cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

#ወደ_ኤፌሶን_ሰዎች_ምዕ 4፥5 #አንድ ጌታ #አንድ ሃይማኖት #አንዲት ጥምቀት ከዅሉ በላይ የሚኾን በዅሉም የሚሠራ በዅሉም የሚኖር #አንድ አምላክ የዅሉም አባት አለ። ነገር ግን እንደክርስቶስ ስጦታ መጠን ለያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን። #ማንኛውም_አስተያየት_ሀሳብ 👉 @kasechtadese @yetwahdotemrtmaskemch

Show more
Advertising posts
14 648
Subscribers
-5024 hours
+1197 days
+60330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቃለሕይወትን ያሰማልን ንጉሠ ነገሥት ተክለ ሃይማኖት 2ኛ ናቸው ጥያቄ ቁጥር 4 እኒህ ቅዱስ አባት በ308 ዓ. ም ተወልደው የግሪክ አቴናን ፍልስፍናና ጥበብ ጠንቅቀው የተማሩ ናቸው፡፡ምግባር ሃይማኖታቸው የሰመረ፣ ትሩፋት ተጋድሏቸው የቀና ነው፡፡ብሉይን ከሐዲስም አጠናቀው ተምረዋል፡፡ወላጆቻቸው ያወረሷቸውን እጅግ የተትረፈረፈ ንብረት ሸጠውና ለጦም አዳሪዎች መጽውተው ለድኆች ማደሪያና ለእንግዶች ማሪፊያ ቤት ሠርተው ነዳያንን ይንከባከቡ ጀመር፡፡ይህንንም የጽድቅ ሥራቸውን የሮሜው ጻድቁ ንጉሥ አኖሬዎስ ሲሰማ እጅግ ደስ ተደስቶ አስመጥቶ ከእርሱ ጋር በቤተ መንግሥቱ አማካሪና አባቱ አድርጎ አኖራቸው፡፡ከንጉሡም ጋር አብረው ሁልጊዜ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ ሌሊቱን በሙሉ ለጸሎት ቆመው ያድራሉ፡ጻድቁ የገብላው አገር ንጉሥ ሴት ልጁን ሰይጣን ይዟት ሳለ ደብዳቤ በመጻፍ ልከው በልጅቷ ላይ ያደረውን ሰይጣን በደብዳቤአቸው ብቻ አስወጥተውታል፡፡እኒህ አባት ደብዳቤ በመጻፍ ብቻ በሀገር ላይ የመጣ የጠላትንም ጦር እያሸበሩ ድል ያደርጉ ነበር፡፡ አበው እንደሚነግሩን በዚያን ጊዜ በቁስጥንጥንያ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ, በሶርያ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ, በግብጽም እንዲሁ በጸሎት የተጉ አበው ስለ ነበሩ ሰይጣን መንገድ ለመንገድ እያለቀሰ ይታይ ነበር ይባላል :: ይህ አባት ጥንተ ሃገሩ ኤላ, ሃገረ ስብከቱ ገብላ , ምናኔ ሃገሩ ደግሞ አስቀሎና ናት :: ከብዙ ተጋድሎ ቡሃላ በ100 ዓመቱ 408 ዓ. ም መስከረም 7 ቀን አርፏል ማነው? ሀ, ቅዱስ ሳዊሮስ ዘእስሙናይ ለ ቅዱስ ሳዊርያኖስ ዘገብሎን ሐ, ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ መ, ቅዱስ ቴዎፍሎስ ዘአንጾኪያ
Show all...
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?
Show all...
ቅዱስ ራጉኤል
ቅዱስ ገብርኤል
ቅዱስ ሚካኤል
ቅዱስ ዑራኤል
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Show all...
💕መዝሙሮችን ለማዳመጥ 💓
💕ለ መ ቀ ላ ቀ ል ❣️
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
💠የሽብሻቦ መዝሙሮች💠
💠የንስሐ መዝሙሮች💠
💠የቅዱሳን መዝሙሮች💠
💠የመላእክት መዝሙሮች💠
💠የሰማዕታት መዝሙሮች💠
💠የሃዋርያት ሙዝሙሮች💠
💠የሠርግ መዝሙሮች💠
💠የንግስ መዝሙሮች💠
💠ለወቅታዊ መዝሙሮች💠
💠ሁሉንም መዝሙሮች💠
Show all...
💕ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
💕ኦርቶዶክሳዊ ስብከት
💕ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች
💕 ቃለ ስብሐት
💕 ሁ ሉ ን ም ባ ን ድ ላ ይ 💕
💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓
Show all...
ማረግ
መሻገር
መሸሽ
ሁሉም
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.