cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

شـبـاب السـلــفـــيـــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት

Show more
Advertising posts
24 153
Subscribers
+2324 hours
+4767 days
+1 10530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#يوم_الجمعة 🌿 ‏من سنن يوم الجمعة: ‏① الغسل ‏➋ التطيب ‏③ السواك ‏➍ لبس أحسن الثياب ‏⑤ التبكير لصلاة الجمعة ‏➏ قراءة سورة الكهف⁩ ‏⑦ الإكثار من الصلاة على النبي ﷺ ❽ الإكثار من الدعاء واستغلال آخر ساعة فيه.
Show all...
👍 5
«ከባድ ፈተናን መፍራት ጀግንነት ነው» «አንተራ ኢብኑ ሸዳድ» إذا كنت شجاعًا وقويًا، فخاف من إغراء المرأة أكثر من الثور. ጀግና ጠንካራና ፅኑ ከሆንክ ከሚጎሽ በሬ በላይ የሴትን ፈተና ፍራ... ‏قيل أن عنترة ابن الشداد هرب من ثور الهائج.... አንተራ ቢን ሻዳድ ከጎሸ በሬ ማምለጡ ይነገራል። ‏فسئل أين شجاعتك أتخاف من ثور وأنت عنترة ؟ ጀግንነትህ የታለ አንተ «አንተራ» ሆነህ ሳለ ከጎሸ በሬ ትሸሻለህ ጀግንነትህ የታለ አሉት⁉️ ‏قال لهم : وما يدري الثور إني عنترة ؟ እኔ ጀግናው  አንተራ መሆኔንኮ በሬው አያውቅም ሲል መለሰላቸው። ‏لا تبرز عضلاتك الفكرية أمام جاهل ويهزمك بجهله ......ስለዚህ .... በድንቁርናው በሚያሸንፍህ ሰው ፊት የእውቀት ጡንቻህን አታሳይ .....✍️ኑረዲን http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
👍 13

➨ጀግናዬ.....!! ---------------- الصادقون صادقون في كل مكان حتى من خلف الشاشات والكاذبون كاذبون حتى مع أنفسهم ሐቀኛ ሰዎች በሁሉም ቦታ ሐቀኛ ናቸው። ውሸታሞች ከስክሪን ጀርባ እንኳን ቢሆን ለራሳቸው እንኳን ውሸታሞች ናቸው። ሁሉም መንገዱን ነው የሚያልፍብህ አንተ ጋር ያርፋል እንጅ መቼም አብሮህ አይቆይም። አሏህ ብቻ እንዳታጣ እንጅ ከሰው ትገለላለህ ግን አብሽር ....✍️ኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው ለአስተያዬትና እርማት

👍 17
039.mp312.28 MB
040.mp312.71 MB
👍 4
نام الذئب قليلا فظن الأسد أنه ملك الغابة t.me/nuredinal_arebi
Show all...
👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
ድሃ እና ሃብታም ~ በመፅሀፍ ቅዱስ ከአስካሪ መጠጥ አንፃር ለድሀዎች ያለው ህግ ለሃብታሞች ካለው የተለየ ነው። 1- ለድሃዎች፦ (ለጥፋት ለቀረበው ሰው ብርቱ መጠጥ ስጡት፤ ነፍሱ ለመረረውም የወይን ጠጅ ስጡት ይጠጣ ድሕነቱንም ይርሳ ጉስቁልናውንም ከእንግዲህ ወዲህ አያስብ፡፡) (መጽሐፈ ምሳሌ 31፡6) 2- ለሃብታምስ? (ለነገሥታትና ለሀብታምና ለመሳፍንትም፦ አስካሪ መጠጥ በፍፁም አይገባም፥ ልሙኤል ሆይ፥ ነገሥታት የወይን ጠጅ_ይጠጡ_ዘንድ_አይገባም።) (መጽሐፈ ምሳሌ 31፥4) ለምን? ለድሃው የተፈቀደው ድህነቱን እንዲረሳ ነው። ሃብታሙ ከዚህ ችግር ነፃ ነው። በመጽሀፉ መሰረት መስከር እንጂ መጠጣት አልተከለከለም። እሺ መጠጣት ከተፈቀደ መጠኑ ምን ያህል ነው? አንዳንዶች እንደሚሉት መለኪያ አይደለም። ይልቁንም ጉዳዩ ለጠጪው የተተወ ይመስላል። እስከሚረካ ድረስ። (ወዳጄ ሆይ ጠጪ እስክትረኪ ድረስ ጠጪ፡፡) (መኀልዬ መኀልዬ ዘሰለሞን 5፡1) ግራ የሚገባው መጽሀፉ ነብያት ሰክረው ወንጀል ፈፀሙ ሲል ነው። ለምሳሌ፦ * የፈጣሪ ነቢይ ኖህ ሰክሮ ራቁቱን ሆነ። (ዘፍጥረት 9:20-21) * በአስካሪ የወይን ጠጅ ስካር ምክንያት ውዱ የእግዚአብሄር ነቢይ ሎጥ ከወለዳቸው ከሁለቱ ሴቶች ልጆቹ ጋር ሰክሮ ልጆቹ ከአባታቸው ከነቢዩ ሎጥ ዲቃ .ላ ጸነሱ። (ዘፍጥረት 19፡30-36) * አቤሴሎምም እንደ ንጉሥ ግብዣ ያለ ግብዣ አደረገ አቤሴሎምም አገልጋዮቹን፦ አምኖን የወይን ጠጅ ጠጥቶ ልቡን ደስ ባለው ጊዜ እዩ። አምኖንን ግደሉ ባልኋችሁም ጊዜ ግደሉት፥ አትፍሩም ያዘዝኋችሁም እኔ ነኝና በርቱ ጽኑም ብሎ አዘዛቸው። (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 13፥28) እንደ ኢስላም አስተምህሮት ግን ነብያት ከእንዲህ ዓይነት ሃጢአት ፍፁም እና የተጠበቁ ናቸው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
👍 33
ሞባይሌ የትም ቦታ ብሔድ ኪሴ ያለው ስልኬ፡ አንጡራ ሀብቴ ነው ሞገስና መልኬ፡ አብረን ብዙ ቆየን እሱ ነው ታሪኬ፡ አንዱ እያወገዘ አንዱ የሚነክሰኝ፡ ሌላው ሲያበራታኝ ደግሞ ሲያሞግሰኝ፡ ይህኛው ሲያፅናናኝ ያኛው ሆድ ሲያስብሰኝ፡ በስልኬ በኩል ነው ሁሉም የሚደርሰኝ፡ በፌስቡክ በኢሞ ወይ በቴሌ ግራም፡ በዙ ተማርኩበት ሀላልና ሀራም፡ ከሰው አገናኘኝ ብዙ አመት ሰራም፡ ግን ፈሳድም አለው አመፅን አይፈራም፡ ቲክቶክ ላይ ሲሳፈር ይሆናል ሰካራም፡ ብዙ እውቀት አገኘሁ ከስልኬ ላይ ብልም፡ በርግጥ የሰጡትን መርጦ አይቀበልም፡ የቴሌግራም ግን ክፋቱ አያይልም፡ ለደርስ ለፅሁፍ ለመልካም ይሆናል፡ አብዛኛው ኸይር ነው ይህን ሁሉም ያምናል፡ የላይቩ ፕሮግራም በተለይ ያስቀናል፡ ለዚህም ነው ሲሉን እኛ እሱን መርጠናል፡ ክፉና መጥፎውን ተሸክሞ አያሌ፡ ግዛቱ ሰፊ ነው የለውም ምሳሌ፡ የያዘው ብዙ ነው ይሔ ሞባይሌ፡ በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
👍 105
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 21
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.