cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር

የገቢዎች ሚኒስቴር ኢኮኖሚው የሚያመነጨው ገቢ እንዲሰበስብ ኃላፊነት የተሰጠው የፌዴራል ተቋም ነው፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንን በስሩ ይዞ ተደራጅቷል፡፡

Show more
Advertising posts
23 953
Subscribers
+4824 hours
+1537 days
+92930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 10 2
በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ከዕቅድ በላይ ወይንም የዕቀዱን 107% ገቢ መሰብሰብ መቻሉን በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት አስታወቀ መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ዕቀድ አፈፃፀም ዙሪያ ከግብር ከፋዮች፣ ባለድርሻ አካላት እና የቅ/ጽ/ቤቱ ፈፃሚዎች ጋር በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ሀብታሙ ታደሰ የቅ/ጽ/ቤቱን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን በተጠናቀቀው 2016 በጀት ዓመት ብር 3 ቢሊዮን 453 ሚሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ግብ ተጥሎ 3 ቢሊዮን 708 ሚሊዮን ብር ወይም የዕቅዱን 107% ማሳካት መቻሉን እና ይህም የገቢ አፈጻጸም ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ527.43 ሚሊዮን ብር ወይም የ16.59% ብልጫ እንዳለው በመግለጽ ለዕቅድ አፈጻጸም ስኬታማነት ጉልህ ሚና ለነበራቸው ታማኝ ግብር ከፋዮች፣ ባለድርሻ ካላላት እንዲሁም ለመላ የተቋሙ ሰራተኞች እና አመራሮች ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ እንደ ተቋም አሁን ላይ ያሉንን ጠንካራ ጎኖች ይበልጥ በተቀናጀ እና በተደራጀ መልኩ በማጎልበት እንዲሁም በበጀት ዓመቱ የታዩ ውስንነቶችን ለመቅረፍ እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ሁሉም የበኩሉን መወጣት ይጠበቅበታል ብለዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት የሥራ ኃላፊዎች ፣ የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አመራሮች፣ እንዲሁም ግብር ከፋዮች፣ ባለድርሻ አካላት እና የቅ/ጽ/ቤቱ ፈፃሚዎች ተሳትፈዋል፡፡ በሙሉዓለም አባ ፎቶ፡- እስካለም ሰፊው በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡- 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን፡፡
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የታክስ አይነቶች ቀጥታ ታክስ 👉የደመወዝ ገቢ ግብር 👉 የኪራይ ገቢ ግብር 👉የንግድ ሥራ ገቢ ግብር 👉 የሌሎች ገቢዎች ግብር ቀጥታ ያልሆኑ ታክሶች 👉 የተጨማሪ እሴት ታክስ ( Value Added Tax ) 👉 ኤክሳይዝ ታክስ ( Excise Tax ) 👉ተርን ኦቨር ታክስ ( Turnover Tax ) 👉 የቴምብር ቀረጥ ( Stamp Duty ) 👉 የጉምሩክ ቀረጥ ( Customs Duty ) 👉ሱር ታክስ ( Surtax ) በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን።
Show all...
👍 18🥰 1
በአዲስ አበበ ከተማ የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ፣ ባለሙያዎች እና ደላሎች በሙስና ወንጀል እጅ ከፍንጅ ተይዘው በቁጥጥር ሥር ዋሉ መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ የሆኑት፦ 1ኛ. አቶ ሃብታሙ ግዲሳ ጆቴ 2ኛ. ስምረት ገ/እግዚአብሔር አሰፋ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 3ኛ. አቶ ዮሴፍ ባቡ ሆራ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 4ኛ. አቶ አቤኔዘር ቶሎሳ ሙሉ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 5ኛ. አቶ ለሚ ሲሌ ከፍተኛ ግብር ከፋይ የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር እና 6ኛ. ወ/ሮ መቅደስ አረጋዊ ገንዘብ ተቀባይ የሆኑት በቀን 06/01/2017 ዓ.ም ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/96yynf
Show all...
👍 37👀 12👏 8 1
Photo unavailableShow in Telegram
ታክስን አሳንሶ ማሳወቅ የሚያስከትለው ቅጣት 1. በታክስ ማስታወቂያ የተገለጸው የታክስ መጠን ታክስ ከፋዩ ሊከፍል ከሚገባው ትክክለኛ የታክስ መጠን ያነሰ እንደሆነ (ልዩነቱ “የታክስ ጉድለት” ተብሎ የሚገለጽ) የታክስ ጉድለቱን መጠን 10% (አሥር በመቶ) ቅጣት ይከፍላል፡፡ 2. የዚህ ተራ ቁጥር (1) በታክስ ከፋዩ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ተፈጻሚ በሚሆንበት ጊዜ የቅጣቱ መጠን ወደ 30% (ሰላሳ በመቶ) ከፍ ይላል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/6ocg4f
Show all...
👍 14 3
Photo unavailableShow in Telegram
የታክስ ሕግን ማክበር እና ማስከበር የሁሉም  ተግባር እና ኃላፊነት ሊሆን ይገባል፡፡
Show all...
👍 10 2
01:43
Video unavailableShow in Telegram
ግብር እና ምግባር በቅርብ ቀን ይጠብቁን
Show all...
74.20 MB
👍 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
የታክስ ቅሬታ አጣሪ ጽ/ቤት ሥልጣን በታክስ አስተዳደር አዋጅ 983/2008 አንቀጽ 55 መሰረት ከታክስ ቅሬታ አጣሪ ጽ/ቤት ሥልጣን ውስጥ ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡- 1. የቀረበ ቅሬታን በህግ እና በነፃነት መመርመር፣ 2. ቅሬታውን በሙሉ ወይም በከፊል በመቀበል ወይም ውድቅ በማድረግ የውሳኔ ሀሳብ ያቀርባል፣ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/ag5of9
Show all...
👍 8 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኪራይ ግብር የሚከፈልበት የቤት ኪራይ ገቢን በተመለከተ ከኪራይ ገቢ ላይ ግብር የሚከፈለው በግብር ዓመቱ ግብር ከፋዩ ቤት በማከራየት ካገኘው ጠቅላላ ዓመታዊ ገቢ ላይ ለግብር ከፋዩ የተፈቀደው ጠቅላላ ወጪ ተቀናሽ ተደርጎ ከሚቀረው ገቢ ላይ ነው፡፡ ቤት ወይም ህንጻ በማከራየት የሚገኝ ጠቅላላ ገቢ የሚከተሉትን ይጨምራል፡- 1. የኪራይ ዋጋ ጭማሪን ወይም ተመሳሳይ ክፍያዎችን ጨምሮ በኪራይ ወሉ መሠረት ግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ የሚያገኘው ማናቸውም የገንዘብ መጠን፣ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/gjw41u
Show all...
👍 11👏 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.