cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ARSENAL the Gunners

Show more
Advertising posts
337
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቀጣይ ጨዋታ! - የአቋም መፈተሻ ጨዋታ - ሐሙስ | ሐምሌ 13 - ለሊት 09:30 የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ኮከቦች ከ አርሰናል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ የናፈቅነውን ክለባችን ሜዳ ላይ ከወራት በኋላ እናየዋለን ። ❤
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አርቴታ በእድሜ ትንሹን ተከላካይ ስፍራ ገንብቷል ። ሳሊባ - 22 ጁሪየን ቲምበር - 22 ጋብሬል ማጋልሄስ - 25
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️| እኛ ነበርን በይበልጥ Serious ! ዴቪድ ኦርነስቲን ማን ሲቲ ራይስ ላይ ስለነበረው ፍላጎት ! " አንዳንድ ሰዎች ማንቸስተር ሲቲ ራይስ ላይ እውነተኛ ፍላጎት አልነበረውም ይላሉ ነገርግን ያ ፍላጎት ባይኖራቸው ኖሮ £80 ሚሊየን + £10 ሚሊየን ባያቀርቡ ነበር። አርሰናል ግን በይበልጥ Serious ሆነው ነበር ወደ ድርድሩ የገቡት ለዛም ነው ከፍ ባለ Financial ደረጃ የቀረቡት " "SHARE"
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️አርሰናል እና ዌስትሀም ከድርድሮች በኋላ በመጨረሻም በዝዉዉሩ ጉዳይ ሊስማሙ ተቃርበዋል ፤ የመጨረሻ ንግግሮች አሁንም ይቀጥላሉ ከዛን  በኋላ HERE WE GO ጠብቁ። [ Fabrizio Romano ] 🎖 SHARE"
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"በራይስ ጉዳይ በአንዳንድ አንቀጾች ላይ ድርድሮች አሁንም እየተካሄዱ ነው እስከ አሁን ምንም የተገኘ መፍትሄ የለም ነገር ግን ውይይቶች ዛሬ ይቀጥላሉ እናም አንድ መፍትሄ ለማግኘት ይሞክራሉ። ዌስተሀሞች አሁንም አብዛኛው ገንዘብ በቅርብ ጊዜያት መከፈል እንዳለበት በጥብቅ ያምናሉ" -ExWHUEmployee SHARE |
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
◾️| በእንግሊዝ ፕሪሚየር የተደረጉ ውድ 20 ዝውውሮች ። Rice on 2nd ⏳ SHARE
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️ሬስ ኔልሰን በቅርቡ ከአርሰናል ጋር አዲስ ኮንትራት ይፈራረማል። "SHARE".
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️ካይ ሃቨርት በኢንስታግራም ገፁ "Charging The Batteries For The Big Season Ahead" "SHARE".
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️ዴክላን ራይስ በአርሰናል ሜዲካሉን እንዲያደርግ ከዌስትሃም ፍቃድ ተሰቶታል።[Talk Sport] "SHARE".
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.