cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

𝑰𝑩𝑵𝑼 𝑴𝑶𝑯𝑨𝑴𝑴𝑬𝑫 𝑨𝑯𝑴𝑬𝑫

@IBNU_MOHAMMED_AHMED ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙      ⌲ 𝑳𝒊𝒌𝒆   𝑪𝒐𝒎𝒎𝒆𝒏𝒕    𝑺𝒂𝒗𝒆 𝑺𝒉𝒂𝒓𝒆 𝑮𝒓𝒐𝒖𝒑 https://t.me/Ahmedibnumohammd 𝑱𝒐𝒊𝒏 & 𝑺𝒉𝒂𝒓𝒆→ @IBNU_MOHAMMED_AHMED ↓↓↓ https://t.me/IBNU_MOHAMMED_AHMED

Show more
Advertising posts
6 270
Subscribers
-1224 hours
-47 days
-20230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን‼ 💝ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ፎልደር ያገኛሉ።
Show all...
ሀዲስ
ዲናዊ ትምህርት
ሁሉንም በአንድ ፎልደር
ተቀላቀሉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➘ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ 😍 ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ❓ ►ኢስላማዊ አስተምህሮት ብቻ ►የተለያዩ ሀዲሶች ►በተወሰነ መልኩ ቁርዓኖችን ያጣቀሰ መልዕክት ►እና የተለያዩ መረጃዎች           👉ማግኘት የምትችሉባቸው መሆኑን           ስነግራችሁ በደስታ ነው 😊።                 #JOIN ሚለውን ተጠቀሙ                ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ👍 WAVE =600+ @ANA_ABDU_LAH
Show all...
▰▭ JOIN ▭▰
▰▭ JOIN ▭▰
💐ተቀላቀሉ 💐
💐ተቀላቀሉ 💐
ከሱረቱል ከህፍ የመጀመሪያ አስር አያዎችን የሀፈዘ ከደጃል ፈተና መጠበቂያ ይሆነዋል❗️ روى الحاكم في المستدرك مرفوعا إن من قرأ سورة الكهف يوم الجمعة أضاء له من النور ما بين الجمعتين. وصححه الألباني 📌ረሱል ﷺ በጁሙዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን ያነበበ በሁለት ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል ብለዋል። 📌ነብዩ ﷺ በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ የናንተ ሰለዋት እኔ ዘንድ ይቀርባልና ብለዋል። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنّ في الجُمُعَةِ لَساعَةً، لا يُوافِقُها مُسْلِمٌ، يَسْأَلُ اللهَ خَيْرًا، إلّا أعْطاهُ إيّاهُ.﴾ “በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች። በዛች ሰዓት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤ ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።” ሙስሊም ዘግቦታል 📌በጁሙዓ ቀን ኹጥባ በሚደረግበት ጊዜ ሰዎች ላይ መረማመድ እና ማውራት የተከለከለ መሆኑን አንዘንጋ። እንዲሁም ከሚስተዋሉ ስህቶች አንዱ ጁሙዓ ሙባረክ መባባል ነው ይሄ መሰረት የለውም። #ጁመዓ_ነው_ሰለዋት_እናብዛ اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد ، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم ، وبارك على محمد وعلى آل محمد ، كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم، في العالمين إنك حميد مجيد
Show all...
👍 3
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን‼ 💝ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ፎልደር ያገኛሉ።
Show all...
ሀዲስ
ዲናዊ ትምህርት
ሁሉንም በአንድ ፎልደር
ተቀላቀሉ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا قال العبدُ الحمدُ للهِ كثيرًا قال اللهُ تعالى اكتُبُوا لعبدي رحمتي كثيرًا﴾ “ባሪያው፦ ‘የበዛ ምስጋና ለአላህ ይሁን’ ሲል የላቀው አላህ ደግሞ እንዲህ ይላል፦ ‘የበዛ ራህመትን’ ለባሪያዬ መዝግቡለት።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 7/1335
Show all...
👍 1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➘ብዙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች የሚገኙባቸውን ቻናል ልጠቁማችሁ 😍 ስለ ቻናሎቹ ከጠየቃችሁኝ❓ ►ኢስላማዊ አስተምህሮት ብቻ ►የተለያዩ ሀዲሶች ►በተወሰነ መልኩ ቁርዓኖችን ያጣቀሰ መልዕክት ►እና የተለያዩ መረጃዎች           👉ማግኘት የምትችሉባቸው መሆኑን           ስነግራችሁ በደስታ ነው 😊።                 #JOIN ሚለውን ተጠቀሙ                ቻነሎችን ሳይዘበራረቁ ታገኛላቹ👍 WAVE =600+ @ANA_ABDU_LAH
Show all...
👍 1
▰▭ JOIN ▭▰
▰▭ JOIN ▭▰
💐ተቀላቀሉ 💐
💐ተቀላቀሉ 💐
#የቻናል_ባለቤቶች_እና_አድሚኖች
ኢስላሚክ 📥 wave 📥  መግባት የምትፈልጉ    
  በጥራትና #በሀቅ  እንሰራለን።      በቀን 1-2 ፖስት ብቻ✔️ ከ #600+ በላይ subscribe ያላቹሁ                           INBOX 📥: @ANA_ABDU_LAH ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/addlist/n6tL9tqlzZUyYjBk
Show all...
💕ሙስሊም 💕

{ደሀው አማኝ} × invites you to add the folder “💕ሙስሊም 💕”, which includes 24 chats.

Photo unavailableShow in Telegram
▣ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:30 ቲክቶክ ላይ እንገናኝ🔥 https://t.me/IBNU_MOHAMMED_AHMED
Show all...
ስለዚህ ቪድዮ የደረሰኝ አዲስ መረጃ‼ ========================== ✍ ድርጊቱ የተፈጸመው ከቀናት በፊት ሲሆን ልዩ ቦታውም በኦሮሚያ ክልል ባሌ በደንበል ከተማ ጋሰራ ወረዳ ነው። ሴትዮዋ በዚያ አካባቢ ሸይኽ ኢስማዒል የሚባሉ ሰውን ስልክ ጨምሮ የሌሎችንም ስልክ ሰርቃለች። መስረቋ ከታወቀ በኋላ ተይዛ ስትጠየቅ አልሰረቅኩም ብላ ክዳለች። በመጨረሻም ተይዛ ሲጣራ ሴትዮዋ የሙስሊም ሴቶችን አለባበስ በመመሳሰል ኒቃብ ለብሳ የስርቆት ወንጀሉን እንደፈፀመችና በትክክል ሙስሊም እንዳልሆነች ተናግረዋል። ቢያንስ ብትሰርቂ እንኳ በዚህ ደረጃ ለምን የሌላ እምነት ተከታይ መስለሽ መስረቅ አስፈለገ? ልብሱን አውልቂ ተብላ ግርፋቱ ተፈፅሞባታል የሚል ነው። የበለጠ ከዛው ከባሌ ወንድሞች አንደበት ይህን ቪድዮ አዳምጡት። ነገሩ እንደዚህ ከሆነ፤ እስልምና ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርና ጸጋ ያጎናፀፈ እምነት መሆኑ እንዳለ ሆኖ ሌብነትን ኮንኗል፣ ዱንያዊ ቅጣትም አለው። ካልቶበተ በአኺራም ይጠየቃል። ስለዚህ ምንም እንኳ ብትሰርቅም ከፍርድ በፊት በዚያ ደረጃ ድብደባ መፈፀሙ እንደ ሰው አሳዛኝ ነው። ምንም እንኳ የፈፀመችው ነገር ስሜታዊ የሚያደርግ ቢሆንም! በተለይም በኒቃቢስት ሴት ተመሳስላ የእህቶችን ስም ለማጉደፍ መስረቋ አስነዋሪ ድርጊት ነው። በዚህ የእምነቱን ተከታዮችና እምነቱን ጭምር ስም ለማስጠፋት የሄደችበት ርቀትና መስረቋ በራሱ በህግ ተጠየቀቂ ያደርጋትል። ይህ ማለት ግን የፈፀመችው ወንጀል የተፈፀመባትን ትክክል ነው ለማለት አያስደፍርም። አላህ የበለጠውን ያውቃል። አዲስ ነገር ካለ እመለሳለሁ። እስከዛው ኒቃቢስት እናታችን፣ ያውም ምንም ወንጀል ሳትፈፅም እንዲህ ተደረገች ብለን ውስጣችን ቆስሎ የነበረውን በረድ አድርጉት ለማለት ነው። እኔም ተንፍሶልኛል!

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.