cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፍትህ መድረክ/justice/forum

በዚህ ቻናል ህግ ነክ ዜናዎች፣ ከህግ ጋር የተያያዙ የተመራረጡ ህግ ነክ ጽሁፎች ይቀርባሉ። "የተሻለች አለም እንድትኖረን ሁላችንም ለፍትህ እንቁም"! በቻናሉ ላይ ለሚቀርቡ ህግ ነክ ጉዳዮች ሀሳብና አስተያየት ማቅረብ ከፈለጉ፣ አልያም ማንኛውንም ህግ ነክ ጥያቄን ማቅረብ ካሻዎ ይህንን https://t.me/+anrtSjp33rVmODg0 የመወያያ ግሩፑን ሊንክ በማስፈንንጠር የመወያያ ግሩፑን ይቀላቀሉ።

Show more
Advertising posts
746
Subscribers
+224 hours
+17 days
+7430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

212110.pdf9.82 KB
የሰ.መ.ቁ 239711 የሰ.መ.ቁ 23141.pdf7.23 KB
191393.pdf9.62 KB
235829.pdf8.91 KB
237423.pdf1.26 MB
ቼክና ዋስትና በ፦ዮሴፍ አእምሮ (ጠበቃና የሕግ አማካሪ) በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ቼክን በተመለከተ በሚደረጉ ክርክሮችም፣ ቼክ ለባንክ እንደቀረበ የሚከፈልበት የንግድ ወረቀት እንደሆነ እና ለሌላ አገልግሎት እንደማይውል መግባባት አለ፡፡ ይህ አቋም ግን አስገዳጅ የህግ ትርጉም የመስጠት ሥልጣን ባለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የተለወጠ ይመስላል፡፡ የዚህ ፅሑፍ ዓላማም በቼክ ባህሪ እና በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ ምልከታ ለማድረግ ነው። ጸሐፊው በጽሑፉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቼክ ላይ የሰጠውን ውሳኔ ይተቻል። #cheque #abyssinialawblog https://www.abyssinialaw.com/blog/cheque-and-guarantee-in-ethiopia
Show all...
ቼክና ዋስትና - Blog

በአንድ አገር የገበያ ሥርዓት ውስጥ ክፍያ የሚካሄድበት ደንብ አለ፡፡ የክፍያ ሥርዓቱም በዓይነት፣ በጥሬ ገንዘብ፣ በሰነድ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ሊሆን ይችላል፡፡ በዓይነት ወይም በጥሬ ገንዘብ የሚደረጉ ግብይቶች በአብዛኛው ተጨማሪ ወጭ የሚጠይቁ፣ ለአያያዝ የማይመቹ እና የደህንነት ሥጋት ያለባቸው የክፍያ መፈፀሚያ ዓይነቶች ናቸው፡፡ እነዚህን ሥጋቶች ለመቅረፍ እና የክፍያ ሥርዓቱን የበለጠ ቀልጣፋ

በዚህ ቻናል ህግ ነክ ዜናዎች፣ ከህግ ጋር የተያያዙ የተመራረጡ ህግ ነክ ጽሁፎች ይቀርባሉ። "የተሻለች አለም እንድትኖረን ሁላችንም ለፍትህ እንቁም"! በቻናሉ ላይ ለሚቀርቡ ህግ ነክ ጉዳዮች ሀሳብና አስተያየት ማቅረብ ከፈለጉ፣ አልያም ማንኛውንም ህግ ነክ ጥያቄን ማቅረብ ካሻዎ ይህንን https://t.me/+anrtSjp33rVmODg0 የመወያያ ግሩፑን ሊንክ በማስፈንንጠር የመወያያ ግሩፑን ይቀላቀሉ። https://t.me/j_f125
Show all...
የችሎት ዘገባ/odeeffannoo dhaddachaa

ይህ የመወያያ ግሩፕ ነው።

በዚህ ቻናል ህግ ነክ ዜናዎች፣ ከህግ ጋር የተያያዙ የተመራረጡ ህግ ነክ ጽሁፎች ይቀርባሉ። "የተሻለች አለም እንድትኖረን ሁላችንም ለፍትህ እንቁም"! በቻናሉ ላይ ለሚቀርቡ ህግ ነክ ጉዳዮች ሀሳብና አስተያየት ማቅረብ ከፈለጉ፣ አልያም ማንኛውንም ህግ ነክ ጥያቄን ማቅረብ ካሻዎ ይህንን https://t.me/+anrtSjp33rVmODg0 የመወያያ ግሩፑን ሊንክ በማስፈንንጠር የመወያያ ግሩፑን ይቀላቀሉ። https://t.me/j_f125
Show all...
ከሰባት_ባላነሱ_ዳኞች_የተሻሻሉ_የሰበር_ውሳኔዎች.pdf3.08 KB
የግጥሙና የዜማው ደራሲ እንዲሁም ሙዚቃውን ያቀናበረው አሚጎ የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቦት ነው።
Show all...
In the realm of justice, where we stand tall,  Gather round, friends, come one, come all,  The Justice Forum calls, let your voices be heard,  In the echo of reason, let’s spread the word.  Justice Forum, our virtual space,  Where the law shines bright, and wisdom we chase,  With every discussion, our knowledge will grow,  Together in reason, let the truth flow.  From cases to statutes, we share and we learn,  In the fire of debate, we take our turn,  With passion and reason, we seek what is fair,  In the heart of the forum, justice fills the air.  Justice Forum, our virtual space,  Where the law shines bright, and wisdom we chase,  With every discussion, our knowledge will grow,  Together in reason, let the truth flow.  So raise up your voices, let justice resound,  In this gathering of minds, the answers are found,  Through every dilemma, together we stand,  In the spirit of justice, hand in hand.  Justice Forum, our virtual space,  Where the law shines bright, and wisdom we chase,  With every discussion, our knowledge will grow,  Together in reason, let the truth flow.  (Outro)  So join us, dear friends, let’s chart the unknown,  In the Justice Forum, no one stands alone,  With laughter and learning, let’s carry the light,  Together in justice, we’ll shine through the night. 
Show all...
Reggae4.48 MB
ለቤቱ_መሰራት_የገንዘብ_ወይም_የጉልበት_አስተዋፅዖ_ማድረግ_ብቻውን_የጋራ_ባለሀብት_የማያደርግ_ስለመሆኑ.docx0.16 KB
የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ በሌላ ሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤትን የጋራ ለማድረግ የተደረገ ስምምነት ከሌለ በስተቀር ለቤቱ መሰራት የገንዘብ ወይም የጉልበት አስተዋፅዖ ማድረግ ብቻውን የጋራ ባለሀብት የማያደርግ ነው ተብሎ ተወስኗል። https://t.me/ethiolawtips @ethiolawtips
Show all...
ለቤቱ_መሰራት_የገንዘብ_ወይም_የጉልበት_አስተዋፅዖ_ማድረግ_ብቻውን_የጋራ_ባለሀብት_የማያደርግ_ስለመሆኑ.pdf1.26 MB
አሜሪካን 50 ቢሊየን ዶላር ያሳጡት አፍሪካውያን ዲጂታል አጭበርባሪዎች መቀመጫቸውን ናይጄርያና ጋናን በመሳሳሉ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ያደረጉት አጭበርባሪዎች ተደራሽነታቸው እየሰፋ ይገኛል አጭበርባሪዎቹ “እየሰራን ያለነው አውሮፓውያን በቅኝ ግዛት ዘመን የዘረፉትን ንብረት ማስመለስ ነው” ይላሉ አለም በቴክኖሎጂ እና በኢንተርኔት አማካኝነት እጅጉን እየተቀራረበች በምትገኝበት ጊዜ በበይነ መረብ አማካኝነት የሚደረጉ የዲጂታል ማጭበርበሮች እየጨመሩ ይገኛሉ። በተለይ ከምዕራብ አፍሪካ መነሻቸውን ያደረጉ የዲጂታል ማጭበርበሮች ከአፍሪካ ተሸግረው በአውሮፓ እና አሜሪካ እንዲሁም በሌሎች የአለም ክፍሎች ያላቸው ተጽዕኖ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ እንደሚገኝ ይነገራል። እነዚህ አጭበርባሪዎች ከራሳቸው አልፎ ሌሎች ወጣቶችን በማሰልጠን በዲጂታል ማጭበርበር ላይ በሰፊው እያሰማሩ ነው። በአካል እና በበየን መረብ በሚያሰለጥኗቸው ሰልጣኞች አማካኝነት ቅርኝጫፋቸውን እያሰፉ የሚገኙ ሲሆን የአለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም ኢንተር ፖልን ጨምሮ የሀገር ውስጥ የጸጥታ አካላትን ትኩረት ሰበዋል። የፍቅር ግንኙነትን በመጠቀም፣የቢዝነስ ኢሜሎችን እና ግላዊ ሚስጥሮችን በመበርበር ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ የሚያገኙት የዲጂታል አጭበርባሪዎች “ሀስል ኪንግድም፣ ያሆ ቦይስ፣ ብላክ አክስ” እና በሌሎችም መጠሪያዎች ይታወቃሉ። አጭበርባሪዎቹ የግለሰብ እና የመንግስት የጨረታ ሂደት መረጃዎችን ጭምር በመመንተፍ በሚገኙባቸው ሀገራት ራስ ምታት ሁነዋል። የፖስታ ሳጥን ቁጥሮች፣ የስልክ ልውውጦች፣የፋክስ እና የኢሜል አድራሻዎች፣ የማህበራዊ ዋስትና ቁጥሮች እና ሌሎች የማህበራዊ ትስስር ገጽ መረጃዎች ማጭበርበሩን ለማድረግ እና ተጠቂያቸውን ለማጥመድ ከሚጠቀሙባቸው ዘዴዎች መካከል ናቸው። “ኦንላይን ሮማንስ ስካም” ወይም የበይነ መረብ የፍቅር ማጭበርበር ተብሎ በሚጠራው ዘዴ በሀሰተኛ ስም በተከፈቱ ማህበራዊ ሚዲያዎች ከሰዎች ጋር የፍቅር ግንኙነት ከመሰረቱ በኋላ ገንዘብ እንዲረዷቸው ወይም በጋራ ስራ እንስራ በማለት ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ አድራሻቸውን ያጠፋሉ። ሲከፋ ደግሞ የፍቀር አጋር አድርገው በጥናት የያዙትን ሰው ግላዊ መረጃዎች፣ ፎቶ ቪድዮ እና ሌሎችንም ሚስጥሮች በማህበራዊ ትስስር ገጽ እንደሚያሰራጩ በማስፈራራት ገንዘብ የሚቀበሉበት መንገድ ይጠቀሳል። በዚህ የማጭበርበር መንገድ ሁለቱም ጾታዊ ተጠቂዎች ሲሆኑ የሴቶች እና በእድሜ የገፉ ሰዎች ተጠቂነት ግን ከፍተኛ እንደሆነ ተነግሯል። በዚህ መንገድ በ2023 በአሜሪካ እና አውሮፓ ከ26 ሺህ በላይ ሰዎች ተጭበርብረዋል በተመሳሳይ አመት ከአሜሪካ ብቻ 50 ቢሊየን ዶላር ድረስ ማጭበርበር ችለዋል። ይህ መጠን ለፖሊስ ሪፖርት ከተደረገው ጥቆማ መነሻ ብቻ የተገኝ ሲሆን ለፖሊስ ያላመለከቱት እና በነዚህ አካላት የተጭበረበሩ ሰዎች ቢጨመሩ መጠኑ ከዚህም ላይ ሊጨምር እንደሚችል ነው የሚነገረው። አጭበርባሪዎቹ አሜሪካ እና አውሮፓውያን በቀኝ ግዛት ዘመን በአፍሪካ ሀገራት ፈጸሙትን በደል እና የዘረፉትን ንብረት እያስመለሱ እንደሆነ ለደረሰው ታሪካዊ በደልም ምላሽ እየሰጠን ነው ብለው ያስባሉ። በዚህ ቻናል ህግ ነክ ዜናዎች፣ ከህግ ጋር የተያያዙ የተመራረጡ ህግ ነክ ጽሁፎች ይቀርባሉ። "የተሻለች አለም እንድትኖረን ሁላችንም ለፍትህ እንቁም"! በቻናሉ ላይ ለሚቀርቡ ህግ ነክ ጉዳዮች ሀሳብና አስተያየት ማቅረብ ከፈለጉ፣ አልያም ማንኛውንም ህግ ነክ ጥያቄን ማቅረብ ካሻዎ ይህንን https://t.me/+anrtSjp33rVmODg0 የመወያያ ግሩፑን ሊንክ በማስፈንንጠር የመወያያ ግሩፑን ይቀላቀሉ። https://t.me/j_f125
Show all...
የችሎት ዘገባ/odeeffannoo dhaddachaa

ይህ የመወያያ ግሩፕ ነው።

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.