cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የእስልምና ጥበብ

https://telegram.me/al_selam https://telegram.me/al_selam አንገት የተሰራው ዘወር ብሎ ለማየት ነው የእስልምናን ታሪክ ያላወቀ ሁሌም ህፃን ነው የአሏህ ጥበብ የነብያችን ታሪክ የኢስላም ስልጣኔ የዑለማወች ገድል/&ከራማ.... ይዘረዘራል ይግቡ https://telegram.me/al_selam https://telegram.me/al_selam

Show more
Advertising posts
626
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ውድ የእስልምና ጥበብ ተከታታዩች ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን #ሂራ መድረሳ ልዩ የሆነ የኦንላይን ቂርአት ጀምሮላችሁዋል ከአሊፍ ጀምረው ጠቅላላ ሰፊ እውቀት የምትጨብጡበትን ቂርአት አዘጋጅቶላችኋል - ቁርአን ከአሊፍ እስከ ኽትሚያ - ተጅዊድ ኪታቦች - የፊቅህ ኪታቦች -የተውሂድ ኪታቦች - የአረብኛ ቋንቋ ኪታቦች -ሌሎችም ዲናዊ እውቀቶችን የሚጨብጡበት ነው ፈጥነው ይመዝገቡ ለበለጠ መረጃ +251907821069 +251907821069
Show all...
#የመን #መውሊድ #በየመን በዚህ መልኩ በደማቅ ተከብሯል የነቢዬ ጠላት ይቃጠል 👇 https://t.me/anemuslimun
Show all...
💖 أَنَا مُسْلِمُُ አና ሙስሊሙን 💝

አና ሙስሊሙን ♥ እስከ ዛሬ አንድም ኪታብ ያልቀራቹ ወይም መጨመር ምትፈልጉ ይሄ ለ እናንተ ነው join share ገባ ገባ በሉ ሁሌም አዲስ ነገር insha allah ˢʰᵃʳᵉ 👇 ▼▼▼▼▼▼▼ 👇 t.me/anemuslimun

. ★ ዓሹራ ★ => አሹራ 🌛 ★ ዐሹራእ ምንድነው ? ዐሹራእ ማለት የሙሀረም ወር አስረኛው ቀን ማለት ነው ። አሁን ያለንበት ወር ሙሀረም አንደኛው ተብሎ ይጠራል ። ይህ ወር፣ክብር፣ያለው መሆኑ አቢ ሁረይራ رضي الله عنه ከነቢያችን صلى الله عليه وسلم እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል ፦ ከረመዳን ቀጥሎ ከፆሞች ሁሉ በላጩ የአላህ ወር የሆነው ሙሀረም ነው። ሙስሊም 2812 ከሙሀረም ወር ውስጥ ደግሞ አስረኛው የዐሹራ ቀን በላጭ ነው ። ★ ጥቅሙስ ምንድነው ? አቢ ቀታዳህ رضي الله عنه እንደተናገሩት የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ፦ የዐረፋ ቀን ፆም አላህ ዘንድ ያለፈውንና የሚመጣውን (የሁለት ) ዓመት (ትናንሽ ) ሃጢዐቶችን ያስምራል፣ የዐሹራእ ቀን ፆም ደግሞ ያለፈውን አንድ ዓመት (ትናንሽ ) ሀጢአት ያስምራል ።ሙስሊም 1976 ዐብደላህ ቢን አባስ رضي الله عنه እንዲህ አሉ፦ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የዐሹራእን ቀን የፆሙና ሶሓቦቻቸውን ያዘዙ ግዜ ፦ የአላህ መልክተኛ ሆይ፦ ይህን ቀን እኮ አይሁዶች ናክርስቲያኖች ያከብሩታል ሲሎቸው እሳቸውም ፦ በቀጣዩ ዐመት አላህ ካደረሰን ዘጠነኛውን ቀን እንፆማለን አሉ ሙስሊም 2722 በቀጣዩ ዓመት ሳይደርሱ አረፉ ስለዚህ የሁዳዎችን ላለመመሳሰል ዘጠነኛውን ቀን ጨምሮ መፆም ነቢያዊ ሱንና ነው። ‼ መፆሙ ዋጅብ ወይስ ሱና ? የዐሹራን ቀን መፆም ሑክሞ ሱና ነው ። መቼ እንጀምር ? የሙሀረም አስረኛው ቀን ዐሹራእ የፊታችን ሰኞ ነው ። አላህ ወፍቆት መፆም ለሚፈልግ ሰው ከ4ቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ይፁም.. 1. ሰኞ ብቻ ፦ አስረኛውን ቀን መፆም ማለት ነው ይህ የተወደደ ነው ። 2. ነገ(እሁድ) እና ሰኞ ፦ 9 ና10ኛውን መፆም ማለት ነው ይህ ደግሞ በጣም የተወደደ ነው ። 3. ነገ(እሁድ) እና ሰኞ ና ማክሰኞ ፦ 9 10 11ኛውን ቀን መፆም ማለት ነው። 4. ሰኞ ና ማክሰኞ :- 10 11ኛውን ቀን መፆም ማለት ነው ✍🏼 ✔ የዐሹራእ ጾም👇👇👇 9ኛው ቀን — ነገ እሁድ ኦገስት 7/2022 10ኛው ቀን — ሰኞ ኦገስት 8/2022 📚📚📚 ወቅታዊ ፈጣን መረጃ ለማግኘት 🥰 የአህሉ ሱና ምርጥ ቻናል ⇙ ⬇️ ⬇️ 👇👇👇👇 ⬇️ ⬇️ ✅ @Ahlusuna_waljamahttps://t.me/al_selam 👉 @Ahlusuna_waljama 👈 https://t.me/al_selam@Ahlusuna_waljama ✅ ⬆️⬆️⬆️ ☝️☝️☝️ ⬆️⬆️⬆️ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጆይን በሉት ለሙስሊም ወንድሞቻች በ መላክ እናስታውሳቸው እና የ አጅሩ ተካፋይ እንሁን ሊላሂ ተአላ ሼርርርር 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐋𝐢𝐥𝐥𝐚𝐡𝐢 𝐓𝐚𝐥𝐚 🥰🥰🥰
Show all...
የእስልምና ጥበብ

https://telegram.me/al_selam

https://telegram.me/al_selam

አንገት የተሰራው ዘወር ብሎ ለማየት ነው የእስልምናን ታሪክ ያላወቀ ሁሌም ህፃን ነው የአሏህ ጥበብ የነብያችን ታሪክ የኢስላም ስልጣኔ የዑለማወች ገድል/&ከራማ.... ይዘረዘራል ይግቡ

https://telegram.me/al_selam

https://telegram.me/al_selam

Show all...

#justice_for_Ethiopian_sufi_muslim #Justice_for_Mufti_Hajj_Umar_Idris #Respect_the_freedom_of_the_journalist #العدالة_للمسلمين_الصوفيين_الإثيوبيين #احتجاج_إثيوبيا_ضد_الوهابية #الحرية_للمسلمين_الصوفيين_الإثيوبيين #Mirgi_Mufti_haaji_Umar_Haa_eegamu

4.70 KB
በአረብኛ ትዊት የምናደርግ ከሆነ ከሀሳባችን መጨረሻ ላይ ማስቀመጥ ያለብን ሀሽታጎች እኒህ ናቸው #AljazeeraArabic #BBCArabic #CNNArabic #SkyNewsArabic #AlArabia #RTArabic #AlAzharSheikhAhmadAlTayeeb #AlAzhar #ShehAlhabibUmer #SabirMashhoor #الشرعي_أسعد #شيخ_محمد_بن_زايد
Show all...
በእንግሊዝኛ ትዊት የምናደርግ ከሆነ ከሀሳባችን መጨረሻ ላይ ማስቀመጥ ያለብን ሀሽታጎች እኒህ ናቸው #JoeBiden #BBC #CNN #AljazeeraEnglish #Reuters #SkyNews #RT #Anadolu #UN #AU #Erdogan #YassirQadhi
Show all...
በአማርኛ ትዊት የምናደርግ ከሆነ ከሀሳባችን መጨረሻ ላይ ማስቀመጥ ያለብን ሀሽታጎች እኒህ ናቸው #AbiyAhmed #FBC #EBC #VOA #DWAmharic #FitihMegazine #ኢሰመጎEHRC #የኢትዮጵያ_ሃይማኖቶች_ጉባኤReligiousCouncil_Of_Ethiopia
Show all...
ለበለጠ መረጃ @Abdu4666
Show all...
5.66 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.