cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIOPIAN LAWYER ጠበቃ

〽️Welcome to our LAW OFFICE (Business) CONTACT US 🌐 https://samuelgirma.com ☎️ +251-911-190-299 👉 @SAMUELGIRMA #business #ንግድ #የንግድሕግ #ህግ #ጠበቃ #legalservice #አገልግሎት #ሳሙኤልግርማ 👉 @Tebekasamuelbot #LAW #Attorney #Lawyer #ጠበቃ #ህግ #Tebeka

Show more
Advertising posts
15 073
Subscribers
+3024 hours
+847 days
+19930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 14 1
Photo unavailableShow in Telegram
ልዩ ውክልና በተለምዶ ሙሉ ውክልና በመባል ይታወቃል❗ ልዩ ውክልና ልዩ ውክልና ማለት አንድ ሰው ከአስተዳደር ሥራ ውጭ ያሉ ሥራዎችን በወኪሉ ለማሠራት የሚያስችለው የውክልና አይነት ነው (ፍ/ብ/ህ/ቁ 2205(1)፡፡ ስለሆነም በልዩ ውክልና የውክልና ስልጣን የተሰጠው ተወካይ ተለይተው በዝርዝር የተመለከቱ ጉዳዬችንና እንደ ጉዳዩ አይነትና እንደ ልማድ አሰራር ከጉዳዩ ጋር ተከታታይነትና ተመሣሣይነት ያላቸው ነገሮችን ማከናወን ይችላል ማለት ነው (ፍ/ብ/ህ/ቁ 2206/1/)፡፡ ከዚህ ባሻገር አንድ ተወካይ ልዩ የውክልና ሥልጣን ከሌለው በስተቀር ሊፈጽማቸው የማይችላቸው ተግባራቶች በፍ/ብ/ህ/ቁ 2205(2) ስር ተዘርዝረዋል። እነሱም፡- · የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን መሸጥ ወይም አሲዞ መበደር · ካፒታሎችን በአንድ ማህበር ውስጥ ማስገባት · የሀዋላ ሰነዶችን መፈረም (sign bill of exchange) · መታረቅ · ለመታረቅ ውል መግባት · ስጦታ ማድረግ ወይም · በአንድ ጉዳይ በፍርድ ቤት ቀርቦ መከራከር ናቸው። ስለዚህ ተወካይ ያለ ልዩ ውክልና ሥልጣን ከላይ የተዘረዘሩ ተግባራትን መፈጸም የለበትም። ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 0911-190-299
Show all...
👍 16🤯 1
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ እና የውሀ ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016 ነሐሴ 30/2016
Show all...
directive no 1021-2024.pdf1.55 KB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ዓመቱ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር እና የእድገት ዓመት ይሁንልን:: Happy New Year 2017 #SamuelGirma 🇪🇹 #Ethiopia
Show all...
👍 12 1
The Ministry of Finance has just issued a new Transfer Pricing Directive. 👉 https://t.me/tebekasamuel
Show all...
Directive No. 981-2024 Transfer Pricing Directive Directive.pdf8.63 KB
981_በማሸጋገሪያ_ዋጋ_የሚደረግ_ግብይትን_ለመቆጣጠር_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር_981_2016.pdf6.03 KB
👍 6
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያደረገው አዲሱ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማስተካከያ
Show all...
New-Tariff.pdf1.72 KB
👍 4 1
የደመወዝ ጭማሪ ረቂቅን በተመለከተ #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn በሌሎች ቻናሎች ቤተሰብ ይሁኑ 👇 👉 @ethiopian_law                                          🙏 👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law               አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ጳግሜ ፩
Show all...
የደመወዝ ጭማሪ ረቂቅ SG.pdf14.87 MB
👍 7🥰 1
ሞግዚት የሆነ ሰው በሞግዚትነት የሚያስተዳድራቸውን ልጆች ሀብት የሆነን ንብረት ለልጆቹ መልካም አስተዳደግ ሲል ሊሸጠው የሚችል ስለመሆኑ ሰ/መ/ቁ 46490 ቅፅ 10 #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 📞 0911-190-299 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn Join us on Telegram 👉 @ethiopian_law                                          🙏 👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law               አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
Show all...
👍 1
❗ #ውክልና 🇪🇹 ወካይ የሆነ ወገን በተወካይ አማካኝነት የተደረገን ህገ ወጥ ውል እንዲፈርስ በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ በ #10 (አሥር አመት) ይርጋ የሚታገድ ይሆናል:: ፍ/ብ/ህ/ቁ. 2187(1) (2), 2198, 1810, 1808(1), 1845 ሰበር መዝገብ ቁጥር 67376 #ቅፅ 13 ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ ☎️ +251 911 190 299 #Ethiopia 🇪🇹 Contact : 📱 @samuelgirma ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 📞 0911-190-299 Join us on Telegram 👉 @ethiopian_law                                          🙏 👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law               አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
Show all...
👍 10 7
የምግብ ላኪ፣ አስመጪና አከፋፋይ ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 32/2009
Show all...
357_የምግብ_ላኪ፣_አስመጪና_አከፋፋይ_ቁጥጥር_መመሪያ_ቁጥር_357_2013.pdf4.94 KB
👍 6 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.