cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሒጃብ ነው ውበቴ

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebta

Show more
Advertising posts
13 503
Subscribers
-1224 hours
+4207 days
+46430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
Show all...
👍 1
00:16
Video unavailableShow in Telegram
4.48 MB
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰለዋት... የዘነጋነው ኢባዳ! ሰለዋት ማውረድ ብዙ ትሩፋቶች አሉት ከእነሱም ውስጥ የአላህን ትእዛዝ ማክበር ነው፤ ከመላዕክት ጋር ተመሳሳይ ኢባዳ ማድረግ ነው፤ ብዙ በረከቶችን ማግኛ ነዉ፤ መጥፎ ስራዎችን ያብሳል፤ የዱዓ ተቀባይነትን ያስገኛል፤ በቂያማም ለረሱል ቅርብ ወዳጅ መሆንን ያጎናፅፋል። اللهم صل وسلم على نبينا محمد
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ያ ረብ! •መረጋጋትንና እርካታን ፍለጋ ብዙ መንገድ ተጓዝን ነገር ግን አንተ ዘንድ ብቻ እንጂ አላገኘናቸውምና እባክህን ወደ አንተ ጥሩ አመላለስን መልሰን🤲 t.me/HijabNewWebta
Show all...
👍 25
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉ ነገር በቀደር ነው። እጅህን አገጭህ ላይ ማስቀመጥህ እንኳ ቢሆን! አላህ የወሰነልህን ወደህ ተቀበል።
Show all...
👍 14
ዱንያ ውስጥ እየተኖረ " ዱንያን እርግፍ አድርጋችሁ ተው " ተብሎ አይመከርም - ከዱንያ እጣችሁን አትዘንጉ ይባላል እንጂ ! ዱንያን ከአኺራ ማስቀደም ግን ቀልብን አብዝቶ የሚያበላሽ በሽታ ነውና ጥንቃቄ ያስፈልጋል ! አላህ ይመልሰን !
Show all...
የሽንት ቤት አጠቃቀም ስነ ስርኣት ~ ① እንዳይሰረቁ ወይም እንዳይጠፋ ካልሰጉ በስተቀር የአላህ ስም ያለበት ነገር ይዞ ሽንት ቤት ውስጥ አለመግባት። ② የሚፀዳዱት ሜዳ ላይ ከሆነ ከሰው እይታ ራቅ/ ሰወር ማለት። [ሶሒሕ ኢብኒ ማጃህ: 1/ 60] ③ በሰው መተላለፊያ መንገድ ላይ ወይ አጠገብ፣ ሰዎች ከሚጠለሉበት ዛፍ ስር፣ ፍሬው ከሚበላ ዛፍ ስር፣ የፍራፍሬ ዛፍና አትክልቶች አጠገብ፣ ወራጅ ባልሆነ ውሃ ላይ፣ የውሃ ምንጭ ላይ፣ መቃብር ውስጥ አለመፀዳዳት። [ኢርዋኡል ገሊል: 1/100] [ሙስሊም: 269፣ 281] [ኢርዋእ: 1/102] ④ ንፋስ ወደሚነፍስበት አቅጣጫ ዙሮ አለመፀዳዳት። ⑤ የተሰነጠቀ መሬት ላይ ወይም ቀዳዳዎች ላይ አለመፀዳዳት። [አቡ ዳውድ: 29] ⑥ ውጭ ላይ የሚፀዳዱ ከሆነ ወደ መሬት ዝቅ እስከሚሉ ልብስን አለመሰብሰብ ወይም አለማውረድ። [ሶሒሑል ጃሚዕ: 4652] ⑦ ውጭ ላይ በሚፀዳዱ ጊዜ ወደ ቂብላ አለመዞር፣ ጀርባንም ለቂብላ አለመስጠት። ሽንት ቤት ውስጥ ከሆነ ወይም ከፊት የሚጋርድ (ግድግዳና መሰል) ነገር ከኖረ ችግር የለውም። ይህንንም ቢሆን ከተቻለ መጠንቀቅ። [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም] [ኢርዋእ: ቁ· 61] ⑧ ሽንት ቤት ሲገቡ ግራ እግርን ማስቀደም። ⑨ ሽንት ቤት ሲገቡ "ቢስሚላህ። አላሁመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ኹቡሢ ወልኸባኢሥ" ብሎ ከሸይጧን መጠበቂያ ዱዓ ማድረግ። [ሶሒሑል ጃሚዕ: 3611] [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም] (10) በሚፀዳዱ ጊዜ ብልትን በቀኝ እጅ አለመንካት፣ በቀኝ እጅ አለመፀዳዳት። [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም] (11) በሚፀዳዱበት ጊዜ ያለ ምክንያት ከማውራት መቆጠብ። (12) ቢያንስ በሶስት ድንጋይ፣ ሶፍት፣ ወረቀትና መሰል ነገር መፀዳዳት። አንድም ቢሆን ሶስት የተለያዩ ጎኖች ወይም ገፆች ከኖሩትም በቂ ሊሆን ይችላል። ወይም በውሃ መጠቀም። አጥንት፣ ፋንዲያ፣ ምግብ ነክ ነገር እና ንፁህ ያልሆነ ነገር ለመፀዳጃነት አይውልም። [ሙስሊም፡ 262፣ 263፣ 271] (12) ከሽንት ቤት ሲወጡ ቀኝ እግርን አስቀድሞ መውጣት። (13) ከሽንት ቤት ሲወጡ "ጉፍራነክ" ማለት። [ሶሒሑል ጃሚዕ: 4707] = (ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 23/2010) የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 7 2
00:41
Video unavailableShow in Telegram
አላህ ሆይ ከጅሀነም እሳት አንተው ጠብቀን እንኳን የጀሀነብ እሳት ዱኒያ ላይ ያለችው እሳት ተፈናጥራ ስታቃጥለን የማንችል ደካማ ባሪያወችህ ነን ኢላሂ!! =http://t.me/tdarna_islam
Show all...
1.32 MB
👍 34
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.