307
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
❇️ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን
👉ባለሶስት ዘመናዊ የልብስ ቁምሳጥን
👉በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል
👉ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች
👉ቀላል ክብደት ያለው
👉ባለ ዚፕ የሸራ ልብስ ያለው
👉ፍሬሞቹ የብረት ቱቦዎች የሆኑ
👉መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ካርቦኔትድ ፕላስቲኮች የሆኑ
👉ለቤትዎ ውበት የሚሠጥ
👉ቦታ የማይዝ ሲሆን
#ቁመት 175 ሳ.ሜ
#የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ
#ወርድ 45 ሳ.ሜ
💦 ዋጋ፦ ✅ 3,000 ብር
🤳For order 🤳
📱+251963168909
👨💻Telegram Message ለመፃፍ
👨💻t.me/ft2194
Repost from የፍፄ ግጥሞች
https://www.tiktok.com/@fitsaetv/video/7066380245036715269?_r=1&u_code=deb97268bgma2j&preview_pb=0&language=en&_d=deb972hb8kam1i&share_item_id=7066380245036715269&source=h5_m×tamp=1645317624&user_id=6870143979539727366&sec_user_id=MS4wLjABAAAAI4eMxAXv6s7AvMLRutJw8rsdJjVGrlept4HL_I3ioPXBoxo76HpLMpzdhr0VW5dU&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_app_name=musically&share_iid=6870144276551452422&share_link_id=2c63d97f-e7ee-4775-aa7b-608959a35d2b
👆👆👆👆👆on tiktok👆👆👆
የእውቀት ጅማሬ
ሲያደርሰን ለዛሬ
ያለፍነው ፈተና ይቅር አይወራ።
======================
የያሬድ አዲ መራ ዘፈን በዚህ መልኩ ተዜመ!!
======================
ተማሪዎች ፈታ በሉበት!!
=======================
Follow us
Youtube.com/fitsaetv
Facebook.com/fitsaeman
t.me/poimfitsae
t.me/ft2194
[email protected]
Fitsae Tv on TikTok
ያለፍነው ፈተና... ወይ ተማሪነት!!! #habeshatiktok #parody #habesha
Repost from የፍፄ ግጥሞች
00:43
Video unavailableShow in Telegram
በቅርቡ በ #fitsaetv የዩትዩብ ቻናል በHD ጥራት መተላለፍ የሚጀምሩት ድንቅ መሰናዶዎች። እንዳያመልጥዎት!!!
እኛን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች ይጠቀሙ!!
👇👇👇👇👇👇👇
Youtube.com/fitsaetv
t.me/poimfitsae
tiktok/fitsaetv
ለአስተያየት
👇👇👇👇👇
t.me/ft2194
4.48 MB
Repost from የፍፄ ግጥሞች
https://youtu.be/aEEw8QQW0G4
በቅርቡ በፍፄ ቲቪ የሚጀምሩት አስደናቂ መሰናዶዎች
#ሰብስክራይብ በማድረግ ይደሰቱ ይዝናኑ ይማሩ
በቅርቡ የሚጀምሩት አስደማሚ መሰናዶዎች (coming soon) trailer 2014/2021
*followYoutube.com/fitsaetvFacebook.com/fitsaemanTelegram/poimfitsaeTelegram/[email protected]#abelbirhanu #facts #new2022
Repost from የፍፄ ግጥሞች
ተጠንቀቅ አሳርፍ
••••••••••••••••••••••••••••••••
ቀን አገኘሁ ብለህ
አንዱን ለማሳመን ~ ወይ ለማደናገር
ጊዜ በቀደደው
ከአቅም በላይ ከፍተህ ~ ውሸት ስትናገር
ወድቃ እንዳላዝንብህ
በአፍህ የያዝካት ~ የልቤ እናት ሐገር
ከሙሉቀን
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
1.41 KB
Repost from የፍፄ ግጥሞች
Photo unavailableShow in Telegram
#nomore #ethiopia
ይገርማል!
የነጭ አታላይ ቀማኛ ሀበሻን ሊቀራመተው።
አልገዛም ያለን ጫንቃ
ዘመናዊነት አስታኮ በትርኪምርኪ ሊሰብረው።
ሲያሴር ሲያብር ለዘመናት
የየመንን መራር ፅዋ አፉን ለጉሞ ሊግተው።
ዝም አለ ሀበሻ ታጋሽ ሊታዘብ የማሰብ ጥጉን።
የመራቀቁን ከፍታ የሀያልነት ድንበሩን።
እሱ ግን አርምሞ አልገባው ቁማሩን በኛ ቀመረ።
በይፋ እውነትን ቀብሮ ለሀሰት ቆሞ ዘመረ።
ድህነትን ተንተርሶ ህልውናን መዘበረ።
ምናለ...
ምናለ ታሪክን ቢቃኝ የኋሊት ሄዶ ተጉዞ።
ነጭነት እንደማይሰራ በሀበሻ አፈሙዝ መዞ።
ፋሽሽትን ጠይቅ ይንገርህ የማይጨው ገድል ይናገር።
ደመ ሞቃት ቁጡ ናቸው ሲመጡባቸው በሀገር።
ይናገር ቀስተ ደመናው የሰማይ ማህተም ፊርማ።
ኢትዮጵያ ያነባች እንደው ፀባኦት እንደሚሰማ።
ቃላችን እውነት አዘል ነው ጣልቃ ገብነት ይበቃል።
ሀበሻ ለሆዱ ብሎ ሀገሩን መቼ ይሸጣል?
ይበቃል!!!!
ከ ፍፁም ጥበበ
ለአስተያየት 👉 @ft2194
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
Repost from የፍፄ ግጥሞች
ሰኔ 7 ወይም ሐምሌ 7… ወይም ነሐሴ 7 …ወይም …››
(አሌክስ አብርሃም)
‹‹ግንቦት ሰባት ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋት !ውስጥ ያለው ጫጫታ
የመጠጥና ሲጋራ ሽታ ስላፈነኝ አየር ለመውሰድ ስወጣ ……በሞቃታማው ምሽት አስረኛ
ፎቅ ላይ ካለው የሆቴሉ ‹ቴራስ › ከፈፍ ላይ ደገፍ ብላ ቁልቁቁል በብርሃን
የተጥለቀለቀችውን ከተማ እየተመለከተች ቁማለች ! …የለበሰችው ቀይ የእራት ልብስ
ጠይምና የተራቆተ ጀርባዋን በግልፅ ያሳያል … ተዓምረኛ ቀራፂ ቀርፆ ጨለማው ውስጥ
ያቆማት ውብ ቅርፅ ትመስል ነበር .....continue on t.me/poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
የፍፄ ግጥሞች
#አጫጭር ግጥሞች #ወጎች #መጣጥፍ እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች። ለአስተያየት ፥ ጥያቄ ፥ እንዲሁም ፅሁፍ ለመላክ @ft2194 Follow *youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/Repost from የፍፄ ግጥሞች
ከላይ ወደታች ያደገው ባል !!
(አሌክስ አብርሃም)
አንዷ ሜክሲኳይት ቆንጆ ከአንድ በእድሜ ሁለት አመት ከምትበልጠው ወጣት ጋር ፍቅር
ትጀምራለች ! 28 ዓመቱ ነው ፡፡ ብዙዎች ፍቅር አይደለም ሚስኪን ዶክተር እጮኛዋን
አፍንጫህን ላስ ብላ ይሄን ዘሎ ያልጠገበ ወጣት የተጣበቀችበት ሃብታም ስለሆነ ነው
ይላሉ ! በእርግጥ ልጁ የልጅ ሃብታም ነበር !ከውብ ቪላዎች እስከመዝናኛ ጀልባዎች ያለው
… የግል ጀት አውሮፕላን ሁሉ ባለቤት … የጥንት ታዋቂ ስዕሎችን ይሰበስባል ይሸጣል
ያሻሽጣል ! ስለስዕል ሲተነትን አፍ ያስከፍታል ! ይችንም ቆንጆ የተዋወቃት አንድ የስዕል
ጨረታ ላይ ነው … አንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን ዶላር ሆጭ አድርጎ መክተፊያ የምታክል
ካንቫስ ላይ የተሳለች ሙጭርጭር ስዕል ሲገዛ !
የሆነ ሁኖ በሶስት ወር ውስጥ ድል ባለ ሰርግ ታገባዋለች ! ሰርጋቸው የሚያስቀና ነበር …
ልጅቱ የመጨረሻ ቆንጆ ስትሆን የባለሃብቱ ባሏ መልክ ደግሞ ወደመለዓክ የሚጠጋጋ
አይነት ነበር …እንደዛ አይነት ቆንጆ መልክ ታይቶ አይታወቅም ነው የሚሉት …..(ያው ሰው
ያጋንናል) ቀስ በቀስ ግን ትዳሩ ችግር ገጠመው … ለምሳሌ ልጅት ዳንስ ትወዳለች ማበድ
ትወዳለች ባል ደግሞ ሲበዛ የተረጋጋ ሲራመድም ሲናገርም ቀሰስ ያለ ሆነ !
ወደክለብ ይሄዱና አብራው ልትውረገረግ ስትሞክር ልጁ ልቡን ያፍነዋል …‹‹ሃኒ ይሄ ነገር
የልብ ህመም እንዳይሆን ታየው›› ስትለው አይስማማም …እሷም ብዙም አልገፋችውም
(ምናልባት ልቡ ቢቆምም ቢበዛ እንደአሸዋ የበዛ ሃብት ውርስ እንጅ ሌላ ምን ይመጣብኛል
ብላም ይሆናል) ችግሩ ግን በዚህ አልቆመም የዳንሱ ወለል ላይ የገጠመው ችግር
ወደምኝታ ቤታቸው ተከትሎ ገባ … ሳተናው ልፍስፍስ አለባት ! …ስንት የለመደች ልጅ …
ቢነቃቃ ብላ ምኝታ ቤቷ በዛ ውብ ሰውነቷ ራቁቷን ብትደንስ … ብትስለመለም ወፍ የለም !
እንደውም ዳንሷን ሳትጨርስ አጅሬው ማንኮራፋት ይጀምራል ! ‹‹ግዴለም ሰው በእንትን
ብቻ አይኖርም›› ብላ ዝም አለች …
ይባስ ብሎ ‹‹ሃኒ አይ ላቭ ዩ ›› ስትለው ........continue on t.me/poimfitsae
ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል ጅምር ፈገግታዎን በዚህ ሊንክ ይጨርሱ!!
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
Show all...
Ethiopian music : abyssinia vine (ደስ ይላል) | des yilal | new ethiopian music official (ደስ ይላል)
ደስ ይላል : new amharic music | abyssinia vine | abyssinia vine new music | des yilal : new amharic music | abyssinia vine #minewshewatube #abyssiniyavine #ethiopianmusic Fitsae tv: we make your happiness Just subscribe
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.