cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መፍትሔ ሥራይ ወዓይነ ጥላ (የባህል ህክምና)

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ ዳቦ ማከፋፈያው) አጠገብ እንገኛለን። 📞#0911683089 📞#0915860690 መልዕክት ካለዎት @pawlos2

Show more
Advertising posts
10 720
Subscribers
-1124 hours
-877 days
-48830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉 #አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያት ርልስቴት ግንባር ሸገር ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ https://telegram.me/mefetheaseray ✅ፌስቡክ ገፃችን fb.me/etsedebedabe.abyssinia ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @pawlos2
Show all...
🛜#የመተትና_የዓይነጥላ_ልዩነትና አስከፊ ስራቸው 🛜#መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው ❇#ድግምት ❇#ውለሽ ❇#የሰው እጅ ❇#ደንቀራ ❇#ስልበት በመባል ይታወቃል። 👉 🛜#መተት_ፈሪሐ_እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት ስራ ነው ። 🚹ውለሽ (መተት) በመባል ይታወቃል። 📌#መስልብ 📌#መስተሐምም 📌#መስተአብድ 📌#መስተባርር 📌#ህልመ ደብድብ 📌#መድፍነ ፀር 📌# የገብያ መዝጊያ 📌#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል ☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑ እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። ♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦ #መተት አይነቱ ብዙሲሆን ለምሳሌ፦ ☘፩. #በስም በማስደገምና በማስመተት ☘፪. #በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ☘፫. #በመርጨት (ደንቀራ በመጣል) ☘፬ #በስም አስደግሞ በመቅበር ☘፭ #በወዝ በብር በማስደገም ወዘተ..... 🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈 #የመተት_ተፅኖውና_የክፋቱ_ጥግ 👉🧿ሀገር አስለቅቆ መስደድ 👉🧿ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ 👉🧿እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት 👉🧿ሽባ ማድረግ 👉🧿እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል 👉🧿የአልጋ ቁራኛ ማድረግ 👉🧿ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት 👉🧿መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ መንደፍ ☑🧿ጥቁር ሰው፣በሬ፣ውሻ፣እባብ እየመሰለ ማሰቃየት ☑🧿ሆድን ቀትቶ መንፋት ☑🧿ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ☑🧿ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ☑🧿ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ☑🧿ጭንቅላትን (እውቀትን)ባዶ ማድረግ ☑🧿ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ☑🧿ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ☑🧿ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ☑🧿ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ☑🧿ሰውነትን መሸምቀቅ ✅🧿እራብ እራብ ማለት ✅🧿እህል መከልከል ✅🧿ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅🧿በጣም መክሳት ✅🧿እንቅልፍ መከልከ ✅🧿እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ✅🧿ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅🧿ገንዘብ መበተን ♐🧿ስራ ጀምሮ አለመሳካት ♐🧿የውጭ እድል መዘጋጋት ♐🧿እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ♐🧿ባልና ሚስት ማለያዩት ♐🧿መካንነት ♐🧿አግኝቶ ማጣት ♐🧿የገብያ መዘጋጋት. ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ❇ #የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ✳➡️የሚመጣ እድል መመለስ ✳➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ✳➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ✳➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✳➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ 🈳↔ከትዳር መገርገ 🈳↔ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 🈳↔ስራ ለመቀጠር መገርገር 🈳↔ከውድድር ውጤት ማሳጣት 🈳↔ትምህርት መገርገር ማስጠላት 🈳↔ተምሮ ከንቱ ማድረግ 🈳↔ከሰው ማጋጨት ማጣላት ➡❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ➡❇️በራስ አለመተማመን ➡❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ➡❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ➡❇️የአፍ ጠረን መቀየር ➡❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ➡❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ➡❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ➡❇️ተስፋ መቁረጥ ወዘተ...... 👉 #የመተት_መፍትሔ 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 🟦#የሎል ቅርፍት 🟦#የወይናግፍት ቅጠል 🟦#የአንባጮ ተቀፅላ 🟦#የጥቁር አዝሙድ ፍሬ 🟦#የፌጦ ፍሬ ♈♈♈♈♈♈♈ #የዓይነ_ጥላ_መፍትሔ ➖➖➖➖➖➖➖ 🟩#የግዜዋ ስር 🟩#የታሪገማ ስር 🟩#የአስተናግር ስር 🟩#ከርቤ እጣን 🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👉 #የመፍትሔውን እፅዋቶች ሁሉንም ቀጥቅጦ በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ለ7 ቀን መፍትሔውን እየደገሙ መታጠብ ድግምትን ይሽራል። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 👉 #የዓይነጥላውን ስሮችን ቀጥቅጦ አልሞ ከ7-14 ቀን እየታጠኑ መተኛት አይነ ጥላን ያስወግዳል። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ ይጠቀሙበት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/meftheaynetla https://t.me/meftheaynetla 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ አድራሻች አዲስ አበባ ከወሰን በታች ከመብራቱ ( ንብባንክ ) ወደታች ሲወርዱ አዲሱየሐያት ኮንስስትራክሽን ህንፃ ግንባር እንገኛለን የስራሰአት #ሰኞ--ቅዳሜ 2:300 -11:00 ሰአት። ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ 📞📞#0911263566 📞📞#0904727599። ሊንኩን በመጫን ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ጆይን ያድርጉን ✅የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/meftheaynetla የቴሌግራም መልክት መቀበያ @ZEAYNETLA
Show all...

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን ¹¹ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። ¹² የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። መዝሙር ፡ ፷፭ ። እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር በደስታ አሸጋገረን አሸጋገራቹህ አዲሱ ዘመን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟ ተረጋግቶ ችግርና ሞት ተወግዶ ሰላም ፍቅር ደስታ በረከት የሰፈነባትና በከፍታ ማማ የምትነግሥበት ዘመን ያድርግልን መልካም አዲስ አመት ለመላው የዓለም ሕዝብ በሙሉ አሜን አሜን
Show all...
👉 #አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያት ርልስቴት ግንባር ሸገር ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ https://telegram.me/mefetheaseray ✅ፌስቡክ ገፃችን fb.me/etsedebedabe.abyssinia ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @pawlos2
Show all...
🚹#የተለያዩ_ችግሮች_እንዴት_ይከሰታሉ_መፍቴሔአቸውስ_በዝርዝር_እንይ ◼#የጭንቀት መንፈስ?? ◼#ሾተላይ መንፈስ ◼#የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? ◼#የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? ◼#ስንፈተ ወሲብ?? ◼#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት ◼#የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? ◼#የፊንጢጣ ኪንታሮት?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር እናያለን ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #የመተት_መንፈስ_በቤተሰብአችንላይ_ሲሰራብን_የሚመጣው_ችግር 🧿#ስራን መጥላት 🧿#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 🧿#በሰው ዘንድ ማስጠላት 🧿#ሀገር ለሀገር ማዞር 🧿#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🧿#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት 🧿#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ 🧿#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🧿#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት 🧿#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር 🧿#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት 🧿#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ 🧿#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ 🧿#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል ♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈♈ #የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች_ያለውተፅኖ ⏩ስንፈተ ወሲብ ታስከትላለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ ⏩ትዳር እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ⏩ድብርርት ⏯ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸ ✳ግለወሲብ ተጠቃሚ ማድረግ ✳ስሜት አልባ ማድረግ ✳ህልመ ሌሊት ✳የወር አበባ መዘ ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ #የጭንቀት_መንፈስ_የሚያመጣው_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት 🔸ለመኪና አደጋ መዳረግ 🔸መኖር ማስጠላት 🔸የተለያዩ ሱሶች ተጠቃሚ መሆን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🈳#መፍትሔ_ዓይነጥላ #የአርጋጋፎ ቅርፍት #የጀበራ ስር #የጠለንጅ ስር #የዋጅኖሽ ስር #የቅላቦ ስር 👉አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና አዘጋጅቶ አድቆ ሸርከት አድርጎ ወቅጦ ከፊሉን ከ፲፬-፳፩ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። #ከፊሉን በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ለ9 ጥዋት ጥዋት መታጠብ አይነጥላን መተት መንፈስን ሙሉ በሙሉ ያስወግዳሉ። 👉#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ♈ዓይነ ጥላ ♈ሕልመ ሌሊት ♈የስራ ጫና ♈ጭንቀት፣ ፍርሃት ♈የአባላዘር በሽታዎች ♈የፌንጢጣ ኪንታሮት ♈ኢንፌክሽን ♈የልብ ህመም ♈የጉበት ህመም ♈የኩላሊት ህመም ♈የስኳር በሽታ ♈የደም ግፊት ♈የኮሌስትሮል ከፍ ማለት ♈የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ) ♈የደም ስር ችግሮች ♈የነርቭ ህመም ♈ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም ♈ግለ ወሲብ ♈ዝሙት ♈የስነ ልቦና ጫና ♈ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም ♈ሲጋራ ማጨስ ♈የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ 🛜 ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ♐#የዶግ ሥሩን ፪, ♐#የዝግጣ ስር ፫, ♐#የዷዷቴ ስር ፬, ♐#የጥንጅት ሥር ፭,♐#የሳማ ስር አዘገጃጀት የሁንም ስሮች በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ ሁሉንም በኩል መጠን አቀላቅሎ 7[ ፯ ] የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በግማሽ ኪሎ ማር አቀላቅሎ ለሰባት ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ መብላት ። ❌አልኮል ❌ፆታዊ ግንኙነት ❌ተልባ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ያድርጉ 👉 #አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ https://telegram.me/mefetheaseray ✅ፌስቡክ ገፃችን fb.me/etsedebedabe.abyssinia ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @pawlos2
Show all...

📞📞#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ https://telegram.me/mefetheaseray ✅ፌስቡክ ገፃችን fb.me/etsedebedabe.abyssinia ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @pawlos2
Show all...
#በምን ተቸግረዋል ?? #በእድል መወሰድ #በረከት በማጣት #በገንዘብ መሰለብ #በስንፈተ ወሲብ #በአይነጥላ #በመተት መንፈስ #በገብያ መዘጋት ♈#እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች ♈እየሰሩ አያድጉም ♈እየደከሙ አይሳካላቸውም ♈በሄዱበት ስኬት የለም ♈አግኝቶ ማጣት ♈ለፍቶ መክሰር ♈ደክሞ መቅረት ♈ እየተመኝ አለመሳካት ♈ተወዳድሮ አለማሸነፍ ♈ተናግሮ አለመሰማት ♈ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት ♈ስራ ተወዳድር አልፎ አለመጠራት ♈የያዘው ገንዘብ አለመበርከት ♈እያደረ መክሰር ♈ነግዶ አለማትረፍ ♈ተናግሮ አመሰማት አለማሳመን ♈በጥቅሉ ተመኝቶ መቅረት ይሆናል ። #በረከት_ማጣት_በተንኮለኞች_የተሰለበው ሰው ✔ ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም ✔የጀመረው ነገር አይዘልቅም ✔ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ✔ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ✔ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል ✔የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ✔ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል ከኪሳችን ይጠፋል ✔እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው። ✅#ከሳምንት ሳምንት #ከወር ወር #ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ #ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል #ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ። 👉በዚህም ምክኒያት ✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት ✅ተስፋ መቁረጥ ✅መበሳጨት መናደድ ✅ማሰብ መጨነቅ ✅የበታችነት ስሜት መሰማት ✅የፀባይ መቀያየር ድብርት ✅የእንቅል ማጣት ስሜት ✅በሰመመን መጓዝ ✅የመርሳት ትውስታ ማጣት ✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ። ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ #ለእድል_መወሰድ_ለበረከት_ለሰላ_መፍትሔ #የአቱች ስር #የዋርካ ተቀፅላ #የሰለቢላ ስር #የሁለ ገብስር #የእፀ ዮዲት ስር 👉፩ #ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፯ የስኳር ማንኪያ ዱቄት በነጭ ማር ለውሶ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት መቅመስ የተሰለበ የተወሰደ እድል ይመልሳል ያድናል 👉፪ ከዚሁ ቅመም ቀንሶ ከትኮ መያዝ ለገብያ ወሳኝነው ለሰላቢ አያስነካም 👉፫ #ለመፍት ሀብት ለገብያ ከቅመሞቹ ከትቦ ከሱቅ ከገብያ ቢያደርጉት ሀብታም ያደርጋል ገብያ ይስባል። 🌿🌿🌿🌿🌿☘☘☘☘☘☘☘ ⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር ነው ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው የሚያሳዩአቸው ምልክቶች 🔶ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ 🔺 ፍላጎት አለመኖርን 🔶የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን 🔶የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ 🔶ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን 🔶የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) 🔶የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) 🔶የወሲብ ጥላቻ 🔶የብልት አለመነሳት 🔶የብልት ማነስ .... #መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው #መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው #መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው #ዘኢያወርድ/ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው #ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ወዘተ ናቸው። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 #የአደንድን_ፍሬ #እፀ_ገትር 👉፩ #የአደንድን ፍሬውን አውቶ ወቅጦ አልሞ ለአምስት ቀን ቢበሉት የመተ እስኪት ያነሳል ቅንዝር ያደርጋል 👉፪ #የእፀ ገትር ስሩን በጥርስ ቢያኝከው ብልት ያጠነክራል እንደብረት ያጠነክረዋል ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🈳ገንዘብ ማስጨረስ 🈳በረከት ማሳጣት 🈳በአጭር ጊዜ ማደህየት 🈳ከስራ ማፈናቀል 🈳በሰው ዘንድ ማስጠላት 🈳ሀገር ለሀገር ማዞር 🈳አላማን መሳት 🈳ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🈳የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🈳ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🈳ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🈳ማስማጥና ድርቀት መፍጠር 🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈 👉 #የዓይነጥላ_መንፈስ_ዋና_አላማው ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ☸የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ማድረግ ነው። ✳ከትዳር መገርገር ✳ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ✳ስራ ለመቀጠር መገርገር ✳ከውድድር ውጤት ማሳጣት ✳ትምህርት መገርገር ማስጠላት ✳ተምሮ ከንቱ ማድረግ ✳ከሰው ማጋጨት ማጣላት 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ☸ #ለመተትና_ለዓይነጥላ_መፍትሔ #የእፀ መፍርህ ቅጠል ስር #የጤናአዳም ቅጠል ፍሬ #የኮሶ ቅጠል #የእፀ መናሔ ቅርፍት #የጭቁኝ ቅጠል 👉 #ሁሉንም በንፅህና ቀጥቅጦ አልሞ ጥዋት ጥዋት በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ከ7-14 ቀን ቢጠመቁት #መተት_ዓይነጥላ_ገርግር ፈፅሞ ይጠፋል ይለቃል። 👉 #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጋቹህ አጋሯቸው 📞📞#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ አያትርልስቴት ግንባር ሸገር ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ https://telegram.me/mefetheaseray https://telegram.me/mefetheaseray ✅ፌስቡክ ገፃችን fb.me/etsedebedabe.abyssina
Show all...

👉#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ https://telegram.me/mefetheaseray ✅ፌስቡክ ገፃችን fb.me/etsedebedabe.abyssinia ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @pawlos2
Show all...
#በአጭር_ቀን_ከአይነጥላና_ከገርግር_መንፈስ_ይላቀቁ_ምልክቱ_እስከ_መፍትሔው_ላጋራቹህ። #ዓይነ ጥላ #ወንድ ዛር #ሴት ዛር #ገርግር መንፈስ #ዛር ውላጅ #ቤተሰብ ዛር #መተት መንፈስ የነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋነኘናት ተዋናኙና ግንዱ አጋንንትና ዝርያወቹ ናቸው።      ✅ #የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት      ❇️ #የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ማድረግ ነው። ♈ከትዳር መገርገር ♈ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ♈ስራ ለመቀጠር መገርገር ♈ከውድድር ውጤት ማሳጣት ♈ትምህርት መገርገር ማስጠላት ♈ተምሮ ከንቱ ማድረግ ♈ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ☑ #የጭንቀት መንፈስ ችግሮች ❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት ❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ❇️በራስ አለመተማመን ❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ❇️የአፍ ጠረን መቀየር ❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ❇️ተስፋ መቁረጥ 👉 #የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች። ↪️በኪንታሮት ↪️በካንሰር ↪️በስኳር ↪️በኩላሊት ↪️በአስም ↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ ↪️ሆድ መንፋት መጮህ ↪️ጋዝ ማብዛት ↪️ሰውነት ማቀጨጭ ↪️ሰውነት ማግዘፍ ↪️ፀሎት ማስጠላት ↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ ↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ ↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✅ #የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🟰ገንዘብ ማስጨረስ 🟰በረከት ማሳጣት 🟰በአጭር ጊዜ ማደህየት 🟰ከስራ ማፈናቀል 🟰በሰው ዘንድ ማስጠላት 🟰ሀገር ለሀገር ማዞር 🟰አላማን መሳት 🟰ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🟰የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🟰ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🟰ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🟰ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ✳️ #ወንድ_ዛር_በእሴቶች_ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ህመም ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦️ #ሴት_ዛር_በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት መመሰል ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 🌈 #ሾተላይ_መንፈስ_ነገዱ ወንድ ዛርሲሆን ዋናተፅኖው ✔ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ ✔ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ ✔እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል። 👉 #የሾተላ_መፍትሔ_የቱልት ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው ፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት። ፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት መፍትሔ #የጊዜዋ ስር #የአጋም ስር #የታሪገማ ስር #የቁራ ሐረግ ስር #የቀጠጥና ስር #የቀበርቾ ስር 👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮዎች በስራ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ አልሞ ከ14 -21 ፲፬ -፳፩ ቀን እየታጠኑ መተኛት ለ14( ፲፬ )ቀን በስኳር ማንኳያው በማር አንዳንድ ይጠቀሙ ዓይነጥላ ገርግር መተት መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ይለቃል ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ ይጠቀሙበት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ join yadergo https://telegram.me/mefetheaseray https://telegram.me/mefetheaseray ✅ፌስቡክ ገፃችን fb.me/etsedebedabe.abyssinia 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ ☑ አድራሻ አ.አ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ አያት ሪልስቴት ግንባር (ሸገር ባስ)ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን። 📞0911683089 📞0915860690  በስራ ሰዓት ይደውሉ
Show all...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

📞📞#አድራሻችን አዲስ አበባ ሲኤምሲ ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ በበላይ በአዲሱ ድልድይ በሚያወጣው በአዲሱ አስፓልት ወደላይ ሲወጡ ከቆሻሻ ገንዳው (ሸገር ባስ) ዳቦ ማከፋፈያው ጀርባ እንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )#0915860690 #0911683089 ይደውሉ እናመሰግናለን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ጆይን ያድርጉ https://telegram.me/mefetheaseray ✅ፌስቡክ ገፃችን fb.me/etsedebedabe.abyssinia ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @pawlos2
Show all...
Go to the archive of posts
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.