cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

👌👈 حسبنا الله ونعم الوكيل 👉👍

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሙስሊሞች በሙሉ #ለአሏህ سبحانه وتعالى ብዬ እወዳችኋለሁ❤ በዚህ ቻናል ላይ የአህሉ ሱና ወል ጀመዓ እምነት👉አስተማሪ ቂሷዎች፣ቁርዓን፣ጥቅሶች፣ የvoice&video ደዐዎወች ይቀርቡበታል ሊሏሂ ተዐላ ብላችሁ ተከታተሉ አስተያየት ካላችሁ አናግሩኝ 👉 @Abukeeeee ቻናሉን ለመቀላቀል👇👇👇 @Hasbun_alah_weniemal_wekil

Show more
Advertising posts
1 288
Subscribers
+224 hours
+187 days
+13130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Baga gammaddan Woow Woow Etiyoophiyaa keessatti Free internet deebi'aa jira. Ammumarraa eegaluun fayyadamuu dandeessu. Bakka Free Internet jedhu tuqi. Add Your Channel + @National_Wave
Show all...
🌐 Free Internet 🌐
🌐 Free Internet 🌐
Photo unavailableShow in Telegram
አፍቃሪ ኖት❓ ስሜትዎን የሚገልጹ profile ፈልገው አተዋል❓ አንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ይበሉ Add you channel + @National_Wave
Show all...
👌 Profile picture 📸
💝 ለአፈቃሪ 💝
💚 Join 💚
.ሠይዲ አብድል ቃድር ጄይላኒ 💚💚💚 "አንድ ባርያ ከፍጥረታት ፣ ከስሜቱ ፣ ከነፍስያው ፣ ከምድራዊም (ዱንያዊ) ሆነ አኼራዊ ፍላጎቱ እና ምኞቱ ተላቅቆ ፤ከአላህ ውጭ ያለ ነገር በሙሉ ከልቡ ወጥቶ አላህን እንጂ ማንንም ያልከጀለ (ያልፈለገ) ጊዜ ወደ ጌታው ደርሷል...... "    ጄይላኒ ሙባረኩን💝🥰
Show all...
5
ከወደዱ አይቀር ካፈቀሩስ..... ልክ እንደቀይስ💗 ልብ❤️እስኪጠፋ... ሙስጦፋ ሽራቢ ሶፋ💞
Show all...
3
ምን ይፈልጋሉ? የፈለጉትን መርጠው JOIN 🌺የፍቅር ዘፈን.............. JOIN 🌺የፍቅር ደብዳቤ ............ JOIN 🌺የፍቅር ጥያቄ .............. JOIN 🌺የፍቅር ግጥሞች ........... JOIN 🌺አጫጭር የፍቅር ታሪኮች .......... JOIN 🌺 የፍቅር ጥቅሶች .......... JOIN
Show all...
💝Join 💝
💚Join 💚
🌸 Join 🌸
ውዴታሁ የሰፈነበት ናፍቆትሁ የበረታበት አንቱን ነው የሚያነሳሳ ሁልግዜ በየሄደበት አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ  ዓላ ሰይዲና ወመዉላና ሙሐመድ💚
Show all...
7
STK-20191001-WA0079.webp0.80 KB
5
የዛሬን የመውሊድ ዉሎ እንዴት አያችሁት ያ አህባብ😢😍 ወላሂ የየቦታውን የመደሰት ድባብ ሳይ ከየቱ ጀምሬ በየቱ ላብቃ ግራ ቢገባኝ ተውኩት 😢 እሰይ ነቢ ❤️   አርሂቡ ያ ሰይዲ💚
Show all...
👍 9 3
Photo unavailableShow in Telegram
አፍቃሪ ኖት❓ ስሜትዎን የሚገልጹ profile ፈልገው አተዋል❓ አንግዲያውስ ይሄን ቻናል join ይበሉ Add you channel + @National_Wave
Show all...
👌 Profile picture 📸
💝 ለአፈቃሪ 💝
💚 Join 💚
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለታላቁ ነቢይ (ﷺ) የውልደት በዓል በሰላም አደረሰን !  የ’ኛ ነቢይ (ﷺ) ሕይወት ለመላው የሠው ዘር አርአያ እና በሕይወት ሂደት ውስጥ ለሚያጋጥሙን አለማዊም ሆነ መንፈሳዊ ችግሮች ሁነኛ መፍትሄ መያዙን በመገንዘብ ፤ ዛሬ  ለፍጥረታት ሁሉ አቻ የለሽ በረከት ይዞ የመጣ ውልደቱን በተለያዩ ዒባዳዎች እያከበርን ስናሳልፍ ፤ አሁን ላይ እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ማህበረሰብ እያጋጠሙን ያሉ ችግሮች’ና ፈተናዎችን በአሸናፊነት ማለፍ የምንችለው የዚህን ታላቅ ነብይ (ﷺ) ሕይወት በይበልጥ ቀርበን መማር ስንችል ፣ ሱናውን ስንከተል ፣ ባህሪውን ስንላበስ ፣ ጭንቀቱን ስንጋራ’ና ቀዳሚ የሕይወት አርአያችን እንዲሆን ስንፈቅድ ብቻ መሆኑን በመገንዘብ’ና ለአዲስ ለውጥ በቁርጥ "ኒያ" በመነሳትም ጭምር ሊሆን ይገባል ። t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil
Show all...
3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.