cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ! @abel21bot

Show more
Advertising posts
27 962
Subscribers
-524 hours
-1057 days
-37630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፖርቹጋል ትንሿ የማዴራ ደሴት ተወዳጁ ክርስቲያኑ ሮናልዶ ተወልዶ ያደገበት መንደር ተጉዤ ያየሁት ያስገረመኝ የ CR7 ጎረቤቶች የመንደሩ ሰዎች በሱ ስም ያደረጉት እርሱም ታዋቂ ሲሆን ያቺን የድሀ መንደሩን እንዴት እንደለወጣት ለትውልድ ቦታውም የሰራቸው አስደናቂ ነገሮችን ተመልክቼ ወደ ቤቱም አቅንቻለሁ ሽልማቶቹን ሁሉ ጎብኝቻለሁ እንሆ ሙሉ ቪዲዮውን https://youtu.be/EhtZ_YOvQMU?si=DTNO9JHAiToLNnzl
Show all...
ማመን አልቻልኩም ክርስቲያኑ ሮናልዶ ቤት ሄድኩ Cristiano Ronaldo Portugal Madeira vlog

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of. For business inquiries please contact- [email protected] ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤ ለጥያቄዎቻችሁ- በ [email protected] አግኙን FOLLOW ME: ✭ Instagram:

https://www.instagram.com/abelbirhanu/

✭ Facebook page:

https://www.facebook.com/abelbirhanu21/

✭ Telegram:

https://t.me/abe11

✭ Tik Tok:

https://www.tiktok.com/@abelbirhanu

✭ Twitter:

https://twitter.com/abelbirhanu21

✭ Download App:

https://bit.ly/3ca4XQ3

Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Photo unavailableShow in Telegram
ቆሜ ከታየኋችሁ ያቆመኝ እግዚአብሔር ነው። ኢኼ ልጅ ተሳካለት ሆነለት ካላችሁ ያደረገልኝ እግዚአብሔር ነው። አንዳች ከኔ የሆነ የለም ። እደግመዋለሁ ጥሬ ተመራምሬ በትጋቴ በድካሜ ነው አልላችሁም የሰበሰብኳትን አንዷን ሺህ አርጎ ሺውን በሚሊየን እያጠፈ ከፊቴ ለቀደመው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን። 2ተኛው የዩቲዩብ ቻናሌ 1 ሚሊየን ሰብስክራይበር ደረሰ። ሁሌም በሁሉም ሁኔታ ውስጥ አብራችሁኝ ላላችሁ ሀሳብ አስተያየታችሁ ወንድማዊ እህታዊ ቁጣችሁን ሁሉ ላልነፈጋችሁኝ በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ ። ፕሮግራሞቼን ስፖንሰር በማድረግ ለደገፋችሁ ምርትና አገልግሎታችሁን በቻናሌ ላስተዋወቃችሁ በሙሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን !🙏🙌
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#NewsAlert በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በሬክተር ስኬል 4.8 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦፊዚክስ፣ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በበና ፀማይ ወረዳ የተከሰተው ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ አጎራባች በሆነው አሪ ዞን እንዲሁም ባለፈው ሳምንት ተመሳሳይ ክስተት ያስተናገደው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሉ ዳውሮ ዞን ጭምር የደረሰ እንደሆነ ነዋሪዎች እና ባለስልጣናት ለቢቢሲ ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ትናንት እሁድ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም. የተከሰተውን የመሬት መንቀጥቀጥ የመዘገበው ከሌሊቱ 6 ሰዓት ከ36 ደቂቃ ላይ እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ ፕሮፌሰር አታላይ አየለ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 4.8 ሆኖ መመዝገቡን የሚያስረዱት ፕሮፌሰር አታላይ፤ ይህ መጠን “መካከለኛ” የሚል ደረጃ የሚሰጠው መሆኑን ገልጸዋል። የትናንቱ የመሬት መንቀጥቀጥ ልኬት ባለፈው ሳምንት በዳውሮ ዞን ከተመዘገበው 3 ሬክተር ስኬል ከፍ ያለ መሆኑን የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊው አስታውሰዋል። “ይን [የመሬት መንቀጥቀጥ] ዝቅተኛም፣ ከፍተኛ አይባልም። መካከለኛ ነው። [የሚያስከትለው] ውድመት እና ጥፋት ግን እንደ አካባቢው ቅርበት [የሚወሰን] ነው። ይህ ከተማ ውስጥ ቢፈጠር ብዙ ጉዳት ያደርሳል” ሲሉ የክስተቱ ሊያደርስ የሚችለውን የጉዳት ጠቅሰዋል። BBC
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቪዲዮው ተለቀቀ - ከጣሊያን እስከ አርመን ተጉዤ ከትውልድ አካባቢዋ ሮም ሰማዕት እስከሆነችበትና መቃብሯ እስካሀበት ኸረቫን ተጉዤ ለብዙ ክርስቲያኖች ምሳሌ ፅናት ጥንካሬ የሆነችውን የእናታችን ቅድስት አርሴማን ታሪክ እንዲህ በቪዲዮ አቅርቤዋለሁ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ተመልከቱት https://youtu.be/P7MOvSFC2vg?si=zRy9U5QHPnT-f2zt
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሼር አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ! የሁለተኛው ዩቱዩብ ቻናላችንን ቪዲዮ ተምኔሎች መስራት የሚችል ጥሩ የግራፊክስ ዲዛይነር እንፈልጋለን - ብዛት 1 የስራ ቦታ ከቤትዎ ኦንላየን የኮንትራት ስራ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እንደሁኔታው በስምምነት ሊቀጥል የሚችል ክፍያ - በስምምነት መስራት የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ከሁለተኛው የዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ካሉ ተምኔሎች አንዱን የመረጣችሁትን በራሳችሁ መንገድ አሻሽላችሁ በዚህ ኢሜል አድራሻ ኢሜል ያድርጉ [email protected] የሁለተኛውን ቻናል በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ https://youtube.com/@abelbirhanu1?si=kQiCWaiGIKFbbBwL እናመሰግናለን አቤል ኢንተርቴይመንት
Show all...
የስራ ማስታወቂያ! ግራፊክስ ዲዛይነር - ብዛት 1 ኢንቴሬር ዲዛይነር - በኮንትራት የሚሰራ 1 የስራ ቦታ ለግራፊክስ ከቤትዎ ኦንላየን ለኢኔቴሬሩ የስራ ቦታ ቦሌ ክፍያ - በስምምነት መወዳደር የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ለስራው ያላችሁን ሙሉ ዝግጁነት ከተቻለ ከዚህ በፊት የሰራችኋቸውን ስራዎች በማያያዝ በዚህ ኢሜል አድራሻ ኢሜል ያድርጉ [email protected] በዚህ የፌስቡክ ገፅ ኢንቦክስ ያድርጉ። እናመሰግናለን አቤል ኢንተርቴይመንት
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዋትስ አፕ አዲሱን የቻናል ሥርዓቱን ጀመረ። በአዲስ የዋትሳፕ ቻናሌ እንገናኝ አዳዲስ ስራዎች ሀሳቦች መልዕክቶች ይጋሩበታል በዚህ ሊንክ ያገኙኛል https://whatsapp.com/channel/0029Va9PwDZ1XquZRS6bQR2X
Show all...
Follow the Abel Birhanu channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Va9PwDZ1XquZRS6bQR2X
Show all...

Photo unavailableShow in Telegram
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.