cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡

Show more
Advertising posts
40 171
Subscribers
-1424 hours
-1227 days
-630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#AASTU #ASTU በ2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ጥሪ ቀርቧል። ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት ነው የሚቀበሉት። የትምህርት መስኮቹ ምን ምን ናቸው ? / አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ፣ ኢንቫይሮሜንታል ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፉድ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኒውትሪሽን ፣ ጂኦሎጂ፣ ባዮቴክኖሎጂ / አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣  ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ማቴሪያል ሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ አፕላይድ ቦዮሎጂ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፋርማሲ፣ አፕላይድ ፊዚክስ ፣ አፕላይስ ጂኦሎጂ፣ አፕላይድ ማቲማቲክስ የምዝገባ ጊዜ፡- ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል። ምዝገባው የሚጠናቀቀው መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ላይ ነው። የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et ድረገጽን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በድህረ ገጽ የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ ይደረጋል። ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ ፤ በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡ NB. ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው አመልካቾች ይህን አውቀው ቅድሚያ እንዲመዘገቡ ተብሏል። ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላቻንን ይቀላቀሉ @NATIONALEXAMSRESULT
Show all...
👍 23👎 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
ትምህርት ሰኞ ይጀመራል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለሁሉም ትምህርት ቤቶች በላከው መመሪያ የመውሊድ በአል ነገ ማለትም 5/01/17 ዓ.ም ስለሚከበር መደበኛ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሰኞ ማለትም መስከረም 6/2014 ዓ.ም እንዲጀመር ትዕዛዝ አስተላልፏል። እኛም በቻናላችን ስም መልካም የትምህርት ዘመንን እንመኛለን ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላቻንን ይቀላቀሉ @NATIONALEXAMSRESULT
Show all...
👍 19😢 11🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 @NATIONALEXAMSRESULT
Show all...
15👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
#ሬሚዲያል የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ተከትሎ ፈተና የሬሚዲያል መግቢያ ነጥብ ገና ያልተገለጸ ሲሆን ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ ገልጿል። በዘንድሮ የምትምህርት ዘመን ግን ካለፉት ሁለት ዓመታት በቁጥር ያነሰ ተማሪ በሬሚዲያል ማካካሻ ትምህርት እንደሚካተት እና ቀስ በቀስም የሬሚዲያል የመቀበል አቅምን በማሳነስ ሙሉ ለሙሉ እንደሚቆም ትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በትናንትናው ዕለት መግለፃቸው ይታወሳል። ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላቻንን ይቀላቀሉ @NATIONALEXAMSRESULT
Show all...
👍 58🖕 6🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 100 ፐርሰንት ተማሪዎችን ማሳለፍ ችሏል👏
Show all...
👍 6🔥 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
#አኃዛዊ_መረጃ 674,823 በ2016 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል ፈተና የተቀመጡ 36,409 (5.4%) ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 1,363 አንድም ተማሪ ያላሳለፉ ትምህርት ቤቶች 9% ፈተናውን ከወሰዱ 321,536 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ውስጥ ማለፍ የቻሉት 2% ፈተናውን ከወሰዱ 353,287 የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ውስጥ ማለፍ የቻሉት 26.6% በኦንላይን ለፈተናው ከተቀመጡ ማለፍ የቻሉ 29.76% ዘንድሮ የተመዘገበው አማካይ ውጤት (Mean) 575 (ከ600) በተፈጥሮ ሳይንስ የተመዘገበው ከፍተኛው ውጤት (በአዲስ አበባ ካቴድራል ት/ቤት) 538 (ከ600) በማኅበራዊ ሳይንስ የተመዘገበው ከፍተኛው ውጤት (በአዲስ አበባ ኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤት) 675 (ከ700) በትግራይ ክልል የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት (ከቓላሚኖ ልዩ ትምህርት ቤት) 2 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ያሳለፉ (እቴጌ መነን የሴት ተማሪዎች አዳሪ ት/ቤት እና ገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ት/ቤት) @sheger_press @sheger_press
Show all...
👍 63👎 11👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
#ውጤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል። በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦ ► በፖርታል 👉 https://result.eaes.etበአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284 ► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ። አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።
Show all...
👍 28🔥 5 4
Photo unavailableShow in Telegram
#አማራ_ክልል በ2016 ዓ.ም በፀጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መውሰድ ላልቻሉ ተማሪዎች በተለይ (በአማራ ክልል) 2ኛ ዙር ፈተና ከመስከረም 13-15/2017 ዓ.ም ይሰጣል። - የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
Show all...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
የሬሚዲያል ትምህርት ዘንድሮም በቁጥር ቢቀንስም ይሰጣል።
Show all...
👍 10 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
የትም ሀገር ላይ 50% ተማሪ ዩኒቨርሲቲ አይገባም። 25% ከገባ በራሱ ትልቅ ውጤት ነው። የዘንድሮው ውጤት ልጆቻችን ማጥናት ሲጀምሩ እና በአቋራጭ የትም እንደማደረስ ሲያውቁ፣ ትምህርት ቤቶችቻችን መትጋት ሲጀምሩ ለውጥ እንደሚመጣ አሳይቶናል። ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ካሪኩለም ትምህርት መሰጠት ሲጀመር ደግሞ የበለጠ ውጤት እናያለን። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
Show all...
🤬 14👍 11👏 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.