cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አለሕግ🟠AleHig

አማራጭ የሕግ እውቀት አለ Alternative legal enlightenment/ALE #ጠበቃና #የሕግአማካሪ WhatsApp👉 #+251920666595 Telegram👉 @MikiasMelak ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ መረጃና መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ Website //linktr.ee/alehig ለጥያቄና አስተያየት 👉 @LawsocietiesBot

Show more
Advertising posts
14 955
Subscribers
+524 hours
+337 days
+47830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የኦሎምፒክ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴን አገደ - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ

የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የኦሎምፒክ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴን አገደ መስከረም 8 2017 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 333122 የዋለው ችሎት በይግባኝ ባዮች በእነ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ (4 ሰዎች) እና መልስ ሰጪ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ (5 ሰዎች) ጉዳይ የተመለከተው ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ባዮች በዋናነት ያነሱት - ግንቦት 5 2016 እና ሰኔ 4 2016 የተከናወኑ ህገወጥ የጠቅላላ ጉባኤ እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ እንዲታገድ - የህዝብ እና የሀገር ሀብት እንዳይባክን ከደመወዝ ክፍያ ውጪ የባንክ አካውንት እንዲታገድ ጠይቀዋል የይግባኝ መነሻቸውን ፍርድ ቤቱ የመረመረ ሲሆን አመልካቾችና ጠበቆች በሰጡት ምልሽ በዋናነት ህግና ስርዓት ተከብሮ ተቋሙን የመታደግ አላማና ወደነበረበት ከፍታ ለመመለስ ከመሻት የመነጨ ፍላጎት እና ቁጭት እንጂ የጥቅምም ሆነ የስልጣን ፍላጎት እንደሌላቸው ለፍርድ ቤት አስረድተዋል፡፡ ከስራ አስፈፃሚዎች ነውጠኝነትና ለስርዓትና ለህግ ያለመገዛት አዝማሚያ በስራ ማስኬጃ ሰበብ ብክነት እንዳይኖር እንዲሁም በሪፎርም በሚል ምክንያት የታቀዱ ብክነቶች ስለመኖራቸው መረጃ ስላለን ፍርድ ቤቱ አካውንቱን እንዲያግድ ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ ትእዛዝ ለባንኮችና ለዋና መስሪያ ቤቱ የእግድ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡ ሌላኛው ትእዛዝ ለኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በቀን 04/10/2016 ዓ.ም የተደረገው ምርጫ የታገደ መሆኑን እንዲያውቁና እግዱን እንዲፈፅሙም ታዟል፡፡ የመልስ ሰጪዎችን ምላሽ ለመስማት ለመስከረም20 ፍርድቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡        T.me/ethio_mereja              ኢትዮ-መረ
Show all...
👍 2
Show all...
አለሕግ🟠AleHig

አማራጭ የሕግ እውቀት አለ Alternative legal enlightenment/ALE #ጠበቃና #የሕግአማካሪ WhatsApp👉 #+251920666595 Telegram👉 @MikiasMelak ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ መረጃና መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ Website //linktr.ee/alehig ለጥያቄና አስተያየት 👉 @LawsocietiesBot

👍 4
ቼክና ዋስትና በ፦ዮሴፍ አእምሮ (ጠበቃና የሕግ አማካሪ) በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ቼክን በተመለከተ በሚደረጉ ክርክሮችም፣ ቼክ ለባንክ እንደቀረበ የሚከፈልበት የንግድ ወረቀት እንደሆነ እና ለሌላ አገልግሎት እንደማይውል መግባባት አለ፡፡ ይህ አቋም ግን አስገዳጅ የህግ ትርጉም የመስጠት ሥልጣን ባለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የተለወጠ ይመስላል፡፡ የዚህ ፅሑፍ ዓላማም በቼክ ባህሪ እና በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ ምልከታ ለማድረግ ነው። ጸሐፊው በጽሑፉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቼክ ላይ የሰጠውን ውሳኔ ይተቻል። #cheque #abyssinialawblog https://www.abyssinialaw.com/blog/cheque-and-guarantee-in-ethiopia
Show all...
ቼክና ዋስትና - Blog

በአንድ አገር የገበያ ሥርዓት ውስጥ ክፍያ የሚካሄድበት ደንብ አለ፡፡ የክፍያ ሥርዓቱም በዓይነት፣ በጥሬ ገንዘብ፣ በሰነድ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ሊሆን ይችላል፡፡ በዓይነት ወይም በጥሬ ገንዘብ የሚደረጉ ግብይቶች በአብዛኛው ተጨማሪ ወጭ የሚጠይቁ፣ ለአያያዝ የማይመቹ እና የደህንነት ሥጋት ያለባቸው የክፍያ መፈፀሚያ ዓይነቶች ናቸው፡፡ እነዚህን ሥጋቶች ለመቅረፍ እና የክፍያ ሥርዓቱን የበለጠ ቀልጣፋ

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አይነት ህክምና ይፈልጋሉ⁉️ 🌍
በኢንትረስት ሜዲካል አማካሪ በአለም አቀፍ ደረጃ በታወቁ ሆስፒታሎች በ12 ሀገራት የፈለጉትን ህክምና ያገኛሉ::
🌍 የፈለጉትን ህክምና በተሳካ ሁኔታ ያገኛሉ:: መረጃውን በነፃ እንዲያገኙ እንረዳዎታለን። 👇👇👇ቴሌግራም👇👇👇 https://t.me/Entrustmedical Website: https://www.entrustmedicalconsultant.com/ Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMrfutEey/ Facebook; http://facebook.com/Entrustconsultant 0978265892 ቴሌኮም 0714638778 ሳፋሪም 0909039999 ቴሌኮም
Show all...
👍 2
🌍 የፈለጉትን ህክምና በተሳካ ሁኔታ ያገኛሉ:: መረጃውን በነፃ እንዲያገኙ እንረዳዎታለን። Website: https://www.entrustmedicalconsultant.com/ Telegram: https://t.me/Entrustmedical Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMrfutEey/ Facebook; http://facebook.com/Entrustconsultant 0978265892 ቴሌኮም 0714638778 ሳፋሪም 0909039999 ቴሌኮም
Show all...
ኢንትረስት ሜዲካል IVF

🌍 በኢንትረስት ሜዲካል በአለም አቀፍ ደረጃ በታወቁ ሆስፒታሎች ከ12 ሀገራት የ #IVF ህክምናዎችን በማመቻቸት ህልሞችን እውን እንዲያደርጉ ይረዳዎታል። 0909039999

Show all...
AleHig - Find Ethiopian Laws | Ale Hig ⚖️ አለ ሕግ

What's New?

Photo unavailableShow in Telegram
ዋቢን እናስተዋውቅዎ! ዋቢ የህግ ሙያን ለማዘመን፣የዜጎችን የህግ ግንዛቤ ለማሳደግ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶችን ለማመቻቸት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ድህረ ገፅ ነው። ዋቢ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች - የሰበር ውሳኔዎች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ ስምምነቶች እና የመሳሰሉትን የህግ ሰነዶች ያካተተ ሰፊ የህግ ላይብረሪ - ⁠የተረጋገጡ ጠበቆችን በነጻ ተደራሽ የሚያደርግ የጠበቆች ዝርዝር - ⁠የተለያዩ የህግ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ብሎጎች - ⁠የህግ ትርጓሜዎችን የያዘ የህግ መዝገበ ቃላት - ⁠ኦንላይን የህግ ምክር ዋቢን ይጎብኙ! Wabilaws.com ስለ ዋቢ የበለጠ ለማወቅ የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችን ይከታተሉ! Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61562959684020 Instagram: https://www.instagram.com/wabi_laws?igsh=aWR0M3ZqMWZnemcx&utm_source=qr LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/wabilaws/ Telegram: https://t.me/WABI_laws
Show all...
👍 8
በሰባት ዳኞች የተለወጡ የሰበር ውሳኔዎች ≈≈≈ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 26 ስር እንደተደነገገው አምስት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የተሰጠን ትርጉም በተለያዩ ምክንያቶች ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት እንዲታይ እንደሚደረግ እና በዚህ መልኩ የሚሰጠው የህግ ትርጉም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በማናቸውም ደረጃ ለሚገኝ የፌደራል ወይም የክልል ፍርድ ቤት አስገዳጅ እንደሚሆን ተመልክቷል፡፡ በዚህ መሰረት ባሳለፍነው በጀት አመት ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት ውሳኔ የተሰጠባቸውን ጉዳዮች አጭር መግለጫ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ የውሳኔዎቹን ሙሉ ግልባጭ በፍርድ ቤቱ ዌብሳይት https://www.fsc.gov.et/ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ መልካም ንባብ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኮሚዩኒኬሽንና ስትራቴጂያዊ አጋርነት ዳይሬክቶሬት
Show all...
👍 7 4
Show all...
AleHig - Find Ethiopian Laws | Ale Hig ⚖️ አለ ሕግ

What's New?

👍 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.