cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀሰም Academy

💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 Owner :- @Ezkiel_T Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Show more
Advertising posts
71 827
Subscribers
+14324 hours
+6097 days
+3 73530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔻English @Qesemacademy ✈️
Show all...
English Exam (1).pdf1.32 MB
biology entrance exam (astu-aastu) 2012-13.pdf2.51 MB
Physics.pdf1.17 MB
Chemistry.pdf9.59 KB
English Exam.pdf1.32 MB
Mathematics.pdf1.01 MB
👍 22🎉 8🏆 3 2
English Exam (1).pdf1.32 MB
biology entrance exam (astu-aastu) 2012-13.pdf2.51 MB
Physics.pdf1.17 MB
Chemistry.pdf9.59 KB
English Exam.pdf1.32 MB
Mathematics.pdf1.01 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 #Freshman +Coc Coming Soon ....❗️ 💡 በ2017 ዓ.ም   ዩኒቨርስቲ ለሚገቡ ለሁሉም  ፍሬሽማን  ተማሪዎች  :- 💥 እንደሚታወቀው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት  12ኛ ክፍል  የጨረሰ ተማሪ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ካመጣ  ፍሬሽማንን ለመማር በብሔራዊ ፈተና ውጤቱ መሰረት እንደምርጫው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ይመደባል ✨ቀድሞ በነበረው አሰራር 12ኛ ክፍል የሚያመጣው ውጤት አንድን ተማሪ የሚመደብበትን ዩኒቨርስቲ እና የሚማረውን የትምህርት ዘርፍ ይወስንለት ነበረ ። 🚩 ዛሬ ላይ ግን  650/700 ወይም 350/700 ይዛችሁ ብትገቡ የምትማሩትን የትምህርት ዘርፍ ብቻውን አይወስንላችሁም ። 📌  GPA And COC ውጤታችሁ የምትፈልገውን ማግኘት እና አለማግኘታችሁን ይወስናሉ❗️ ⛔️ ፍሬሽማን እንግዳ መሆናችሁ ነጥብ እንዳያስጥላችሁ ተጠንቀቅ እንጂ አብዛኛው  ከ9-12 የተማራችሁት  ስለሆነ ቀላል ነው  ❗️ 📍COC ቢሆን ጥሩ መረጃ ይኑራችሁ  እንጂ  ምንም የተለየ ነገር የለውም ✅ እኛም በ2016  Remedial የነበሩ እንዲሁም በቅርቡ የ12ኛ ክፍል ውጤታቸውን የሚያውቁ ተማሪዎችን በፍቅር ተቀብለን :- 👍 ፍሬሽማንን አስተምረን 👍 የታላቅነት ምክር መክረን ✔️ ለCOC አንዳች ሳይጎድል እስከመጨረሻው አዘጋጅተን ✔️ ፍሬሽነትን አስረስተን  ...የሚፈልጉትን እንዲያሳኩ መከታ ለመሆን ዝግጅታችንን  እያደረግን እንገኛለን 🥰 ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 👇 📞0707072565 📞0906014772 💡ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/medicalgateway1 📚ይቀላቀላሉን👇👇 https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
Show all...
👍 18 1
😎 በ ቀሰም የ Telegram channel በኩል ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ!!😊 🔰 ከትምህርት ዓለም ጋር የሚሄድ ማስታወቂያ ብቻ  :- 🔺 የቴሌግራም ቻናል ! 🔻 ግሩፕ ! 🔹 Bot ! 🔺 አገልግሎቶች 🔻 እና ህጋዊ ሀላፊነት ያለው የ ድርጅት 🔹ማስታወቂያዎችን በ ተወዳጁ ቻናላችን ቀሰም በኩል በተመጣጣኝ ዋጋ እንድታስተዋውቁ ተጋብዛችኋል።🤗 💬 ማስታወቂያ አስነጋሪዎች በዚ መገናኘት እንችላለን 👉🏾  @Ezkiel_T 👍 ❗️ስለመረጡን እናመሠግናለን!!!
Show all...
💡የAASTU UAT ትፈልጋላችሁ?
Show all...
👍 131🙏 17 11🥰 3😢 2
📌Undergraduate Admission Test - Sample Tests for AAU @Qesemacademy ✈️
Show all...
UAT Center class -2 Practices.pdf5.31 KB
👍 14❤‍🔥 3🥰 1
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌 እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ። የቻናሉ Link👇👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian @English_Ethiopian
Show all...
👍 2
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌 እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ። የቻናሉ Link👇👇 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። 👇👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et/ @Qesemacademy
Show all...
👍 20 7
📚ዘንድሮ 9ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሆናችሁ በሙሉ! ከዘንደሮ ዓመት ጀምሮ እስከ 12ኛ ዓመት ጉዞዋችሁ (2017 -2021 ዓ.ም) ሁላችሁንም በነፃ ለማስጠናት አስቤ ነበር? እናንተ ምን ታግዙኛላችሁ ❓ በነፃ ለ 4 ዓ.ም ልሰራበት ያሰብኩት( ቻLu :School of Tought) ፕሮጀክት ስለሆነ ፣ የቤተሰቦቻችሁም የናንተንም ድጋፍ ምን ሊመስል እንደሚችል Comment Section ላይ አስቀምጡልኝ ቻLu
Show all...
👍 112 13
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.