cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ministry Of Education

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads» https://telega.io/c/Tmhrt_minister or @MoeAds_bot

Show more
Advertising posts
177 703
Subscribers
-624 hours
+6457 days
+14 97330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
አንኳን ወደ Uniwise Academy በሰላም መጡ☺️.  ለፍሬሽማን ተማሪዎች የተዘጋጀ የOnline/virtual  ማስተማሪያ መዳረሻዎ!  በአካዳሚክስ የላቀ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያስፈልጉ ክህሎቶችን በ Uniwise አካዳሚ በመማር ውጤታማ ብቻ ሳይሆን ትምህርቶን ቀላል እና ቀልጣፍ ያድርጉ::🙌 📚አንደሚታወቀው ፍሬሽማን ላይ የሚሰራው ውጤት ዲፓርትመንት ለመምረጥ በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው:: ከዚህም በተጨማሪ የመጀመሪያ ዓመት ላይ የሚሰራው GPA ትኩረት ሊሰጠው ሚገባ ነው ምክንያቱም የሚሰጡት ኮርሶች ትልቅ credit hour⏳ ስላላቸው ቀጣይ አመታት ላይ ለምትሰሩት grade የላቀ አስተዋፅኦ አላቸው (ማለትም በደንብ ከተሰሩ❗️❗️ ) :: ❇️ታድያ እርሶ ከፍ ያለ ውጤት ማምጣት ይፈልጋሉ ❓ ❇️የፈለጉትንስ ዲፓርትመንት join ማረግ ይፈልጋሉ❓ ✅እነሆ ወደ ትክክለኛው ቦታ መተዋል! አካዳሚአችን በተመረጡ እንስትራክተሮች ለተማሪዎች ግልፅ እና አጭር በሆኑ ቪደዮዎች በመታገዝ አንዲሁም ፈታኝ እና አስተማሪ የሆኑ ጥያቄዎችን🧑‍💻 STEP-BY-STEP በማስረዳት በተጨማሪም የMEDICINE ተማሪዎችን ለCOC በማዘጋጀት ካለማቹበት አንድትደርሱ ዝግጅቱን ጨርሶ አየጠበቃችሁ ይገኛል :: 😊 እና አርሶስ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ወደ ቦታችን/bot በመሄድ ይመዝገቡ 👉 @uniwiseacademy_bot Join our channel for more information 👉 @Uniwiseacademy "Uniwise Academy: Where Learning Becomes Efficient!" #Learn_with_UWA
Show all...
👍 19
Photo unavailableShow in Telegram
በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዐት ⏰ ከኛ ጋራ ሲሆን በምቾት ነው ጥናት !!🤩 ትምህርት ሳይሰለቸን፣ ጥናት ሳያደክመን የፈለግንበት ቦታ በፈለግንበት ሰአት አብረን እንማር የሚላችሁ GlobeDock Academy ብቻ ነው 🙌!! 🌼 አዲስ በሰራነው መተግበሪያ ከ 7 - 12ተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ትምህርትን በቀላሉ መማር ይችላሉ። አሁኑኑ Download አድርጋችሁ ትምህርትን ካላቹበት በምቾት ተማሩ !! Available on Play store and App Store 👇— DOWNLOAD NOW— 👇 https://app.gdacademy.et/app 🌼መልካም አዲስ አመት 🌼 For any updates and Info Follow GlobeDock Academy's Official Telegram Channel : https://t.me/globedockacademy
Show all...
👍 12 2
00:24
Video unavailableShow in Telegram
✅ቀጥታ ወደ አሜሪካ ወይም አዉሮፖ ለመሄድ የሚያስቸግሩበት ምክኒያቶች አሉ። እነሱም: - ዝቅተኛ Grade - በቂ bank statement ያለመኖር - English proficiency letter - የኤምባሲ interview challenge 🔴 When you apply to dubai, you won't have any of these problems. And after a year you'll have the chance to transfer to their partner universities in Europe🇪🇺 and USA🇺🇸 ⚠️We accept no agency fees for this process. For more details: 📍22, 2, Tigat building      3rd floor, office no.32 📞Contact:       +251913793620       +251928908520       +251937162229 🔹Or simply, send us a message @twoonetwoinfo ⚠️ For the latest updates on studying abroad: Join our tiktok page
Show all...
InShot_20240131_153344459.mp432.15 MB
👍 10 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። 👇👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et/ የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️ ትምህርት ሚኒስቴር https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Show all...
👍 48🤔 34 15🥰 7🔥 2👏 2🌚 2
Steps for Application of the scholarship 1. Go to https://portal.aau.edu.et 2. Click on 'Apply for Admission' 3. Fill basic information 4. For sponsorship choose 'Government Scholarship' 5.For Other Reason menu write “more than 500 and above” and attach Your Grade 12 result document. የማመልከቻ ጊዜ:- ሐሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ *በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪ ከሆኑ ያመልክቱ። *ይህ ጥሪ ከዚህ ቀደም ያመለከቱት አመልካቾች አያካትትም። የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️ ትምህርት ሚኒስቴር https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Show all...
👍 17😁 4
#AAU የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነጻ የትምህርት እድል (ሶኮላርሺፕ) ሊሰጥ እንደሆነ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ ነው። ዩኒቨርሲቲው በቅርቡ ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና ይሰጣል። በዚህም ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ገልጿል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ አሳውቋል። አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ " ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለኝን ቁርጠኝነት እገልጻለሁ " ብሏል። የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️ ትምህርት ሚኒስቴር https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
Show all...
👍 51😁 17 6🍾 5😱 4🌚 4🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ህክምና ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ህክምና /Medicine/ ትምህርት ለመማር ማመልከት ለምትፈልጉና ከዚህ በታች የሚስፈልጉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የኮሌጁን በይነመረብ ላይ በቅርቡ በሚገለጸው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ማመልከት ትችላላሁ፡፡ ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤ 1.  በ2016 ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች 2.  በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤ከ600 የተፈተኑ •  ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -   ለወንድ 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት ከ700 የተፈተኑ   ለወንድ 580 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 555 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት •  ለአፋር ክልል፣ለቦረና ዞን (ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ለጋምቤላ ክልል፣ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ለዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል)   ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 425  እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት 3.  ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ ማሳሰቢያ 1.  ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው 2.  የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 11-18፣ 2017  ዓ.ም 11ሰዓት ድረስ ብቻ ነው 3.  ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የኮሌጁን በይነመረብ www.sphmmc.edu.et/ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ Facebook፡SPHMMC / ወይንም የኮሌጁን ሬጅስትራር ቢሮ ይደውሉ፡፡ •  ስልክ፡- 251 118 96 5125 @Tmhrt_Minister
Show all...
👍 31 2
Photo unavailableShow in Telegram
#AAU_UAT 🔥እንኳን ደስ አላችሁ 🥰 ✨ዘግይታችሁ ዝግጅት ለጀመራችሁ ይህ እጅግ ወሳኝ ነው ❗️ 💡ነገ እንዲሁም ከነገወዲያ ዉሎም ምሽትም በUAT CENTER 👌 ✔️ጥያቄ እንሰራለን ✔️ፈተና እንለማመዳለን ✔️ምክር እንለዋወጣለን ⌛️ ከዚህ ውጭ AAU ለመግባት ምን ያስፈልጋል ?...ምንም 🤷 📍AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ አድርሱ 🙏 ◼️ለUAT Preparation ምዝገባ ⤵️ => @UATRegistration_Botለማንኛውም ጥያቄ ☎️ 0916687665 => @UAT_bot 📥 =>@UATCenter @AAU_UAT_Center ❤️ @AAU_UAT_Center ❤️
Show all...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
#Advertisement አንኳን ወደ Uniwise Academy በሰላም መጡ☺️.  ለፍሬሽማን ተማሪዎች የተዘጋጀ የOnline/virtual  ማስተማሪያ መዳረሻዎ!  በአካዳሚክስ የላቀ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያስፈልጉ ክህሎቶችን በ Uniwise አካዳሚ በመማር ውጤታማ ብቻ ሳይሆን ትምህርቶን ቀላል እና ቀልጣፍ ያድርጉ::🙌 📚አንደሚታወቀው ፍሬሽማን ላይ የሚሰራው ውጤት ዲፓርትመንት ለመምረጥ በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው:: ከዚህም በተጨማሪ የመጀመሪያ ዓመት ላይ የሚሰራው GPA ትኩረት ሊሰጠው ሚገባ ነው ምክንያቱም የሚሰጡት ኮርሶች ትልቅ credit hour⏳ ስላላቸው ቀጣይ አመታት ላይ ለምትሰሩት grade የላቀ አስተዋፅኦ አላቸው (ማለትም በደንብ ከተሰሩ❗️❗️ ) :: ❇️ታድያ እርሶ ከፍ ያለ ውጤት ማምጣት ይፈልጋሉ ❓ ❇️የፈለጉትንስ ዲፓርትመንት join ማረግ ይፈልጋሉ❓ ✅እነሆ ወደ ትክክለኛው ቦታ መተዋል! አካዳሚአችን በተመረጡ እንስትራክተሮች ለተማሪዎች ግልፅ እና አጭር በሆኑ ቪደዮዎች በመታገዝ አንዲሁም ፈታኝ እና አስተማሪ የሆኑ ጥያቄዎችን🧑‍💻 STEP-BY-STEP በማስረዳት በተጨማሪም የMEDICINE ተማሪዎችን ለCOC በማዘጋጀት ካለማቹበት አንድትደርሱ ዝግጅቱን ጨርሶ አየጠበቃችሁ ይገኛል :: 😊 እና አርሶስ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ወደ ቦታችን/bot በመሄድ ይመዝገቡ 👉 @uniwiseacademy_bot Join our channel for more information 👉 @Uniwiseacademy "Uniwise Academy: Where Learning Becomes Efficient!" #Learn_with_UWA
Show all...
👍 17 5🤔 1
00:18
Video unavailableShow in Telegram
#Advertisement 🔴 October intake Applications have started! 🔵 ⚠️ No Agency fee, No english language proficiency, and No Matric certificate needed! ✅ Apply with just your highschool transcripts and get a chance to transfer to any country of your choice after your first year in Dubai! 📢 You can reach us by visiting our office at: 📍22, 2, Tigat building      3rd floor, office no.32 📞Contact:       +251913793620       +251928908520       +251937162229 🔹Or simply, send us a message @twoonetwoinfo ⚠️ For the latest updates on studying abroad: https://www.tiktok.com/@twoonetwoconsultancy?_t=8pRZ5z1EoyH&_r=1
Show all...
31.32 MB
👍 8
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.