cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Advertising posts
10 349
Subscribers
+424 hours
+327 days
+9830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
❒ ጥልቅ ፍቅር በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና። ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል..... ቢላልም "ኡመር ነህ ?" "አይደለሁም።" "አቡበክር መሆን አለብህ?" "አሁንም ተሳስተሃል።" "በቃ ኡስማን ነህ።" "አላወቅከኝም።" "አሊ ነህ ማለት ነው?" ....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል። ° ከዚያ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት "ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት። ° ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ" ሲል መለሰላቸው። ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ! ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!! ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!! 🌹اللهــم صــــل وسلــــم علـــى نبينـــا محمــــدﷺ🌹 http://t.me//yaquttv83
Show all...
YAQUT TV ያቁት ቲቪ

በዚህ ቻናል በሶስቱም ቋንቋዎች ማለትም በአረብኛ፡ እንግሊዘኛና በአማርኛ ሰብታይትል ያላቸው የቁርኣን ምዕራፎች የምናቀርብ ሲሆን አላህ (ሱ.ወ) ስራችንን ይቀበለን ዘንድ ዱዓችን ነው። سنسعى باذن الله من خلال هذه القناه بتقديم محتوى قراني مترجم بثلاثه لغات العربيه والانجليزيه والامهريه ونسال الله ان التوفيق والإخلاص

🥰 65👍 51 25👏 1
Repost from N/a
【ወሲያ_ከምርጡ_ነብይ ﷺ】 عن أبي ذر -رضي الله عنه- قال: دخلت المسجد، فإذا رسول الله ﷺ جالس وحده، አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ እንዲህ ይላል፡- አንድ ቀን መስጂድ ገባው የአላህ መልክተኛ ﷺ መስጂድ ውስጥ ብቻቸውን ቁጭ ብለው ነበር፣ فقلت: يا رسول الله أوصني، አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው قال: ​"أُوصيكَ بتقوى اللهِ فإنها رأسُ الأمرِ كلِّه".​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮች ራስ ነውና"፤ قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ قال: ​"عليك بتلاوةِ القرآنِ، وذِكرِ اللهِ، فإنَّهُ نورٌ لك في الأرضِ، وذخرٌ لك في السماءِ". ​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና"፤ قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْني، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ قال: ​"إياك وكثرةَ الضحكِ فإنَّهُ يُميتُ القلبَ، ويذهبُ بنورِ الوجهِ".​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አደራ ሳቅን አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር ይወስዳልና"፤ قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ قال: ​"عليك بالجهادِ، فإنَّهُ رهبانيةُ أُمَّتِي".​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "በጂሃድ ላይ አደራ እሱኮ የኡመቴ ረህባንያ (ሞሎክሴ) ነው"፤ قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ قال: ​"أَحِبَّ المساكين وجالِسْهُمْ".​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ 'ሚስኪኖችን ውደዳቸው ተቀማመጣቸውም" ፤ قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ قال: ​"انظر إلى من هو تحتَك، ولا تنظر إلى من هو فوقَك فإنَّهُ أجدرُ أن لا تزدري نعمةَ اللهِ عندَك". ​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦"በዱንያ ከበታችክ ያለው ሰው ተመልከት ካንተ በላይ ያለውን አትመልከት እንዲህ ካደረክ የአሏህ የዋለልን ፀጋ አሳንሰህ አታይም [ታመሰግነዋለህ]"፣ قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي، አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ قال: ​"قُلِ الحقَّ وإن كان مُرًّا"​ የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን"። [صحيح الترغيب للإمام الألباني] 【2233】 http://t.me//yaquttv83
Show all...
YAQUT TV ያቁት ቲቪ

በዚህ ቻናል በሶስቱም ቋንቋዎች ማለትም በአረብኛ፡ እንግሊዘኛና በአማርኛ ሰብታይትል ያላቸው የቁርኣን ምዕራፎች የምናቀርብ ሲሆን አላህ (ሱ.ወ) ስራችንን ይቀበለን ዘንድ ዱዓችን ነው። سنسعى باذن الله من خلال هذه القناه بتقديم محتوى قراني مترجم بثلاثه لغات العربيه والانجليزيه والامهريه ونسال الله ان التوفيق والإخلاص

39👍 20👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
👍 42 12
💜 ህይወትህን የሚቀይሩ 9 ወርቃማ ምክሮች‥ ① ኢስቲግፋርን አብዛ ወንጀልህን አብሶ ሪዝቅህን ያሰፋል ② ዱዓ ማድረግን አታቋርጥ የመዳን ገመድ ነውና ። ③ ከአፍህ የሚወጡ ቃላቶች መላኢኮች እንደሚፅፉት አስታውስ!! ④ ማእበል ውስጥም ብትሆን በአላህ ላይ ጥሩን ነገር አስብ ። ⑤ ጭንቀቶችና ሀዘኖች ፊታቸውን ወዳንተ ሲያዞሩ " ላ ኢላሀ ኢለላህ " በል ⑥ በብርህ የድሆችን ፍቅር እና ዱዓቸውን ግዛ ። ⑦ ኹሹዕ እና እርጋታ የተሞላባት ሱጁድ ምድር ላይ ካለ ነገር ሁሉ ትበልጣለች ። ⑧ ቃሏን ከአፍህ ከማውጣትህ በፊት በደንብ አስብ ፣ ምናልባት ገዳይ ልትሆን ትችላለችና ። ⑨ የተበዳይን ዱዓእ እና እንባ ተጠንቀቅ ። http://t.me/elaftube
Show all...
108👍 99🥰 6👏 4
Show all...
ሱረቱ አል ፉርቃን || سورة الفرقان|| ለሰከነ ቀልብና ለተረጋጋ እንቅልፍ || ቃሪእ ፡ ኣባ ኢያድ || القارئ أبا إياد

በዚህ ቻናል በሶስቱም ቋንቋዎች ማለትም በአረብኛ፡ እንግሊዘኛና በአማርኛ ሰብታይትል ያላቸው የቁርኣን ምዕራፎች የምናቀርብ ሲሆን አላህ (ሱ.ወ) ስራችንን ይቀበለን ዘንድ ዱዓችን ነው። سنسعى باذن الله من خلال هذه القناه بتقديم محتوى قراني مترجم بثلاثه لغات العربيه والانجليزيه والامهريه ونسال الله ان التوفيق والإخلاص

54👍 36🥰 13
Repost from N/a
ይህ ትዉልድ ‼️ 1 Smart phone ይዞ ፣ ለራሱ ስማርት መሆን ያልቻለ ትዉልድ ። 2 ከ ሞት በላይ ትዳርን የሚፈራ ትዉልድ ። 3 እስከ ጫፍ ተምሮ ፣ ግን አጠቃቀሙን ያላወቀበት ትዉልድ 4 ህይወቱ በ ሙሉ በ ሰዉ እጅ ላይ የ ወደቀ ትዉልድ ( በ ፍቅር ፣ በ ሱስ ፣ ወዘተ ....)። 5 ከ ራሱ ገፅታ ይልቅ በ ቁሳዊ ሜካፕ የሚተማማን ትዉልድ 6 ከሱ ሚጠበቀዉን ግዴታ በ አግባብ ሳይወጣ ሁሌ መብቱን ለማስጠበቅ የሚጮህ ትዉልድ ። 7 በገዛ እጁ ቴክኖሎጂን ሰርቶ ፣ ለሱ ባሪያ የሆነለት ትዉልድ ። 8 ወደ መሲጂድ አንድ ገፅ ቁርዓን ለመቅራት ሂዶ ፣ አንድ ፎቶ ተነስቶ የሚመለስ ትዉልድ ። 9 በፈጠረዉ አሏህ መተማመን ትቶ በ ሰዉ ልጅ የሚተማመን ትዉልድ ። 10 ለ ህይወቱ መልካም ነገርን ፣ ሀቅን የሚነግረዉን ሰዉ እንደ ጠላት እያየ ፣ ጠላቱን ወደ ራሱ ሚያቀርብ ትዉልድ ። አሏህ ወደ ቀልባችን ይመልሰን🤦🤲🤲 http://t.me//yaquttv83
Show all...
YAQUT TV ያቁት ቲቪ

በዚህ ቻናል በሶስቱም ቋንቋዎች ማለትም በአረብኛ፡ እንግሊዘኛና በአማርኛ ሰብታይትል ያላቸው የቁርኣን ምዕራፎች የምናቀርብ ሲሆን አላህ (ሱ.ወ) ስራችንን ይቀበለን ዘንድ ዱዓችን ነው። سنسعى باذن الله من خلال هذه القناه بتقديم محتوى قراني مترجم بثلاثه لغات العربيه والانجليزيه والامهريه ونسال الله ان التوفيق والإخلاص

👍 142 32
Repost from N/a
የነቢዩላህ ሷሊሕ (ዐ.ሰ) ተዓምር (ሙዕጂዛ) ምን ነበር?Anonymous voting
  • በትር ወደ እባብ መቀየር
  • ሟችን ህያው ማድረግ
  • ግመል
  • እንሰሳን ማነጋገር
0 votes
👍 71 9
ቻናሉን ተቀላቀሉ ባረከላህ ፊኩም http://t.me//yaquttv83
Show all...
YAQUT TV ያቁት ቲቪ

በዚህ ቻናል በሶስቱም ቋንቋዎች ማለትም በአረብኛ፡ እንግሊዘኛና በአማርኛ ሰብታይትል ያላቸው የቁርኣን ምዕራፎች የምናቀርብ ሲሆን አላህ (ሱ.ወ) ስራችንን ይቀበለን ዘንድ ዱዓችን ነው። سنسعى باذن الله من خلال هذه القناه بتقديم محتوى قراني مترجم بثلاثه لغات العربيه والانجليزيه والامهريه ونسال الله ان التوفيق والإخلاص

👍 24 1
Repost from N/a
መላኢካዎች ያጠቡት ጀናዛ ማን ይባላል?Anonymous voting
  • ዓብዱረሕማን ኢብኑ ዓውፍ
  • ዑስማን ኢብኑ ዐፋን
  • ሐንዘላ ቢን አቢ ዓሚር አል-አንሷሪይ
  • ቢላል ኢብኑ ረባሕ
0 votes
👍 76
በቁርኣን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ሶሃባ ማን ይባላል?Anonymous voting
  • አቡብክር
  • ዘይድ
  • ጃዕፈር
  • ጦልሓ
0 votes
👍 77 10
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.