ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ ➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77
Show more176 727
Subscribers
+44124 hours
+2 8637 days
+12 91630 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailableShow in Telegram
እለቱን በዚህ ንግግር ልዝጋው!
አርሰናል የመጣበት መንገድ አሁን ላይ ላለበት ከፍታ አብቅቶታል ግን ከፍታ ላይ መውጣቱ አሁን ላይ ያሰጋው ጀምሯል ምክኒያቱም የወጣበት ተራራ መናድ ጀምሯል እና። አርቴታ ታክቲክ ብቻ ሳይሆን ተጨዋቾችን እየቀያየረ መሞከር አለበት ትንሹ ንዋኔሪ ጊዜ አሁን ነው ብዬ አስባለሁ።
ቀጣይ ተጋጣሚው ደግሞ ማንችስተር ሲቲ ነው ለአርሰናል የምጥ ጊዜ ነው።
የአርቴታ Prime አለቀ ይሆን👀?
#የግል እይታ!
@Premier_league_et
@Premier_league_et
👏 20👍 9😁 6👎 3❤ 3🔥 3🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ራያ ከጨዋታው በኋላ ስላዳነው ፔናሊቲ ሲጠየቅ:
"ፔናሊቲው የተመታበትን ቦታ ትክክክለኛ ቦታ በማግኘቴ እድለኛ ነበርኩ፣ በድጋሚ የተመታውን ኳስም በማዳኔ እድለኛ ነበርኩ"
@Premier_League_Et @Premier_League_Et
👍 37❤ 6🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
ዳቪድ ራያ ፔናሊቲውን ካዳነ በኋላ በድጋሚ የተሞከረበትን ያዳነበት በGoal line technology ሲታይ
👍 20🔥 4❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 አርሰናል ባለፉት 11 ጨዋታዎች:
🥶 8 ክሊን ሺት
⚽️ 4 ጎል ተቆጠረባቸው
Scary defenders😰
🔥 21👍 10❤ 3
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል በቀጣይ በፕሪሚየር ሊጉ ማንችስተር ሲቲን ሲገጥም በቻምፒየንስ ሊጉ ደግሞ PSGን ይገጥማል።
@Premier_league_et
@Premier_league_et
Share :- @Premier_League_Et
Share :- @Premier_League_Et
👍 21❤ 6😁 5👎 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናል የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ኢናኪ ካና
@Premier_league_et
@Premier_league_et
❤ 42🔥 6👍 5👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማርቲኔሊ🙄?
@Premier_league_et
@Premier_league_et
👍 15😱 10❤ 3😁 3🤯 3🔥 1👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ራሂም ስተርሊንግ ታሪክ ፅፏል!
ስተርሊንግ ለአራት የተለያዩ የእንግሊዝ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ የተጫወተ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።
@Premier_league_et @Premier_league_et
🔥 27😁 9👍 7❤ 3
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል የጣሊያን ቡድኖችን 4 ጊዜ ከሜዳው ውጪ ገጥሞ ማሸነፍ አልቻለም።
@Premier_league_et
@Premier_league_et
😁 12👍 5❤ 5🔥 3💔 1
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.