cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

Show more
Advertising posts
5 592
Subscribers
+224 hours
+867 days
+20530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
እውነት ነው
Show all...
👍 34💯 5🍓 1
🛍ሰሉ አለ ነብይ 🛍ሰሉ አለ ረሱል 🛍ሰሉ አለ ረሱል ሀቢቡና ሙስጠፋ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም 🛍اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🛍የጁመዓ ቀን ሱናዎች ‏💐سنن يوم الجمعة 1⃣ 💐 الغسل 2⃣  💐    الطيب 3⃣ 💐 السواك 4⃣💐 لبس الجميل 5⃣💐 قراءة سورة الكهف 6⃣ 💐التبكير لصلاة الجمعة 7⃣ 💐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 1⃣🍒ገላን መታጠብ 2⃣🍒 ሽቶ መቀባት 3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም 4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ 5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ 7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/quranbchaquranbcha
Show all...
1.70 MB
2.46 MB
👍 13💯 2🍓 1
11:37
Video unavailableShow in Telegram
🌺 የጁምአ ስጦታዬ  ነው ሱረቱል ካፍ ተጋበዙልኝ 🌺ካህፍ የቻለ ይቅራ📖 ያልቻለ ያዳምጥ🎧 በአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ 🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا 🌺ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ 🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» 🌺በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 🌺اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ🍃 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk                    👉ይ🀄️ላ🀄️ሉን👈
Show all...
27.58 MB
👍 4💯 1
አንድት ሴት ለባሏ እንደሚያት አድርጋ ስለሌላ እህቷ መልኳ ሲያምር ቁመቱዋ ሲያምር እያልሽ ለባልሽ መግለፅሽ መናገርሽ ሀራም ክልክል ነው የባልሽንም ልብ ታሸፍቻለሽ ከአዳቡል ሙስሊማ ደርስ የተወሰደ በሼኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጥፋ አብደላህ حفيظ الله እናማ እህቶቼ ጠንቀቅ በይ በገዛ ፍቃድሽ ባልሽን አሳልፈሽ እዬሰጠሽ ስለሆነ ህዕ !
Show all...
ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

💯 22👍 6🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
በትክክል
Show all...
👍 21💯 6🎉 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daawaselafyaGoha
Show all...
💯 5👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🍁~ ➴አሏህ_ሆይ!                                🌸~ "ድክመቴ  የት እንደሆነ  ከማያውቅ           ሰው  ላይ  አትጣለኝ!"    ~~~ ያ ረ    ብ __🌹          
Show all...
👍 26🍓 4💯 3
Photo unavailableShow in Telegram
በእውነት የተመሰረተ ጓደኝነትን  የትኛውም ርቀት አይቆርጠውም ሃታ አኼራም ላይ ቢሆን ያገናኛል (የምር ለአሏህ ብለው ከሆነ)የተጎዳኙት ወዳጅነታቸውም የእውነት ወዳጄነት ይሆናል የትኛውም ችግርና መከራም አይለያቸው https://t.me/Ye_setoch_Jemea
Show all...
🍓 15💯 7👍 6🎉 2🏆 2👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልእክቱ ልክ ነው ነገር ግን ብዙዎች ይናገሩታል የሚተገብሩት በጣም ትንሾች ናቸው አላህ ያዘነላቸው አላህ ካዘነላቸው ያድርገን
Show all...
👍 21💯 6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.