤዎች የውሻ ንክሻዎች ናቸው። ❤️የእብድ ውሻ በሽታ በአለም ዙሪያ የተደረገው ጥናት በአመት ከ26,000 እሰከ 55,000 ሞቶች ምክንያት ነው። ይህ በሽታ ከያዛችሁ ቶሎ ወደ ሕክምና ተቋም ከሄዳችሁ መፍትሔ የምታገኙ ሲሆን! በአከባብያችሁ የሕክምና ተቋም የሌለባችሁ ወዳጆች በስፋት 👉መፍትሔውን እንድትጠቀሙበት ይሁን። ☘ የ አበው ሊቃውንት የዕብድ ውሻ መፍትሔ አሰጣጥ☘ 👉የአሰርኩሽ(ተበተብኩሽ) ሥር፦ ያረግ ስም ፤ በዛፍ ፡ በቅጠል ላይ የሚጠመጠም ሐረግ ነው። 👉የድግጣ ፍሬ፦የቁጥቋጦ ዝርያ ተክል ነው። 🌱አጠቃቀም🌱 👉የአሰርኩሽ ሥር አድርቀው በደንብ ፈጭተው ነፍተው በአንድ ሻይ ማንኪያዋ በመለካት ከ 3 የድግጣ ፍሬ ጋር አንድ ላይ በማቀላቀል ለሰው ሲሆን በጥቁር ጤፍ ቂጣ ጋግሮ ማለዳ ማለዳ ለ 3 ቀን መስጠት ነው። 👉እንዲሁም፦ ለውሻ፣ለከብት፣፣ለድመት...ከሁለቱም ዕጽዋቶች አንድ አንድ በትንሿ ማንኪያ በመለካት በወተት አድርጎ በማንኛውም ሰዓት ለ ሶስት ቀናት ያክል መስጠት። ፍቱን መድኃኒት ነው። 👉አሰርኩሽ ሴቴ እና ወንዴ አለው ሴቴውን አሰርኩሽ ይጠቀሙ። ሁለቱም ከባድ ዕጽዋት ናቸው መጠን ላይ ይጠንቀቁ። ማርከሻው የላም እርጎ መጠጣት ነው። ❤️ይህንን መልእክት በዚህ ክፉ በሽታ በገጠርማ እንዲሁም በከተማ በህክምና እጥረት ሕይወታቸው ለሚያጡ ወገኖቻችን ሼር በማድረግ መፍትሔ እንሁናቸው። SHARE እናድርግ ❌ከሀሰተኞች የቴሌግራም እና የፌስቡክ ጥበበኞች ነን ባዮች እንጠንቀቅ❌ ❤️ሻሎም ነኝ!! ለበለጠ መረጃ 0929922070/0911274140ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልን። 👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞0911274140 📞0929922070 https://t.me/Shalomso ቴሌግራም ቻናሌ https://t.me/etsedebdabea የፌስ ቡክ ድህረገጽ https://www.facebook.com/etse.debdaba/
Show all...
M/shalom Solomonawi

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.