cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🎀ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ🎀

"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ •┈┈•◈◉❒{💎}❒◉◈•┈┈• 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧ 👇 ሊንኩን ሼር ያርጉ https://t.me/joinchat/AAAAAFdt3svRi8IOt5es0A

Show more
Advertising posts
1 576
Subscribers
-124 hours
-37 days
-2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👆👆👆 #ከአዲስ መጤው መውሊድ ማስጠንቀቅ! 🔶በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ ከተሰጠው ቂራኣት የተወሰደ ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
ከአዲስ መጤው መውሊድ ማስጠንቀቅ!.mp318.76 MB
«መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን» በሚል የተደረገ ሙሐደራ ➧ በዚህ ሙሐደራስለ መውሊድ ምንነት ተብራርቷል።በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች ተጠቅሰዋል። ➪ ለሚነሱ ብዥታዎች ተገቢ ማብራሪያ ተሰጥቷል።ኢኽዋኖችና መሰሎቻቸው በመውሊድ ዙሪያ ስለሚያሳዩት አቋም ተዳሷል። 🎙 لفضيلة الشيخ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي حفظه الله ورعاه 🎙 በሸይኽ ዓብዱልሃሚድ ያሲን አሰለፍይ አስልጢይ አል`ተሚይ ሃፊዞሁሏህ 🕌 بالمدرسة الإصلاح في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]؛ 🕌 በአድስ አበባ ከተማ በአል-ኢስላህ መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ 🗓 التاريخ  من شهر ربيع الأول \ ٦ \ ١٤٤٤هـ 🗓 እለተ- እሁድ መስከረም ‐  22 ‐ 2015 E.C https://t.me/AbuImranAselefy/9087 https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy
Show all...
AUD-20240828-WA0006.mp37.37 MB
👍 4
#ስለ_መውሊድ_በኡለሞቻችን ➪➩➪➩➪➩➪➩➩➩ ✅ በአለም ላይ ታዋቂ የሆኑና በአላህ ፍቃድ ባላቸው እውቀት ከጥመት ባለቤቶች ውጭ ትንሽ ትልቁ፤ ሴት ወንዱ የሚያከብራቸው ውድና የተከበሩ የሱና መሻይኾች በአሁኑ ሰዓት እየተደገሰ ስለሚገኘው መውሊድ የሰጡት የተለያዩ ትምህርት ሲሆን ከታች በሊንክ ቀርቦላችኋልታላላቅ ኡለሞች ስለ መውሊድ ምን አሉ? ╭─••─═••═─•••─╮ ✅ ክፍል ❶ እስከ ⓯ ╰─••─═••═─•••─╯ ❶ኛ ➦ በታላቁ ዓሊም አንደበት ስለ #መውሊድ 🎙 سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله 🎙 በሸይኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3911 ➋ኛ መውሊድ ቢድዓ ስለመሆኑ ስለ አጀማመሩም ↩️ هل الإحتفال بالمولد بدعةٌ أو سُنّةٌ؟ومتىٰ عُرف هذا الإحتفال، ومتىٰ بدأ؟ 🎙 فضيلة الشيخ العلامة محمدأمان بن علي الجامي رحمه الله تعالى 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ አማን ቢን አልይ አልጃሚ ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3920 ➌ኛ ለነብዩ መውሊድ መሰባሰብ ይቻላልን? ↩️ هل يجوز أن نحتفل بالمولد النبوي؟ 🎙 فضيلة الشيخ  سليمان الرحيلي حفظه الله 🎙 በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ ሀፊዘሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3924 ➍ኛ  ነብዩ ﷺ ረቢዕ 12 ቀን ተወልደዋልን? ↩️ هل ولد النبي ﷺ يوم ١٢ ربيع الأول؟ 🎙  فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله 🎙 በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊይ ሀፊዘሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3938 ❺ኛ አጠር መጠን ባል ገለፃ የቀረብ ወሳኝ ነጥብ መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ 🎙الشيخ الدكتور عبد العزيز الريس حفظه الله 🎙 በሸይኽ አብዱልአዚዝ አረይስ ሀፊዘሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3943 ❻ኛ በዲናችን ላይ የፈለሰፈ በሚለው ሀዲስ ላይ ተዕሊቅ በዛውም ለመውሊድ ምላሽ ተሰጥቶበታል። ↩️ تعليق مهم على حديث "من أحدث في أمرنا" وفيه الرد على بدعة المولد 🎙 الشيخ محمد بن علي بن آدم الإتيوبي الولوي 🎙 በታላቁ ኢትዮጵያዊ ዓሊም ሙሐዲስ አሽ‐ሸይኽ ሙሐመድ ብን ዓልይ ብን አደም ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3946 ❼ኛ መውሊድ ቢድዓ ሊሆን እንዴት ቻለ? ➺ መውሊድን የጀመሩት እነማን ነበሩ? ➺ ሶሃቦችስ መውሊድን አክብረዋልን? 🎙 الإمام الفقيه العلامة محمد بن آمان بن علي الجامي رحمه الله تعالى 🎙 በታላቁ ኢማም ሙሀመድ ቢን አማን አልጃሚ ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3951 ➑ኛ በመውሊድ ዙሪያ ጥሩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ወሳኝ ሙሐደራ ነው። ➽ በምርጥ አገላለፅ አቅርበውልናል። 🎙 الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى 🎙 በሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3953 ❾ኛ ለመውሊድ የአቡ ለሃብን መናም መረጃ ለሚያደርጉ ምላሽ ↩️ الرد على من يستدل بمنام أبي لهب في جواز الاحتفال بالمولد 🎙 الشيخ محمد بن علي بن آدم الإتيوبي الولوي 🎙 በታላቁ ኢትዮጵያዊ ዓሊም ሙሐዲስ አሽ‐ሸይኽ ሙሐመድ ብን ዓልይ ብን አደም ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3955 ❿ኛ ጥሩ ቢድዓ አለን? ለመውሊድ መሰባሰብስ ፍርዱ ምንድን ነው? ↩️ هل هناك بدعة حسنة؟ وحكم الإحتفال بالمولد؟ 🎙 الشيخ العلامة الإمام عبد العزيز بن عبد الله بن باز رحمه الله تعالى በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3958 ⓫ኛ ስለ መውሊድ ሁክም በተለያዩ ታላላቅ ዓሊሞች ↩️ حكم الإحتفال بالمولد النبوي ✅ لمجموعة من العلماء الأكابر: 🎙 الإمام مقبل الوادعي 🎙 الإمام ابن عثيمين 🎙 الإمام الألباني 🎙 الإمام ابن باز رحمهم الله جميعًا በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3960 ⓬ኛ እጅግ በጣም #ማራኪ አገላለፅ በመውሊድ ዙሪያ 🎙 الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله تعالى 🎙 በሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3966 ⓭ኛ የነብዩ ﷺ መውሊድ በሚከበርበት ቦታ መገኝት ፍርዱ ምን ይሁን? 🎙 العلامة الإمام : مقبل بن هادي الوادعي ـ رحمه الله تعالى 🎙️ በሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒ ረሒመሁሏህ በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3970 ⓮ኛ ነብያችን ከመውሊድና መውሊድ ላይ ከሚፈፀመው ጥፋት የጠሩ ናቸው። ➡️ ሰኢድ አልኩመልይ ለተባለው ሱፍይ የተሰጠ መልስ 🎙 العلامة الإمام : صالح بن فوزان الفوزن  حفظه الله 🎙️ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን ሐፊዘሁሏህ። በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3973 ⓯ኛ መውሊድ ሲደርስ ስለ ረሱላችን ﷺ የሕይወት ታሪክ፣ ባህሪያት ማውራት ይቻላል? 🎙 العلامة الإمام : صالح بن فوزان الفوزن  حفظه الله 🎙️ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አልፈውዛን ሐፊዘሁሏህ። በዚህ ያገኙታል ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbuImranAselefy/3977
Show all...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

👍 1
↪️ የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ↩️ خطبة الجمعة؛ ➴➴➴➴➴ ✅ ርዕስ፦ "«ነብዩን መውደድ እውነታዉ ምን እንደሆነ ማስታወስ» በሚል አንገብጋቢ  ወቅታዊ ርዕስ ➴➴➴➴➴ 🎙በኡስታዝ አቡዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሀፊዘሁሏህ 🗓 ነሀሴ ‐10  ‐ 12  - 2016 E.C 🕌ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ ዝርዝሩን ገብታችሁ አዳምጡ ይ ደ መ ጥ share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም። #size መጠን 9.00 MB #length 34:18 min 🕌መስጅድ:-አል-ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصير
Show all...
✅_ርዕስ፦ነብዩን_መውደድ_እውነታዉ_ምን_እንደሆነ_ማስታወስ_በሚል_አንገብጋቢ _ወቅታዊ_ርዕስ_16_08.mp36.70 MB
👍 1
Photo unavailable
ኒቃብሽ ቢሆን ክብርሽ – መገለለጥሽ በራስሽ ማጥመድሽ! -ኒቃብ ትዳርን አይከለክልም መገላለጥሽ ትዳርን አያፈጥንም ማንም በያይሽ ቤትሽ ውስጥ ለብቻሽ ሆነሽ ብትቀመጪ ሞት ፈልጎሽ እንደሚመጣው ያንቺ የሆነ ርዝቅ ተከትሎሽ ይመጣል ጨዋ ሁኚ ንቃብን አትፍሪ ። እህቴ ዛሬ ንቃብን ስትፈሪ የነገን ከፈን በምን ሳልሽው አያስፈራም እህቶቼ እባካችሁ በንቃባችሁ ላይ ቁርጠኛ ሁኑ አሏህ ያግዛችሁ ከብዶዋችሁ ከሆነ የለበሳችሁት አሏህ ቀለል ያድርግላችሁ https://t.me/abuabdurahmen                              
Show all...
👍 9
Photo unavailable
ፁሙ እንዳያመልጣቹ ሰኞ ማክሰኞ
Show all...
👍 2
Photo unavailable
🏝 ❝አስደሳች ዜና❞ 📚 አዲስ ኪታብ በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች 📖 ⚙️ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከተዘጋጁ ኪታቦች አንዱ የሆነው « እስልምና ዒሳን {ዓለይሂ ሰላም} ማላቁ እና ከእስልምና ሀይማኖት የመካድ ምክንያቶች» በሚል በዐረቢኛ የተዘጋጀ አዲስ ኪታብ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ኢንሻ አላህ!!!📮 📔 تعظيم الإسلام لعيسى عليه السلام وأسباب الارتداد عن دين الإسلام 📝 إعداد وجمع:-             🔑 الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي 📝  አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1860 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
👍 1
የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዖች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ ለመሆንና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد ♦️ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት    ቻነሉን    ይቀላቀሉ ⤵️➘➷➴➘➷➴⤵️ https://t.me/MisbahMohammed https://t.me/MisbahMohammed
Show all...
018.mp39.17 MB
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ርዕስ" ያአላህን ድንና የነብዩን መንገድ ጨምድደን እንያዝ ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል> አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነጃ የመውጫ ጣፋጭና አዋጭ ነው ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ስለመሆኑ ከተለያዩ አንጃዎች ያስጠነቀቁበት ወሳኝ ምክር « መሰረታዊ፣አሳሳቢና ሁሌም ወቅታዊ  የሆነውን አሏህን ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት በሚል መሰረታዊ እና ሁሌም በየትኛውም ሁኔታችን፣ቦታ፣ጊዜ  ልንዘነጋው የማይገባ ትልቅ ወስያ ዙሪያ የተሰጠ እጅግ ወሳኝ ምክር»በሚል 👉አሏህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት 👉ነብያቶች ሳይቀሩ አሏህን እንዲፈሩ የታዘዙበት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ና ውጤቱ ምን እንደሆነ 👉ሪዝቃችን በረካ ፣ሀገራችን ሰላም እንዲሆን ዋና ሰበቡ አላህን መፍራት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ሙሉ ሰላም የሚገኝበት ስለመሆኑ 👉አሏህን በመፍራት ላይ ኢስቲቃማ ሊኖረን ይገባል 🎤 በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ [ሃፊዘሁሏህ] 🕌መስጅደ ፉርቃን  ጎንፎ 🗓ሰኔ‐ 26‐ 10 - 2016E.c https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Show all...
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ጎንፎ.mp38.54 MB
👍 4
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) ➴➴➴➴➴ ========= 🖇 ርዕስ፦«ትክክለኛው/እውነተኛው ስኬት»በሚል ርዕስ ⤵️العنوان: "الفوز الحقيقية". ➴➴➴➴➴ ======== ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል:- 👉 ትክክለኛ/እውነተኛ የሆነው ስኬታማነት፣ 👉 ስኬታማ ባለቤቶች እነማን እንደሆኑ፣ 👉ትልቁ ስኬታማነት ምን እንደሆነ፣ 👉 በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ የሆነው ምንድነው ትክክለኛ/እውነተኛው ስኬታማነት መተዋወስ አስፈላጊ ስለመሆኑ፣ 👉ለቀጣዩ ህይወታችን ለአኼራችን ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ፣ 👉ሁላችንም እንደምንሞት እያወቅን ለዚህ ለምንሞትለት ዝግጅት አለማድረጋችን፣ መዘጋጀት አለብን፣ 👉 ትክክለኛው ስኬት ምን እንደሆነ፣ 👉 የስኬት ባለቤቶች መገለጫዎች/ባህሪያት ምን እንደሆነ፣ 👉እነዚህ የትከክክለኛ ስኬት ባለቤቶች ደመወዝ/ምንዳ ምን እንደሆነ፣ 👉 የዱኒያ ጥፍ ጥና ሳያታልልህ ትክክለኛ/እውነተኛ ከሆነውን ስኬት እንዳያታልልህ መዘጋጀት፣ 👉 ለትክክለኛው ስኬት/ለጀነት መዘጋጀት እንዳለብን፣ 👉ዘላለማዊ የሆነውን ፀጋ ለማግኘት መዘጋጀትእንዳለብን፣ 👉ይህንን ፈውዝ/ስኬት ለማገኘት በዱዓዕ፣ከሽርክና ከሙሽሪክ፣ከቢዲዓናከሙብተዲዕ መራቅ እንደሚኖርብን፣ ➴➴➴➴➴ ============== 🎙በኡስታዝ ሰዓድ ዓብዱለጢፍ ሀፊዘሁሏህ 🎙لآستاذ سعد بن عبد الطيف -حفظه الله- ➴➴➴➴➴ ይ ደ መ ጥ =============== 🗓ሰኔ‐ 07‐ 10 - 2016E.C 🕌ባህር ዳር ከተማ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري #size መጠን 30.28 MB #length 30:24 min ➴➴➴➴➴ ========= 🕌መስጂደል ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ ➴➴➴➴➴ ======== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصير
Show all...
AudioCutter_ኡስታዝ_ሰዓድ_አብዱል_ለጠፍ_ጁሙዓ_ኹጥባ_21‐cutted.m4a28.88 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.