cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ታደሰ ደምሴ

ሥነ_ግጥም ግጥሞችን በዩቱብ ለመከታተል👇👇👇 https://youtube.com/@maryam2116

Show more
Advertising posts
1 290
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-4930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የበረከት ዓመት ይሁንልን🥰
Show all...
🙏 4👍 2
እኔ የቆምኩበትን ጫማስ “ስህተት' ብላችሁ ለመዳኘት ለመሆኑ የእናንተ “ልክ በየትኛው ሚዛንና በማን ዳኝነት ተሰፍሮ ነው ልክነቱ የተረጋገጠው? አይደለም _ ለሌላ ሰው ለራሳችን እንኳን “ልክ ነው' ያልነውን እምነታችንን ጊዜ አላንጓለለብንም? የዛሬ ምናምን ዓመት በፊት የልክነት ጫፍ የመሰለን በጠበበም ወይ በሰፋ አስተሳሰባችን ሳቢያ ዛሬ አልተቀየረም? እንዴት ነው በጊዜ፣ በመረዳታችን መጠን፣ በቦታና በበሽቃጣ የህይወት ክስተቶች እንደማይቀየር ዋስትና በሌለን ‘ልክነት' ሌላውን በስህተት የምንዳኘው? ሜሪ ፈለቀ
Show all...
...ገና በልጅነቴ ያስኮረፈችኝ ስቃ የማታውቅ ሀገር አለችኝ!... -ይስሐቅ አብርሃም-
Show all...
4😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️⚡️⚡️ BREAKING: Telegram CEO Pavel Durov was released
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"ልጄን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከምልከው የጎጃም አርሶ አደሮች ጋ ብልከው ይሻለኛል፤ምክንያቱም ሰው አድርገው ይልኩልኛል" ያሉት የአዲስ አበባ ኗሪ ማነበሩ?😎 እንደ ሕዝብ ይሕን ያክል ጅራፍ የወረደበት ምን እንደበደለ ስላልገባኝኮነው😌 በላይ በቀለ ግን ምነካህ😎 ያከበረህ ማሕበረሰብ ላይ😌 እድሜ ለመምህር ዘመድኩን በቀለ ይሁንና የሴራ መንፈስ የተወጋ ሆኗል! እናስ እንደ ሞጣ ቀራንዬ ይሰቀል ትሉኝ ይሆን ይህን ምስል ባለማራገቤ? አሁን ደግሞ ፍትህ ያለ ግብሩ በጅምላ ለተሰደበው ማሕበረሰብ!
Show all...
ይኸው በማይሞላ....ከረጢት ህልም የህይወቴን....መንገድ ሳልም ከዘመን ካብ....ስምዘገዘግ የቆሰለው....ቁስሌ ሳይጠግ ተሻገርኩት....ስንቱን ዓመት ይኸው በተፋቀ....ተስፋ ስሌት በታመቀ....ብዙ ቅሌት ባልተሰራ....የዓመት ዕቅድ እየከመርኩ....ብዙ ሳቅድ ሳቅድ ........ሳቅድ የዘመን ካብ....በእጄ ስድጥ ሰርክ ህይወቴን....ሳላሳልፍ ከብሶቴ....ስስተቃቀፍ ስንቴ አለፈኝ....የዘመን እልፍ ይኸው ልቤን እሳት....እንደፈጀው ሽንቁር ጋኔን....ሳላበጀው "ቀ.ጣ..ይ.ማ"....ብዬ ሳስብ ድሪቶዬን....ሳልሰበስብ ከተጉዋዥ ሰልፍ....ሳልሰለፍ ከእምነቴ....ሳልሸከፍ ታዘበችኝ....የመስቀል ወፍ ይኸው ልግም መርፌ....ቅቤ አልወጋ በእብደት ሰርግ....ስል ሀይሎጋ ከምወደው....ሳላወጋ ስንቴ አለፈ....አይቶኝ በጋ? ስንቴ አለፈ....አይቶኝ ክረምት? በደስታ....ሳልጫወት እንዴ ዝናብ....እንዴ መብረቅ በመንገዴ....ሲፈራረቅ ከራስ ሀሳብ....ስተናነቅ ቁሜ ዓመቴን....ልሰርዘው በዓደይ ቅጠል....ልገንዘው ዛሬም ላቅድ....ልክ እንደሰው ሰው መሆንን... እስክቀምሰው Abrham F. Yekedas
Show all...
👍 5 1
ሆድየ... (ታደሰ ደምሴ) ለፍቅር ወዶ መገረፍ፣ በናፍቆት ሰማይ ላይ መክነፍ፣ የስሜት ማዕበል መቅዘፍ፣ ወደ ጠረንሽ መጋለብ፣ በለዛሽ ጎምርቶ ማበብ፣ በገላሽ እቶን መቃጠል፣ በእቅፍሽ ጥላ መጠለል፣ ነፍሴን ከነፍስሽ መቀየጥ፣ በአርምሞ ደስታሽን ማድመጥ፣ ሕይወቴን ከልብሽ ጥየ፣ከንፈሬን ከከንፈርሽ ላይ ጣቶቸን በሰውነትሽ፣አይኖቸን ከአንገትሽ በላይ ተንፍሽ ከደረቴ ላይ፣እሳት ድፊብኝ ልቃጠል ይንደድ ይያያዝ ምድጃሽ፣ ለእራትሽ በወጉ ልብሰል በይ እርሽው ትናንትናሽን አቃጥይው ጥቁር ታሪክሽን እኔ ነኝ የሕይወት እጣሽ ሀሴት ነው የምቀልብሽ ነጭ ነው የነጋችን ቀን እቀፊኝ የኔ ሰመመን ከእንግዲህ አንለያይም፣ስንኖር ስንሞትም አብረን። @ethiopia2123
Show all...
የ7 አመት የተከራዩን ልጅ ደፍሮ ከዛም ባለፈ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አውሬው ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ ግለሰብ 25 አመት የተፈረደበት ሲሆን አሁን ጠበቆቹ ቅጣቱን ለማቅለል ደፋ ቀና እያሉ ነው። እህቶቹ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች የሟች ህፃን ሄቨን እናትን በየሄደችበት እያስፈራሯት ይገኛል የኢትዮጵያ ህዝብ ፍርድ ይስጠኝ ያለችው እናት ፍትህ ትፈልጋለች። ቅጣቱ በቂ እንዳልሆነ ተጨማሪ ቅጣት ሊጣልበት እንደሚገባ ህዝብ ያንን እንደሚፈልግ ለማሳወቅ የፊርማ ማሰባሰብ እና ለእናቷ የገንዘብ ድጎማ ተጀምሯል። https://www.change.org/p/justice-for-heaven-and-her-mother?recruited_by_id=94947080-5cca-11ef-af3a-c38f3884f55d&utm_source=share_petition&utm_campaign=psf_combo_share_initial&utm_term=signature_receipt&utm_medium=copylink 👆 በዚህ ሊንክ በመግባት ፊርማችንን መስጠት የቻልን ደግሞ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ እንችላለን። ቻናላችን በህጻኗ ላይ በተፈጠረው የግፍ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል። ይህ ጉዳይ በጊዜ ካልተቋጨ ነገ እኔ እና እናንተም ቤት መግባቱ አይቀርም! #ፍትህለሔቨን #Justiceforheven እናት 😭#በለቅሶ_ፍትህ_ፍትህ እያለች ትገኛለች ለምታቁት ሰው ሁሉ ሼር ይደረግ በቲክቶክም ቪዲዮ ለሚሰሩ ሰዎች አድርሱልን ፍትህ ለቬበን 🙏 #Humanity is greater than situation @Ye_Hagere_Wegoch @Ye_Hagere_Wegoch
Show all...
Sign the Petition

Justice for Heaven and her mother

💔 4🥱 1
                   ስጀምር ❤️ ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ☹️ ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ🥰 ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ💖 አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ😊 ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩ፡፡💗    t.me/ethiopia2123    t.me/ethiopia2123
Show all...
🌹 ፍቅሬን በ ግጥም 🌷

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 ҒϴᏞᏞϴᏔ ϴΝ ҒᎪᏟᎬᏴϴϴᏦ =

https://www.facebook.com/fikrenbegtm

ᶠᵒʳ ᵃⁿʸ ᵖʳᵒᵐᵒᵗⁱᵒⁿ = +251931374891 = t.me/Abate_Hiwote

👍 3
የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ የዜግነት ግብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ ታየ ህዝባዊነት አደባባይ ወቶ ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት ድንበር እያጠርን ቆዳ እየከለልን ቆመናል በከንድነት መሰረተ ፅኑ ስብዕናን ያልሻርን ህዞቦች ነን ሳንበላ በጸጋው የኖርን ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ህዝብ ባለቤት ሁልጊዜ ሰራጊ በየቀኑ ደጋሽ ዘላለም ለቅሶ ቤት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጵያችን ኑሪ እንደልማዳችን መቃብር እንስራ mikiyas_feyisa
Show all...
😱 5👍 2👏 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.