cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

Show more
Advertising posts
7 704
Subscribers
-224 hours
+37 days
+2130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔹አል ኢርሻድ ኪታብ በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ክፍል 77 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
Show all...
٢٠٢٤٠٩٠٦-١٨٥٨_አል_ኢርሻድ_77 (1).m4a6.67 MB
👍 2
🔹አል ኢርሻድ ኪታብ በፉሪ አቡበክር አሲዲቅ መስጅድ ሀሙስና ጁመአ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ክፍል 76 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን T.me/dawudyassin
Show all...
٢٠٢٤٠٩٠٥-١٩٠٠_አል_ኢርሻድ_76.m4a5.86 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🥀አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም👍 🤝 በቢላል ኮካ መስጂድና መድረሳ 🛫 ከውጪ በመጡ ሸይኽ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም ይኖራል 🎙 ትምህርቱ በኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ ይተረጎማል 🗓 ጁምአ መስከረም 10/2017 🕰 ከመግሪብ እስከ ዒሻ https://t.me/dawudyassin
Show all...
👍 6
ቀጥ ያለውንና ንፁህ የሆነውን የሀይማኖት ህግጋትን ትተው ሰዎችና ጂኖች የሚደነግጉላቸውን መመሪያን የሚከተሉ ሀያሉ ጌታችን ሲወቅሳቸው እንዲህ ይላል «أَمْ لَهُمْ شُرَكَاءُ شَرَعُوا لَهُم مِّنَ الدِّينِ مَا لَمْ يَأْذَن بِهِ اللَّهُ ۚ وَلَوْلَا كَلِمَةُ الْفَصْلِ لَقُضِيَ بَيْنَهُمْ ۗ وَإِنَّ الظَّالِمِينَ لَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ» «ከሃይማኖት አላህ በእርሱ ያልፈቀደውን ለእነርሱ የደነገጉ ተጋሪዎች ለእነርሱ አልሏቸውን? የፍርዱ ቃል ባልነበረ ኖሮ በመካከላቸው (አሁን) በተፈረደ ነበር፡፡ በደለኞችም ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ አልላቸው፡፡» ሹራ 21 T.me/dawudyassin
Show all...
የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

👍 7
ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ ምን አስበው ነው⁉️ ========================== ✍ መቼም የዘንድሮው መውሊድ ያልገለጠው ጭንብል የለም። በተለይ የኢኽዋኑ ቡድን መውሊድን ከሱፍያ በላይ ሕያው አድርጎ ለማክበር ደፋ ቀና ሲል ታዝበናል። ብዙዎች ይህን ያደረጉት ለስልጣን ብቻ ሳይሆን ከልብ አምነውበትም ጭምር ነው። አንዳንድ ሙነሺድ ተብዬዎች መውሊድን የተፈቀደ ለማድረግ ያለ አቅማቸው መረጃ ለማምጣት ሲጋጋጡ ታዝበናል። አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ ይላል፦ (قدِم النبيُّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم المدينةَ ولهم يومانِ يَلعَبونَ فيهما، فقال: ((قدْ أبْدَلكم اللهُ تعالى بهما خيرًا منهما؛ يومَ الفِطرِ والأضحى ) «ነቢዩ ﷺ መዲና ገቡ፤ በነርሱ የሚጫወቱባቸው ሁለት ቀናት ነበሯቸው። "አላህ በርግጥም ከነርሱ የተሻሉ የሆኑ የፊጥርና የዐረፋህ ቀንን ቀይሮላችኋል!" አሏቸው።» [አቡ ዳውድ: 1134] ኢብኑ ሐዝም ሙስሊሞች ከሁለቱ ዒዶች ውጭ ሌላ ዒድ እንደሌላቸው ኢጅማዕ ጠቅሷል።  ((المحلى)) (5/81) * ኢብኑ ዑሠይሚን ከነዚህ ዒዶች ውጭ በየሳምንቱ መጨረሻ ጁሙዓህ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ሦስተኛ ዒድ የለም ብለዋል። ((الشرح الممتع)) (5/111). ♠ እዚህ ጋ ደግሞ ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ አፋቸውን ሞልተው «ከ3ቱ በዓላት መካከል ዒደል አዽሓህ ሙባረክ፣ ዒደል ፊጥር ሙባረክ፣ የመውሊድ በዓል…» እያሉ ያወራሉ። አያውቁም እንዳንላቸው ያውቃሉ። ምን አስበው ነው እኚህ ሰዎች? ቀስ በቀስ ወደ የት እያመሩ ነው? ለዘንድሮ መውሊድ ከመግለጫ ጀምሮ የነበረ ማጨብጨብና ማዳለቅ ታዝባችኋል? ጭራሽ ደግሞ በነበረን ጉባዔ መውሊድ እንዲከበር ተስማምተናል ይላሉ። እነ አርዮስ ነበሩ በጉባዔ ተሰብስበው ሥላሴን ያጸደቁት። እና የኛም ሰዎች ተሰብስበው ከሸሪዓው ውጭ የሆነን ቢድዓህ ተሰባስበው ሦስተኛ ዒድ ሊያደርጉት ነው? ወሕይ ወርዶ አልቋል። ዲናችን የተሟላ መሆኑን አላህ ነግሮናል። ከአላህ በላይ ማን መስካሪ አለ! ኧረ! አታስቁን ወገን። የፈለገ ጃሂል ቢሆን እናንተ የሚያዳምጥበት ገደብና ጥግ አለው። ሁሉም ዝም ብሎ በጭፍን አይከተላችሁም። በጥልቀት ባይቀራም በንፁህ አዕምሮ ይታዘባችኋል። ከሆኑ አመታት በፊት መስጅድ ላይ ስለ መውሊድ ቢድዓነት ሲያስተምሩ የነበሩ ሰዎች ተገልብጠው ዛሬ በሚዲያ እንዲህ ሲሉ ማየት ያሳፍራል። ቀልብ ቀያያሪ የሆነውን አላህን ቀልባችንን በሐቅ ላይ አፅናልን ከማለት ውጭ ሌላ ምን እንላለን? ሐቅን እንጂ ሰዎችን አንከተልም‼ ሐቅ በዞረበት እንዞራለን። የምንመራው በቁርኣንና ሐዲሥ እንጂ በሰዎች አይደለም። ከወንድም ሙራድ ታደሰ T.me/dawudyassin
Show all...
የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

👍 7
00:47
Video unavailableShow in Telegram
ይህ ሰውዪ በጣም ደፋር ደፋርነት ይሰራራዋል በእውነት ላይ ቢሆን ኖሮ ባደነቅነው ነበር ግን የሚያሳዝነው በውሸት ላይ መሆኑ ነው ።   ከሶስቱ ኢዶች መሀከል…  ብሎ ሲናገር እፍረት የለውም እስቲ የት ኪታብ ላይ ነው ስለ ሶስቱ ኢዶች የሚናገር ባብ የሚል የቀራው? እንደው የፊቅህ ኪታብ ላይ ካለ እንኳን እስቲ በዚህ ኪታብ ላይ ብሎ ይናገር!  ወላሂ አሳፋሪ ነው!   ደግሞ በዲናችን ሁሉም የፈለገውን ይስራ የሚባል ነገር አለን? ታዲያ ለምን ሀላልና ሀራምን መለየት አስፈለገ? ለምን ሱናንና ቢድዓን መለየት አስፈለገ? ለምን መልክተኛ ተላከ? ለምንስ መመሪያ ወረደ? ሁሉም የፈለገውን እንዲሰራ?  ያሳዝናል!    በእርግጥ የዚህ ሰውዪ ሸይኽ መውሊድን ከረቢዓል አወል ጀምሮ እስከ አስራ ሁለተኛው ቀን ድረስ ከአንድ ቤት ወደ ሌላ ቤት እየተሸጋገረ ያከብር የነበረ ነው ። እስፖንጅ የመጠጠውን ነው የሚተፋው ።   ዲናችን በጉባኤ ወይም በመግለጫ የሚሻሻል ወይም የሚጨመርበት አልያም የሚቀነስበት ሀይማኖት አይደለም ።የተሟላ መመሪያ አለው ማንኛውንም ጉዳይ ወደ ቁርአንና ሀዲስ መልሰነው ጉዳያችንን እንድንመረምረው ያዘናል እንጂ አንድም ቦታ ሁሉም የፈለገውን ይስራ የሚል መመሪያ የለውም ። T.me/dawudyassin
Show all...
1.32 MB
👍 36 2👌 2
01:57
Video unavailableShow in Telegram
ገንዘቡ የታለ? ልጆቹ የታሉ? ክብሩ የታለ? ስልጣኑ የታለ? ዘመድ አዝማዱ የታለ? ቤተሰቡ የታለ? 🔹በሄዱት ሰዎች እንገሰፅ T.me/dawudyassin
Show all...
12.70 MB
👍 6👌 1
በቢላል ኮካ መስጅድ ሰኞና ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻ የሚሰጠው የቡሉጉል መራም ደርስ ዛሬና ነገ እንደማይኖር ከየቅርታ ጋር አሳውቃለው
Show all...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ጭንቀትና ትካዜ እንዲወገድለት የፈለገ 👆👆
Show all...
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.