cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዜና አርሰናል

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Show more
Advertising posts
202 473
Subscribers
+16424 hours
+2 1577 days
+7 23230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጋስፔሬኒ 🗣️ "አርሰናሎች አቻ በመውጣታቸው የረኩ ይመሰለኛል ! “ አርቴታ ኢምሬትስ ላይ ቀላሉን ያርግልህ 😂🙌🏾 ! RC Lens flashbacks ☠️ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናል አጥቂዎች በዚህ ሲዝን ! ሀቨርትዝ ( ቋሚ ) 1⚽️ 2🅰️ ሳካ ( ቋሚ ) 1⚽️ 3🅰️ ትሮሳርድ 1⚽️ 0🅰️ ማርትኔሊ 0⚽️ 0🅰️ ይሄም በ5ት ጨዋታዎች ብቻ ነው ! እያጣሩ ማውራቱ አይጎዳም 😂🙌🏾 ! @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Show all...
👍 70👎 9😁 8 6
Photo unavailableShow in Telegram
የተረጋገጠ ! ዴቪድ ራያ የጨዋታው ኮኮብ በመባል ተሸልሟል። ላንተ ይሄ ገና ጅማሮ ነው አሞራው 🙏 ደና ደሩ መድፈኞቹ! Once a guners always a gunners🤙
Show all...
👍 165👏 28 12❤‍🔥 8🔥 4💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
አርቴታ ስለ ራያ ፔናሊቲ :- " በህይወቴ ሙሉ ካየዋቸው ጥሩ ማዳንዎች አንዱ ሳይሆን አይቀርም"
Show all...
👍 169🔥 24😁 6😍 6 4
Photo unavailableShow in Telegram
ጋስፔሪኒ :- " በጣም ሚዛናዊ ጨዋታ ነበር እኛ እና አርሰናል የተለያዩ አላማዎች አሉን ፣ አርሰናል ከ 1-8 ማጠናቀቅ ይፈልግ ይሆናል እኛ ግን ከ9-24 ብናጠናቅቅም ደስተኞች እንሆናለን።"
Show all...
👍 104😁 36 7😎 2
Photo unavailableShow in Telegram
አርቴታ ስለ ካላፊዮሪ :- " እሱ በእውነት ጥሩ ነው! እናም እሱ ሲገባ እንድንረጋጋ እና ጨዋታውን በተሻለ ሁኔታ እንድንቆጣጠር ረድቶናል ነገር ግን አዎ መሻሻል አለብን።"
Show all...
👍 133 16👎 3🔥 2❤‍🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ራይስ :- "እርግጠኛ ነኝ ለዚህ ክለብ ጥሩ ነገር እየመጣ ነው"
Show all...
👍 146😁 26 21🙏 10🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ራይስ ስለ ማርቲኔሊ :- " በየቀኑ ልምምድ ይሰራል ፣ ከቦክስ ጠርዝ ላይ ጎሎች ያስቆጥራል"
Show all...
😁 165👍 51 14🤔 5
Photo unavailableShow in Telegram
ዴቪድ ራያ :- "ማሸነፍ ካልቻላቻህ ጨዋታውን እንደማትሸነፉ እርግጠኛ ሁኑ!"
Show all...
256👍 39🔥 12😁 10👏 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.