cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እንማር

@Enmare1988 እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     ለ  አስተያየት And promotion ካሎት👇👇    @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q

Show more
Advertising posts
115 186
Subscribers
+12124 hours
+1 8737 days
+6 14030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተሰብሬ አውቃለሁ ሁኔታዬ አይመስልም አይደል ?? ጀርባዬን ሰጥቼ ቆሜ ተገፍቼ አውቃለሁ አወዳደቄን ያከፋው የገፋኝ ሰው ላይ የነበረኝ እምነት ነው !! እምነቴ ሲናድ ድባቴ መላአካላቴ ውስጥ ተሰራጭቶ ነበር ። ጠዋትም ማታም ስተኛ እና ስነሳ የሚሸኘኝ ድባቴ ነበር ። ቀን ተጠራቅሞ ድባቴ ሞተ !! የጠላኝ አይነት ተግባር ሳይ ድባቴዬ ከሞተበት አፈር ልሶ ይነሳል ። ማን ነበር የሰበረኝ ??? እኛ ማለት ያላወራነው ገመናችን ነን !! ገመናችን ፍርሃታችን ውስጥ ፣ ብዙ የማናብራራው ሃሳብ ውስጥ፣ አልያ ከምናወራው በተቃራኒ የቆመ ሃቅ ውስጥ ጥቅልል ብለን የተደበቅን ይመስለኛል ስለ እምነት የሚተነትነው የተካደ ወይ የካደ ይመስለኛል ፣ ስለሃብት የሚተነትነው ገንዘብ ገዢ እንደሆነ በሆነ መንገድ ጀርባውን የገረፈው እውነት ያለው ይመስለኛል ? ዋጋ ያላስከፈለን ነገር ቢኖረንም በየደቂቃው አናስታውሰውም!! ሃይለኛ ነኝ ፣ ሃይለኛ ነኝ ፣ ሃይለኛ ነኝ የሚለው ሰነፍ ነው ደካማ ነው ብለው እንዳያጠቁት የሚፈራ የመስለኛል .... :- እኛ ያላወራነው ወይ ብዙ ግዜ የምናወራው ተቃራኒ ነን እላለሁ ...! ሰው አዘውትሮ ከሚተነትነው ጉዳይ ጋር ያስተሳሰረው የህይወት ድር አይጠፋውም ሳይፈልገው ምላሱ አይኑ ጆሮው ቀልቡን ይስብበታል ። ማን ነበር ግን የሰበረኝ ?? የተሰበርንበት ቦታ ፣ ታሪክ ፣ ሁኔታ ፣ አይነት ይለያያል እንጂ ማን አለ ያልተሰበረ?! ©Adhanom Mitiku
Show all...
🥰 27👍 15🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
❤አንዳንድ ፍቅር አይደገምም!❤ ጥለሺኝ ብትሄጂም እስከመጨረሻ አቅም ጉልበት አጣሁ ትዝታሽን መርሻ። ዙሪያዬ አፅናኝ ሞልቶ .. ሀዘን የሰበረው ልቤ ቢያገግምም የኔና አንቺ አይነት .. አንዳንድ ፍቅር አለ መቼም አይደገምም። ህያው ታሪክ ሆኖ .. ሰርክ እየታደሰ ዘመን አስቆጥሮ የኔና አንቺ ፍቅር .. ይኖራል ዘለዓለም በሰው ልጅ አእምሮ። 👉ገጣሚ ዘሪሁን ከ አሰላ
Show all...
👍 34 10😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከግብርና ወደ ትወና•••በቀየው ተወዳጁ እና ጎበዙ ገበሬ የዲማው ተወላጅ ግዛቸው አደራው .... የቦጋለ መብራቱን ገፀ ባህሪ እየተጫወተ ያለው ተዋናይ አርሶ አደር ነው። "አትገረምም አንተ ይላል የጎጃም ሰው" ለቤተሰቡ 4ኛ ልጅ ሲሆን የመሠረተ ትምህርት ብቻ ተምሯል። ድምጹ፣ ቁመቱ፣ የፊት ገፅታው ፣ ትጋቱ፣ ዕድሜው በምናብ ከሚፈለገው ቦጋለ ጋር የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ነው።ወጋየሁ ንጋቱ ፍቅር እስከ መቃብርን ሲተርክ አቶ ቦጋለ ገጸባህሪ ላይ ሲደርስ ደርበብ የሚል ድምጸት ነበረው። ያቺ ተይ እግዚአብሔርን አታማሪ እያለ ሲለምናት አልሰማ ብላ መከራ በየአይነቱ የተሸከመች ሚስቱን በትእግስት ሲለማመጣት።ወቸው ጉድ ያስብል ነበር። "እግዚአብሔር የመከራ ድሀ እንዳይመስልሽ አንዴ ጠፍሮ እንዳያሸክምሽ ውዴ" ዳይሬክተሩ አስር ከአስር ያገኘበት የገጸባህሪ ምርጫ ነው ብል ምንም አላጋነንኩም።ሰውመሆን ይስማው•••ሰምተሀል አይደል።
Show all...
👍 96🥰 14 5
Photo unavailableShow in Telegram
`` አንዳንድ ግንኙነቶች ፈውሳቸው መፍረሳቸው ነው። ያ መፍረስ ሊጎዳህ ይችላል ፀፀት እና ህመም ሊሰማህ ይችላል፤ ትዕግስትህን ብሎም የህይወት ዘመንህን ያቃጥለዋል፤ መዳንህ ግን ከዚህ ይጀምራል። ``                   -ቪክቶር ሁጎ
Show all...
🥰 35👍 6👏 6😢 4💊 4🤔 3 2
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።
Show all...
150-200
100/100 የተረጋገጠ ጨዋታ
JOIN ይበሉ ያሸንፉ
Photo unavailableShow in Telegram
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
Show all...
ለ Wallpaper
ለ ፕሮፋይል
JOIN
1GB ስንት MB ነው?
Show all...
1000
1024
Photo unavailableShow in Telegram
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Show all...
🔥 Series Movie 🔥
🔥 Spartacus 🔥
🎦 Box Office Movies 🎦
📺 JOIN 📺
Photo unavailableShow in Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Show all...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል 😱
Show all...
ውጤት ለመመልከት
😱የዘንድሮው አስገራሚ ነው 😱
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.