cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

FOR ተማሪ

ቀዳሚ የተማሪዎች የመረጃ ምንጭ 🇪🇹 Share and Support Us🙏 ማስታወቂያ ለማስነገር በዚህ ያናግሩን @a1gfdy @dailypromoter1 ⚙️ ለመቀላቀል JOIN REQUEST ይጠይቁ !!

Show more
Advertising posts
147 500
Subscribers
-37424 hours
-1 3207 days
+10 65730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⭕️እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 ✳️JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማረኛ ይማሩ✅ የቻናሉ Link👇👇 https://t.me/+cFgcH1o_OPpiYmFk https://t.me/+cFgcH1o_OPpiYmFk https://t.me/+cFgcH1o_OPpiYmFk
Show all...
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/ https://t.me/fortemarii https://t.me/fortemarii
Show all...
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ህክምና ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ህክምና /Medicine/ ትምህርት ለመማር ማመልከት ለምትፈልጉና ከዚህ በታች የሚስፈልጉትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የኮሌጁን በይነመረብ ላይ በቅርቡ በሚገለጸው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ማመልከት ትችላላሁ፡፡ ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤ 1.  በ2016 ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች 2.  በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤ከ600 የተፈተኑ •  ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -   ለወንድ 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት ከ700 የተፈተኑ   ለወንድ 580 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 555 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት •  ለአፋር ክልል፣ለቦረና ዞን (ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ለጋምቤላ ክልል፣ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ለዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል)   ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው   ለሴት 425  እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት 3.  ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ ማሳሰቢያ 1.  ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው 2.  የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 11-18፣ 2017  ዓ.ም 11ሰዓት ድረስ ብቻ ነው 3.  ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የኮሌጁን በይነመረብ www.sphmmc.edu.et/ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ Facebook፡SPHMMC / ወይንም የኮሌጁን ሬጅስትራር ቢሮ ይደውሉ፡፡ •  ስልክ፡- 251 118 96 5125 https://t.me/fortemarii
Show all...
👍 9🔥 2👏 1
#AAU የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነጻ የትምህርት እድል (ሶኮላርሺፕ) ሊሰጥ እንደሆነ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ ነው። ዩኒቨርሲቲው በቅርቡ ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና ይሰጣል። በዚህም ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ገልጿል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ አሳውቋል። አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ " ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለኝን ቁርጠኝነት እገልጻለሁ " ብሏል።👍👍   https://t.me/fortemarii https://t.me/fortemarii
Show all...
👍 7🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+XhD82-y22khjNjY0 https://t.me/+XhD82-y22khjNjY0 https://t.me/+XhD82-y22khjNjY0
Show all...
Free ticket
Join
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
ሀ.1950
ለ. 1962
ሐ.1971
መ.1984
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ትምህርት አመልካቾች የማመልከቻ ግዜያት መራዘም እና የመግቢያ ፈተና ቀኖችን Source Ethio Matric https://t.me/fortemarii https://t.me/fortemarii
Show all...
2👍 1🔥 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል❓ እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆
Show all...
Join
Photo unavailableShow in Telegram
የኸው  ለተማሪዎች ብቻ ምርጥ ቻናል  የዤ መጥቻለው ያልተቀላቀላችው ከስር ጆይን ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ🙏🙏 school meme  join ብቻ
Show all...
JOIN😂😂
ለመቀላቀል🙌🙌
school meme😁😁
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.