cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የአዲብ ግጥሞች እና ምልከታዎች

❤️✅ህይወት ትቀጥላለች አንዱን ከሌላው ድርና ማግ እያደረገች። ❤️✅ውድ የቻናሉ ቤተሰቦች ፍቅርን እንዝራ..ፍቅርን እንስበክ..ፍቅርን እናቀንቅን።..... ❤️✅ያልተነበቡ ድርሰቶችን..ግጥሞችን..ታሪኮችንና የጠቢባን ንግግሮች እንዲሁም ፍልስፍና እንዳስስበታለን። Join ብለው ይቋደሱ።ግጥም ለመላክ እንዲሁም . . . . ለማስታወቂያ ስራዎች [For paid promotion] @adib_muhammed

Show more
Advertising posts
615
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፍጥረተ አለም ተጓዥ ጠፍቶት በቀረበት መንገድ በኩል እኔ እዛ አለሁ ለጋ እድሜዬን ስኮሎኩል ልብ ደክሞት  ተጓዥ ርቦት ወቶ ሲቀር መንገድ ሰልቦት ለብቻዬ ተጉዣለሁ ለብቻዬ ደርሻለሁ እኮ ለምን ? አንቺን ብቻ ስለማምን ✍ አዲብ @Am_in_love @Am_in_love @Am_in_love
Show all...
ልክ እንደመሻትህ እንደፈለክ አርገኝ ሲሩን ግለጥልኝ ከከውኑ ሸሽገኝ አይወስነኝ ቦታ አይገድበኝ ሰአት ንፋስ ሆኜ ልዝለቅ ከደጃፍህ በአት ሰው አይተዘበኝ አይሻኝ ጠበቃ በስምህ ልብቃቃ ካንተ ጋራ ልንቃ የለም እስከምባል ከእይታ ሰውረኝ ጎንህ ባልሆን እንኳን ከስርህ አኑረኝ ከልቤ ከሆነ የዘይኔን ፊት ልየው አጥብቀኝ ጠብቀኝ ከይምሰል እዬዬው ፊትህ ሞቆሚያውን ባላገኝም ፅናት አትከለክለኝም በስምህ መፅናናት አትንሳኝ እምባዬን ለጠፋብኝ ሚሆን ልቤን አራራልኝ ብቻዬንም ስሆን ከአጣሁት የሚልቅ ከማገኘው በላይ ወድጄ ይሁና የቆምኩት በርህ ላይ ✍ አዲብ @Am_in_love @Am_in_love @Am_in_love
Show all...
#አንሶላ_እንዴት_ናቀው? ከታምራት በላይ በታምር አድርጎ እኛን ሲከልቀን አለም ትደምቃለች ለሰከንድ ስቀን አናኮርፍም እንጂ እኛ ካኮረፍን ያውም ለአንድ ቀን ፉጡራን በመሉ ተጠናውቶት ያድራል እልፍ አዕላፍ ሰቀቀን ከንጋት ከምሽት ኩርፊያና ሳቃችን እንዲ እያስደነቀ እኛን እያፀና ዘመኑ ካለቀ የኛ መፈቃቀር ንፁ ሆኖ ሳለ በነገር ያልሸሸ ተኝተን ስነቃ ለምንድነው ?ታዲያ አሶላው ቆሸሸ የነካን ይቅርና ያየን በፀደቀው ንፁ ፍቅራችንን አንሶላ እንዴት ናቀው? ✍ አዲብ አልባሌ ነገር አታስቡ አሏቹ ደግሞ 😝 @Am_in_love @Am_in_love @Am_in_love
Show all...
ሌላ ስትለምጂ ሌላ ስትወጂ በላዬ ላይ ሂጂ ደስታ ከሚርቅሽ ሌላ ሰው ይናፍቅሽ ሌላ ሰው ፈልጊ  በእንቅፋቴ ርጊ ቀኔን አደብዝዢው መውደዴን ገንዢው ይደክርት መንፈሴ ይጨልም በርኖሴ ከእኩዮቼ ልነስ ገድ ይሁነኝ ማልቀስ ከአቅሜ ስገዳደር ከራሴ ስታበይ እኔ መሳቅ ስሻ አንቺ ፈገግ በይ ✍ አዲብ @Am_in_love @Am_in_love @Am_in_love
Show all...
ሌላ ስትለምጂ ሌላ ስትወጂ በላዬ ላይ ሂጂ ደስታ ከሚርቅሽ ሌላ ሰው ይናፍቅሽ ሌላ ሰው ፈልጊ  በእንቅፋቴ ርጊ ቀኔን አደብዝዢው መውደዴን ገንዢው ይደክርት መንፈሴ ይጨልም በርኖሴ ከእኩዮቼ ልነስ ገድ ይሁነኝ ማልቀስ ከአቅሜ ስገዳደር ከራሴ ስታበይ እኔ መሳቅ ስሻ አንቺ ፈገግ በይ ✍ አዲብ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.