cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ

እንኳን ደና መጡ🙏 በዚህ ቻናል የግጥም ቃና እንዲሁም ሀገርኛ ወጎችን በለዛ እናገኛለን ለማንኛውም አስተያየት እንዲሁም ስራዎን ማቅረብ ከፈለጉ በዚህ @yuliyana16 ያናግሩኝ እዚህ ላይ ደግሞ @meklitlema 👈 join በማድረግ ትምህርት ይቅሰሙ የ🇪🇹ሰላምን ያብዛልን

Show more
Advertising posts
1 815
Subscribers
+124 hours
+107 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ክንፋም ከዋክበት እነሆ የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቀቀ። አዲሱ ትውልድ እና የግጥም ጣዕም የገባቸው፤ 100 የሚሆኑ ወጣቶች ሥራዎቻቸውን በጋራ ለማሳተም ቅድመ ምልከታ ስናደርግ ቆይተናል።ለአዲሱ ዓመት መቀበያ ፤ የ50 ገጣሚያን ሥራዎችን መርጠናል።   በሀገራችን የተለያዩ ከተሞች ተሰጥኦ፣ ንባብ እና ምናብ ያላቸው  ያልታዩ ወጣቶች ገና ብዙ አሉ።በዚህም መሠረት ጥዑም፣  ለዛ ያላቸው  እና ሸጋ ግጥሞች በቅጽ ሁለት ለንባብ ይበቃሉ። የመጀመሪያው ምዕራፍ ገጣሚያን እንኳን ደስ አላችሁ።  መጽሐፋን የመመረቅ፣ አንጋፋዎቹን ለበዓል የመጠየቅ መሰናዶ ከፊት ይጠብቀናል። እርስዎ ደግሞ የዚህ ደስታ እና ባለ ታሪክ እንዲሆኑ በክብር ጋብዘናል። እነሆ ቅድመ ሽያጭ ጀምረናል። የመጽሐፉ ዋጋ 300:ብር ሲሆን እነዚህን ከዋክብትን እና መጪዎቹን ለማበርታት አብረውን ይጓዙ። እናመሰግናለን። 1000420583528 ሰይፉ ወርቁ 1000143312244 ጌታቸው ዓለሙ  ደረሰኙን ይላኩልን። መጽሐፋን ባሉበት እንልካለን። +251 924 913036 +251 911 125788
Show all...
የ"ትዝታዬን ላንቺ ትዝታሽን ለኔ" ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ መጽሐፍ የሆነውን 👉 "ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ " ን እና የተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ ) መጽሐፍ 👉 "የሞት ጥቁር ወተት "ን በተከታታይ ወደናንተ ልናደርሳችሁ ነው። Share ! Share ! Join us 😊 https://t.me/gbw_dan
Show all...
ኪነት በዮዳኒ

በዚህ የጥበብ ቤት ▼▼▼ 🎨ስዕል 📔ወግ 📖የመጽሐፍ ጥቆማ 📚መጽሐፍት 🗒ግጥም 🗣ትረካ 🎭ኪነጥበባዊ መረጃና ትምህርት 📑ወቅታዊ ፅሁፍ ያገኛሉ።

✍️ግጥም ✍️ወግ ✍️ማራኪ ጨዋታዎች ✍️እሳቤዎችና እይታዎች ✍️አዳዲስ ስራዎችን ለማግኘት ወዳጅ ይሁኑ።
Show all...
¶JOIN¶
Photo unavailableShow in Telegram
ሰዎች እንዴት ናችሁ ዛሬ ትንሽዬ favor ልጠይቃችሁ ነበረ የቅርብ ዘመዴ እሸቴ መሳይ ትባላለች ሁለቱም የዳሌ መገጣጠሚያ ኳሶቿ ከአገልግሎት ውጪ በመሆናቸው መራመድ ራሱ የማትችልበት ሁኔታ ላይ ደርሳለች እና የካቲት 12 ሆስፒታል በጀመረችው ህክምና ለቀዶ ጥገና 800,000 ሺህ ብር ተጠይቃለች። ይሄ ከላይ የምታዩት ፎቶግራፍ ዶክተሩ የፈረመበት ነው። አሁን እኔ የምጠይቃችሁ ብዙ አይደለም 5 ብር ብቻ ነው።  እያንዳንዳችን 5 ብር ማዋጣት ብንችል የተወሰነ ያህል መሸፈን እንችላለን። ይሄ ለኛ የ5 ደቂቃ ስራ ነው እሷን ግን ከከባድ ህመም ማዳን እንችላለን እና በፈጣሪ ስም እጠይቃችኋለሁ። 5 ብር ብቻ በዚህ አካውንት የአቅማችሁን ያህል በመስጠት ተባበሩን 1000530196511-ናርዶስ ሀይሉ
Show all...
በ refer 5 birr የሚሰጥ ቦት። ብዙ ሰው ስለማያውቀው ብዙ መስራት ትችላችሁ! Link https://t.me/YegnaBirrV1Bot?start=user5161563
Show all...
በሁለት ቀን 2M ተጠቃሚ ያገኝው DOG 😳 ቴሌግራም መቼ እንደተቀላቀላችሁ ያለውን እድሜ consider ያረጋል በዚያ ልክ ነው point የሚሰጣችሁ፣ ስለዚህ  የሚሰጣችሁ point  የተለያየ ነው ሚሆነው ከዛ በኋላ በሪፈራል ነው የሚሆነው ገና መጀመሩ ስለሆነ ሰው ሳይበዛ ቶሎ ጀምሩቡዙ አመት ቴሌግራም የተጠቀመ ብዙ ነጥብ ይሰጠዋል ✅Telegram CEO Pavel support እንደሚያደርጋቸው እየተወራነው።በተጨማሪም NotCoin and Blum CEO leader board ላይ ታይተዋል👀 በደንብ Viral ሳይወጣ ጀምሩት 👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=IWJsGN-_To6O_4j-NJJn_A
Show all...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

ያልጀመራቹ ጀምሩ በኋላ እንዳይቆጫቹ 👆
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩። List እስኪደረግ የሚባል ነገር የለውም እራሱ Telegram ነው ሚከፍለው!!! ✅|| 3 የሚሰሩ task አሉ እንሰሩ መስራት አለባችሁ። ✅|| ለአንድ ኮይን ሁለት ብር ከአምሳ ሳንቲም ዋጋ ያወጣል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇 https://t.me/major/start?startapp=1586566872
Show all...
በአንድ ወቅት ስሙ የገነነው ታላቁ ፈላስፋ ዲዮጋን አለምን ከሞሏት ሚሊዮኖች ሰዎች ውስጥ ሰው ፈልጎ ቢያጣባት በየገበያውና በየሰርጣ ሰርጡ በቀን በጠራራ ጸሀይ ወጣ። የቀን ጋኔን፣ የአለምን ማጋነንና ሃሜት ሳይፈራ ፋኖሱን አብርቶ ሰው ፍለጋ ጀመረ። ግን ዲዮጋን የፋኖሱን መብራት በላዩ አብርቶ ራሱን ተመልክቷል? ራሱን ሰው አድርጎ ነው ሰው ፍለጋ የወጣው? በአለም ፈልጌ አንድ ሰወ አጣሁ ያለውስ ራሱም ሰው ሆኖ አልተገኘም ይሆን? በርግጥ በዛን ዘመን በአለም ከነበሩ ሚሊዮኖች አሊያም መቶ ሺዎች አሁን ላይ በራሱ ከቢሊዮኖች ውስጥ ሰውን ማግኘት ከባድ ሆኗል፤ ሰው የሆነን ሰው ከመፈለግ የማያልቀውን ህልቁ መሳፍርት መላው ዩኒቨርስን አርሶና አዳርሶ፤ አረስርሶ መጨረስ ይቀላል። እያንዳንዳችን ሰው ለመሆን የምንሞክር የሰው ምስል ፎቶ ነን እንጂ 8 ቢሊዮን ህዝብ አለምን አልሞላትም። በኢየሩሳሌም የነገሰው ንጉሥ "ንጉሥ ዳዊት " ለልጁ ኑዛዜ ሲያስተላልፍለት "ልጄ ሆይ ሰው ሁን!" ነው ያለው። ወደ ሰውነት ጉዞ መጀመር አለብን ባይ ነኝ። የስታቲስቲክሱን ነገር ለጊዜው ወደጎን ብለነው "በቁጥር አለም ይህን ያህል ሰው ያዘች " ብለን ከመለፈፋችን አስቀድመን ሰው የሆነና ሰው ያልሆነውን እንደ ዲዮጋን ማሿችንን ከራሳችን ጀምረን እያበራን "የሰው ያለህ" ማለት ይገባናል። የሀይማኖት ተቋማት በእኛ እምነት የሚያምኑ "ሚሊዮኖች " አሉ ብለን ከመደስኮራቸንና ቁመት ከመለካካታችን አስቀድመን " ሰው" የተባለውን ፍጡር ከጥልቁ ጨለማ አስሰን ማግኘትና ሰውነትን ማጎልመስ ይገባናል ከሚሉት ነኝ። ✍️ዮዳA 7:15ሌ 27/8/2015ዓ.ም https://t.me/danielaweke
Show all...
Daniel Aweke(ዮዳA)

🔊ዳኒ ነኝ! Follow አታድርጉ Fan ብቻ ሁኑ። 🔊ምክንያት ካላችሁኝ "Only God wanna Followers not Fans! " 🔊እናም ይኸ ገጽ የኔን ስራዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። "✍️ዮዳA " Facebook:

https://www.facebook.com/daniyeuodit.lij

Tiktok:@daniel_aweke

https://vm.tiktok.com/ZMM7JCXbQ/

Check out Daniel Aweke(ዮዳA): https://t.me/danielaweke
Show all...
Daniel Aweke(ዮዳA)

🔊ዳኒ ነኝ! Follow አታድርጉ Fan ብቻ ሁኑ። 🔊ምክንያት ካላችሁኝ "Only God wanna Followers not Fans! " 🔊እናም ይኸ ገጽ የኔን ስራዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። "✍️ዮዳA " Facebook:

https://www.facebook.com/daniyeuodit.lij

Tiktok:@daniel_aweke

https://vm.tiktok.com/ZMM7JCXbQ/

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.