cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ። https://t.me/medresetulislah

Show more
Advertising posts
11 691
Subscribers
+824 hours
+697 days
+6930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🟢ሙሀደራን በቪዲዮ መቅረፅ ለዚያውም መስጂድ ውስጥ !? 🔊ከአሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲይ  አልዋዲዒይ 👉ሙንከር (ወንጀል) ነው ከመስጂድ አስወጡት። 👉 መስጂዱን ይበክላል 👉 መላኢካን ከመስጂድ ያባርራል ወዘተ… 📜አዩሀል ሙሰዊሩን ፥ ለቁርኣን እና ለሱነህ እጅ ስጡ።ፈሳድ አቁሙ :: https://t.me/FATTAWAS
Show all...
ما_حكم_التصوير_بآلة_تصوير_الفيديو؟_الشيخ_مقبل_بن_هادي_الوادعي_رحمه.mp33.72 MB
📚 اسم الكتاب: صحيح المسلم المؤلف: أبو الحسين مسلم بن الحجاج بن مسلم بن وَرْدٍ النيسابوري (٢٠٦ - ٢٦١)  هجرية الدرس الثالث باب: باب الدليل على أن من مات على التوحيد دخل الجنة قطعا. فصل الثاني 🎤  المدرس: الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي تاريخ: ربيع الأول  ١٦، ١٤٤٦ هجرية الموافق سبتمبر ١٩، ٢.٢٤ م في مدرسة الإصلاح https://t.me/medresetulislah
Show all...
شرح صحيح المسلم ٣ (1).mp311.78 MB
📚 اسم الكتاب: . نزهة النظر في توضيح نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر الدرس الرابع المؤلف : الحافظ ابن حجر العسقلاني رحمه الله (773 - 852هـ) 🎤  المدرس: الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي تاريخ: ربيع الأول  ١٦، ١٤٤٦ هجرية الموافق سبتمبر ١٩، ٢.٢٤ م في مدرسة الإصلاح https://t.me/medresetulislah
Show all...
نزهة النظر Part-4_19-09-24_20-43-55-388_22_50.mp320.21 MB
صحيح_المسلم_باب_الدليل_على_أن_من_مات_على_التوحيد_دخل_الجنة_2_19.mp311.78 MB
📚 اسم الكتاب: صحيح المسلم المؤلف: أبو الحسين مسلم بن الحجاج بن مسلم بن وَرْدٍ النيسابوري (٢٠٦ - ٢٦١)  هجرية باب: باب الدليل على أن من مات على التوحيد دخل الجنة قطعا. فصل الثاني 🎤  المدرس: الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي تاريخ: ربيع الأول  ١٦، ١٤٤٦ هجرية الموافق سبتمبر ١٩، ٢.٢٤ م في مدرسة الإصلاح https://t.me/medresetulislah
Show all...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።

https://t.me/medresetulislah

صحيح_المسلم_باب_الدليل_على_أن_من_مات_على_التوحيد_دخل_الجنة_2_19.mp311.43 MB
✅   የቢዳዓ ባልተቤቶች እንደ እባብ ናቸው      አል ኢማሙል በርበሃሪይ – ረሒመሁላሁ — ስለቢዳዓ ባልተቤቶች ሲነግረን እንዲህ ይላል : – يقول البربهاري – رحمه الله – : " مثل أصحاب البدع مثل العقارب ، يدفنون رؤوسهم وأبدانهم في التراب،  ويخرجون أبدانهم،  فإذا تمكنوا لدغوا.  وكذلك أهل البدع،  هم مختفون بين الناس،  فإذا تمكنوا بلغوا ما يريدون " طبقات الحنابلة  ( 2/44 )     " የቢዳዓ ባልተቤቶች እንደ እባብ ( ጊንጥ )  ናቸው ,  አንገታቸውና ሰውነታቸውን አፈር ውስጥ ይደብቃሉ , ጅራታቸውን ያወጡና ሲመቻቸው ይነድፋሉ ። የቢዳዓ ባልተቤቶችም ልክ እንደዚሁ በሰዎች ውስጥ ይደበቃሉ ሲመቻችላቸው የሚፈልጉበት ይደርሳሉ " ።        🔹 ይህ ኢማም በሶስተኛው ክ/ዘመን የነበረ ሲሆን አሁን ስላለው ሁኔታ የሚናገር ይመስላል ። የቢዳዓ ሰዎችን ማንነትና ምንነት በመዘርዘር ከገለፁና ከእነርሱ ጋር ሊኖረን የሚገባውን ግብረገብነት የሰለፎችን መርህ በማስቀመጥ ግንባር ቀደሙን ከሚዙ አኢማዎች አንዱ ነው ። አላህ ካለ ሸርሑ ሱና የሚለው ኪታቡን በቅርቡ እንጀምራለን ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

🔷  ውድ የመሳኢሉል ጃሂሊያ ኪታብ ደርስ እሮብና ሐሙስ በአል ኢስላህ መድረሳ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ተከታታዮች:- ኪታቡ ስላለቀ በሱ ቦታ በአላህ ፈቃድ ሸርሑ አስ–ሱናህ ሊል በርበሃሪይ የሸይኽ ፈውዛን በ15/01/2017 ይጀመራል ። በመሆኑም ኪታቡ የሌላችሁ በስልክ ቁጥር 09 51 51 83 83 ተመዝግባችሁ ማስመጣት የምትችሉ መሆኑን ማስታወስ እንወዳለን ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.