cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Muslims

Islamic Picture

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
330
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#የስኬት_መንገድ ✍ #እንዴት_ስኬታማ_እሆናለው? አንድ ወጣት በጣም የተማረ አንድ ሳይኮሎጂስት ጋር ይሄድና እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚችል ጠየቀው፡፡ ሳይኮሎጂስቱም ወጣቱን ይዞ ወደ ወንዝ አመራ፡፡ በዛም እንደደረሱ የወጣቱን አንገት ከወደ ኀላ ይዞ ከወንዙ ውስጥ ደፈቀው፡፡ ሰከንዶች ተቆጠሩ፤ ከተወሰነ ሰከንዶች በኀላ ከተደፈቀበት ውሃ አወጣው፡፡ በዚህ ወቅት ወጣቱ በአፍንጫውም በአፋም ንፁ አየር ለመሳባ ተቻኮለ፡፡ ነፍሱ መለስ ካለችለት በኀላ በጣም በመናደድ ሳይኮሎጂሰሸቱ ላይ ጮኸበት፡፡ ሳይኮሎጂስቱም "አየህ ሁሌም አንድን ነገር አጥብቀህ ከፈለከው ታገኘዋለህ፤ አሁን ለመኖር የግድ ንፁ አየር ያስፈልግህ ስለነበር አተነፋፈስክን ጨምረክ ቶሎ ቶሎ ንፁ አየር አገኘክ፡፡ ስኬትም እንደዚው ናት፡፡ አጥብቀህ ከፈለካትና እሷን ለማግኘት ከለፋክ ስኬት ሁሌም በዙሪያህ ነች፡፡" አለው፡፡ #ጭብጥ ፡- በህይወታችን ልናሳካው የምንፈልገው ነገር ካለ ሁሌም መፈለግና መልፋት ይጠበቅብናል፡፡ እዚህ ጋር ግን #መመኘትና #መፈለግ ይለያያል፡፡ መፈለግ እየለፉ፣ እየሰሩ ነው፡፡ ያማረ ለይል ይሁንልን ከራህመቱ ወር ተጠቃሚ ያርገን https://t.me/ethiopianmuslims1
Show all...
Ethiopian Muslims

Islamic Picture

عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: [ مَن  ŮŠŮŽŮ‚ŮŮ…Ů’  Ů„ŮŠŮ„ŘŠŮŽ  Ř§Ů„قَدْعِ ŘĽŮŠŮ…انًا  ŮˆŘ§Ř­ŘŞŘłŘ§Ř¨Ů‹Ř§ŘŒ ŘşŮŮŮŘąŮŽ له ما تَقدَّمَ من ذَنبِه ] 📚متفق عليه 🌸«::::::::::::::::::Âť ÂŤ:::::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ ለይለተል-ቀድርን በአላህ አምኖ፣ ምንዳን ከአላህ ከጅሎ የሚቆም ሰው ከወንጀሉ ያለፈው ይማርለታል።] 📚ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል። عن عائشةَ رضِيَ اللهُ عنها أنَّ رسولَ الله صلَّى الله عليه وسلَّمَ قال: [ تَحرُّوا لَيلةَ القَدْرِ في الوَتْر من العَشرِ الأواخِرِ من رمضانَ]   📚رواه البخاريُّ 🌸«::::::::::::::::::Âť ÂŤ:::::::::::::::::»🌸 ከዓኢሻ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ ለይለተል-ቀድርን ከረመዳን መጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ጎዶሎ ለሊቶች ውስጥ (መገጠምን) ፈልጉ።] 📚ቡኻሪ ዘግበውታል። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:-https://t.me/IslamicphotoandQuito
Show all...
سبحان الله، الحمد لله، استغفر الله وأتوب إليه.🌸 سبحان الله، الحمد لله، استغفر الله وأتوب إليه.🌸 سبحان الله، الحمد لله، استغفر الله وأتوب إليه.🌸
Show all...
ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ከፊል ነገሮች ፣ ① ሀሜት፣ውሸት ፣ነገረኝነት እና ማንኛውንም አሉባልታ ወሬዎች ፆመኛ የሆነ ሰው እነዚህን ሊጠነቀቅ ይገባዋል እነዚህን ነገሮች ካልተጠነቀቀ እየተራበ እና እየተጠማ ያለው በከንቱ ነው ማለት ነው ። የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በለዋል "የውሸት ንግግርን እና በእሱ መስራትን ያልተወ ሰው ምግብ እና ፆም በመተዎ ለአላህ ጉዳይ የለውም" [ቡኻሪ 6057] ፣ ② ውዱ በሚያደርግ ግዜ በአፍንጫው ውሃ ሲያስገባ(እስቲንሻቅ ሲያደርግ) በደንብ አለመሳብ የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም "ፀመኛ የሆንክ ግዜ ሲቀር በአፍንጫህ በደንብ ውሀን ሳብ" ብለዋል [ሱነን አቢ ዳውድ 2366] ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው ውሃን የውዱ ግዜ በአፍንጫ በደንብ ወደ ውስጥ በመሳብ ማስገባት ሱና ነው ግን የፆም ግዜ ክልክል ነው ምክያቱም በደንብ ውሃውን ከሳብን ወደ ጉሮሯችን መግባቱ ስለማይቀር ነው በፆም ግዜ የተከለከለው። ፣ ③ አብዛሀኛውን ወይን ብዙውን የቀን ክፍል መተኛት ለፆመኛ ጥሩ አይደለም ምክኒያቱም ውድ የሆነውን ግዜ ያለምንም ኢባዳ እንዲያልፍ ያደርግበታል (እንቅልፍም ኢባዳ አይደል ላላችሁኝ አዎ ግን መባል የያዘው ሁሉም በልክ ይሁን ነው) ታላቁ ዐሊም ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- "ለፆመኛ በሶላት፣አላህን በማውሳት(በዚክር)፣በዱአና ቁራኣን በመቅራት (ግዜውን ሊያሳልፍ) ይገባዋል። ሰው በፆመ ግዜ ነፍሱን በተለያየ ኢባዳ ካላመዳት ይህ ለሱ ይገራለትል። (ግን በተቃራኒው ነፍሱን) በስንፍና እና ረፍት(እንቅልፍ) በማብዛት ከሆነስ ያላመዳት እሄንኑ ስንፍናውን እንጅ ሌላን አይለምድም (ሁኔታው እንዲህ ከሆነች) የፆመ ግዜ በእርሱ ላይ መልካም ስራ እና ዒባዳዎች ይከብዱበታል" [መጅሙኡል ፈታዋ ወረሳኢል 19/171] ፣ ④ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ሚስቱን መሳም ይህም በፆም ሰአት ሊጠነቀቁት የሚገባ አደጋ ነው። ኢብኑ አብዲል በር (ረሂመሁላህ) "ሚስቱን ከመሳም የተነሳ ፆም የሚያበላሽ ነገር የሚመጣበት ለሆነ ሰው መሳምን(ይፈቀዳል) ያለ (ዐሊም) አንድንም አላውቅ" ይላሉ [አት-ተምሂድ 5/114] ስለዚህ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ከንደዚህ አይነት ድርጊት እራሱን ሊቆጥብ ይገባዋል አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን ፣ ⑤ ፉጡርን ማዘግየት ብዙ ሰዎች ፀሀይ ተገባ በሗላ ፉጡርን የሚያዘገዩ አሉ አንዳዶች አዛንኳ እየተደረገ ከሶላት በሗላ ካልሆነ እንጅ የማያፈጥሩ አሉ ይህ ስህተት ነው። ፀሃይ መግባቱ ከተረጋገጠ ፉጥርን ማቻኮል ሱና ነው። ነቢዩ(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ "ሰዎች ፉጡርን እስካቻኮሉ ድረስ ከመልካም ነገር አይወገዱም" 【ቡኻሪና ሙስሊም】 ፣ @ethiopianmuslims1 [ረመዳን 12 1439ሂ]
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢድ ሙባረክ-IId Mubaarak ✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳ «ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል»።አላህ መልካም ሥራችንን ይቀበለን።አላህ ኢዳችንን በፍቅር፣ በአንድነት፣ ፍጹም ሰላማዊሆኖ የሚያልፍ የተባረከ ኢድ ያድርግልን። ✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴✴ "Taqabbal Allaahu minna waminkum saalihal a'emaal"Rabbin hoji gaari keenya nurraa haqeebalu. Allaahin Iidi keenya jaalalan, tokkumaan, nagaa guutuun kan darbuufi kan barakaa nuuf hagoodhu.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🛑 ኢድ ሙባረክ! እንኳን ለ1442ኛው የኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን! ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል ★T.me/ahmedin99 ★★★★★★★★★★★★★ 🛑Iid Mubaarak! Baga ayyaana Iid al-fixrii bara 1442tiin nuun gahe! Taqabbalallaahu minnaa waminkum Saalihal a'amaal ★ T.me/ahmedin99
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዘካተል-ፊጥር ህግጋት ★★★★★★★★★★★★★★ 1/ ዘካተል-ፊጥር የጾሙም ያልጾሙም አዋቂና ህጻናትም ላይ በሙሉ ግዴታ ነው 2/ የሚሰጠውም ለአቅመ ደካማ/ሚስኪኖች ብቻ ሲሆን አንድ ሰው የቲም ወይም የአካል ጉዳተኛ ብቻ ስለሆነ ዘካተል-ፊጥር ይግባዋል ማለት አይደለም! 3/ የቲምም ይሁን አካል ጉዳተኞች በቂ መተዳደሪያ ካላቸው ዘካ አይሰጣቸውም! 4/ ዘካተል-ፊጥር በእህል(1 ቁና) እንጂ በብር ወይም በልብስና መሰል ነገሮች አይሰጥም የተራቡ የሚበሉት ምግብ እንጂ የታመሙ የሚታከሙበት ወይም እዳ ያለባቸው የሚከፍሉበትም ገንዘብ አይደልም! አንድ ቁና በኪሎ ግራም ሲሰላ ከ2.5 እስከ 3 ኪሎ ነው ተብሏል። 5/ የዘካተል-ፊጥር ማስረከቢያ የተመረጠው ወቅት የረመዷን የመጨረሻው ቀን ጸሐይ ከጠለቀችበትና ነገ ዒድ መሆኑ ከተረጋገጠበት ወቅት ጀምሮ እስከ ቀጣዩ/ የዒድ ቀን ሰላት እስኪጀመር ያለው ጊዜ ላይ ሲሆነ ካስፈለገ ከዒድ ቀን አንድ ወይም ሁለት ቀን አስቀድሞ መስጠትም ይቻላል ከዒድ ሰላት ከዘገየ ወይም ከረመዷን 28ኛው ቀን በፊት ከሆነ የተሰጠው ወቅቱን አልጠበቀም ምንጭ ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ አደም
Show all...
ይህን ዱአ እናብዛ "አልላሁመ ኢንነከ ዐፉዉን ቱሒቡል ዐፍው ፈዕፉ ዐንኒ" 'አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ:ይቅር ማለትንም ትወዳለህ፡ ይቅር በለን!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
➠ በአመት አንዴ ለአንድ ወር ያህል አብሮን ቆይቶ የሚለየን #የረመዳን ወር ሊገባ በጣት የሚቆጠሩ ቀኖች ብቻ ብቻ ናቸው የቀሩት። ➠ ይህ ወር የነፍሳችን ምግብ ነው... በዚህ ወር ነፍስህን ካልመገብካት ቀሪዎቹ ወሮች አዳጋች ይሆናሉ። ስለዚህ የዚህ ወር ተጠቃሚ ለመሆን ካሁኑ እቅድ እናውጣለት። [ አላህ አድርሷቸው... ጾማቸውን ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን አሚን፡፡] የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFdi6ZUeWo0He1OSJA
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.