cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌹 ፍቅሬን በ ግጥም 🌷

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ҒϴᏞᏞϴᏔ ϴΝ ҒᎪᏟᎬᏴϴϴᏦ = https://www.facebook.com/fikrenbegtm ᶠᵒʳ ᵃⁿʸ ᵖʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ = +251931374891 = t.me/Abate_Hiwote

Show more
Advertising posts
277 990
Subscribers
+20524 hours
+1 0897 days
+7 64130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ወድጄሽ እንዳይ መስልሽ .❤️ ጋራ ሸንተረሩን ተራራን አቋርጦ ልቤ የሚመጣው እኔን እዚ አስቀምጦ ወዶሽ እንዳይመስልሽ አታስቢው ከቶ . . እንደ ፀደይ ሰማይ ፊትሽ 'ሚናፍቀኝ በጨረቃዋ ውስጥ ውበትሽሚታየኝ ወድጄሽ አይደለም በዚህ አታስቢኝ . . ልቤ ከኔ በላይ ስላንቺ የሚጨነቀው አድማሱን ተሻግሮ እንደወፍ ሚበረው ወድጄሽ አይደለም ፍጹም አታስቢው . . ሌተቀን ስላንቺ ቆሞ እየፀለየ አንቺን ብቻ ሚለዉ ከኔ በተለየ በፍቅርሽ ውቂኖስ በናፍቆት ሚቀዝፈው ወዶሽ እንዳይመስልሽ አንቺን አንቺን ያለው . . እናልሽ ፍቅርዬ... ስላንቺ ምጨነቀው ምን ትሆንብኝ ብዬ ወድጄሽ አይደለምእውነታው ሆድዬ በናፍቆት ወጀብ እንዲህ ስንገላታ ወድጄሽ እንዳይመስልሽ አታስቢው ላፍታ . . አንደበቴ ታስሮ ልቤ ከባከነ አንቺን ብቻ ብሎ በሀሳብ ከበገነ ታድያ እንዴት ሆኖ ይሄ መውደድ ሆነ . . አውነታውን ስሚ... በፈረሱ ልቤ በፍቅር ተፈናጠሽ በሀሳብ ሜዳ ላይ ሽምጥ እየጋለብሽ የልቤን ዙፋን በሀይል ተቆናጥጠሽ በፍቅር አክሊል በክብር አንግሼሽ ነው እኔ ለኔ ትቼ ስላንቺ የምኖረው . . አየሽ የኔፈቅር በልቤ ውስጥ ያለው መውደድ ብቻ ሳይሆን ጥልቅ ሀያል ፍቅር ነው https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
Show all...
👍 10😍 6😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
አትላንታ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
Show all...
👍 1
🚨 LIVE 🚨
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ 👇👇👇👇👇👇
Show all...
😭 1
ፊልሙን ለማግኘት 📽️
JOIN ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንስ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 100 - 150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇
Show all...
✅ JOIN ✅
🤑 ይቀላቀሉ 🤑
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Show all...
ክፈት‼️
ሙሉ መግለጫ ለማንበብ 📖
በፅሁፍ ለማንበብ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንስ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 100 - 150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇
Show all...
✅ JOIN ✅
🤑 ይቀላቀሉ 🤑
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
ሀ. 1950
ሐ. 1967
ለ. 1959
መ. 1978
Photo unavailableShow in Telegram
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
💸 JOIN 💸
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.