cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

القناة التعليمية الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة

☞ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት @AbuYehyaAselefy በዚህ ይቀላቀሉ!! ➲የዩቲዩብ ቻናላችንን ለማግኘት እና ቤተሰብ ለመሆን ⬇️ https://youtube.com/channel/UCrHkOu8UyG5-TDewqfcQG5Q 💡☞ለአስተያየት ወይንም ለጥቆማ እንዲሁም ስህተት ካያችሁብኝ በፍጥነት በዚች ይጠቁሙኝ ☞ @AbuYehyabot

Show more
Advertising posts
5 019
Subscribers
+424 hours
+77 days
-4530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔷  ውድ የመሳኢሉል ጃሂሊያ ኪታብ ደርስ እሮብና ሐሙስ በአል ኢስላህ መድረሳ ከመጝሪ እስከ ዒሻእ ተከታታዮች ኪታቡ ስላለቀ በሱ ቦታ በአላህ ፈቃድ ሸርሑ አስ–ሱናህ ሊል በርበሃሪይ የሸይኽ ፈውዛን በ15/2017 ይጀመራል ። በመሆኑም ኪታቡ የሌላችሁ በስልክ ቁጥር 0951518383 ተመዝግባችሁ ማስመጣት የምትችሉ መሆኑን ማስታወስ እንወዳለን ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 3
📱 አዲስና ወሳኝ የሲራ ደርስ      ======> 📖 اسم الكتاب:- «الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البرية» 📖 የኪታቡ ስም፦ «አል’ኡርጁዘቱል ሚኢያህ ፊ - ዚክሪ ሃሊ አሽረፊል በሪያህ» 📢[ክፍል ስድስት]    ➹➹➹➹➹ 📄ሪሳላዋን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት t.me/AbuYehyaAselefy/11931 📝ፀሐፊ፦ ሸይኽ አቡል ሐሰን ብን አቢል ዒዝ አል’ሃነፊይ አድ’ዲመሽቂይ አላህ ይዘንላቸው! 🎙በኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው! 🏠ቦታሸዋሮቢት 🕌 በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተሰጠ ወሳኝ ትምህርት          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ @AbuYehyaAselefy @AbuYehyaAselefy
Show all...
06 الأُرْجُـوزَةُ المِيئِيَّةُ.mp310.57 MB
👍 2
🌿አዲስ ተከታታይ የተጅዊድ ኪታብ         ❀───📖📖📖───❀ 📖 اسم الكتاب:- ↩️ «تَيْسِيرُ أَحْكَامِ الْتَّجْوِيدِ» 📖 የኪታቡ ስም፦ ↪️ «ተይሲሩ አህካሚ ተጅዊድ» 🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣  📢[ክፍል አስራ አንድ]    ➶➹➶➹➶➹ 📄ሪሳላዋን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት ➘➷➴➘➷ https://t.me/AbuYehyaAselefy/11811 🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🏠ቦታ፦ 🕌 በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ [ሸዋሮቢት ከተማ] የተሰጠ ወሳኝ የተጅዊድ ትምህርት         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
13_تَيْسِيرُ_أَحْكَامِ_الْتَّجْوِيدِ.mp38.38 MB
👍 1
🔈#አጫጭር_ትምህርቶች        <==========> 📢ስለ ኢኽዋን ከስር መሰረቱ በጥቂቱ!‼️ 💡ዑለሞች ስለ ኢኽዋኖች ምን አሉ? 🎙ሸይኽ አልባኒ 🎙ሸይኽ ሙቅቢል 🎙ሸይኽ ፈውዛን 🎙ሸይኽ አብዱልሙህሲን... 📝በኢትዮጵያ ያሉ ኢኽዋኖች እነማን ናቸው?ኢብራሂም ቱፋዶ/ር ጀይላንአቡበከርያሲን ኑሩበድሩ ሁሴንካሚል ሸምሱ.... =>የኢኽዋን፦አስከፊነት እና አደጋቸውማን መሰረተው?የመስራቹ አቂዳው ምንድነውጅህልናቸውአመጣጣቸው ሸሪዓን የጣሱበት ✔️ እና ሌላም ርዕሶች በትንሽ ደቂቃ በሰፊው ተዳስሶበታል። ይከታተሉ! ለሌሎችም ያጋሩ። 🎙الأسـتاذ أبـي جـعـفر محمد أمين السلـفي «حفظه الله» 🎙በኡስታዝ አቡ ጃዕፈር ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው 📱⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
ስለ ኢኽዋዋዋዋዋንንንንንንንንን.mp32.67 MB
👍 1
🌿አዲስና  ወሳኝ ተከታታይ ደርስ        ❀───📖📖📖───❀ 📖 اسم الكتاب:- ↩️ «الدُّرَّةُ الْبَهِيَّةُ فِيْ الْمَنَاهِجِ الْسَّلَفِيَّةِ» 📖 የኪታቡ ስም፦ ↪️ «አድ’ዱረቱል አል’በሒያ ፊል መናሂጅ አስ’ሰለፊያህ» 🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣  📢[ክፍል አስር]    ➶➹➶➹➶➹ 📄ሪሳላዋን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት ➘➷➴➘➷ https://t.me/AbuYehyaAselefy/11785 📝تأليف:- فضيلة الشيخ أبو منصور محمد حياة الولوي المدرس في مدينة هرا - حفظه الله تعالى- 📝ፀሐፊ፦ ሸይኽ አቡ መንሱር ሙሐመድ ሐያት አል’ወሎዊይ አላህ ይጠብቃቸው! 🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🏠ቦታ፦ 🕌 በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ [ሸዋሮቢት ከተማ] የተሰጠ ወሳኝ ትምህርት           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
10_الدُّرَّةُ_الْبَهِيَّةُ_فِيْ_الْمَنَاهِجِ_الْسَّلَفِيَّةِ.mp311.75 MB
👍 1
📱 አዲስና ወሳኝ የሲራ ደርስ      ======> 📖 اسم الكتاب:- «الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البرية» 📖 የኪታቡ ስም፦ «አል’ኡርጁዘቱል ሚኢያህ ፊ - ዚክሪ ሃሊ አሽረፊል በሪያህ» 📢[ክፍል አምስት]    ➹➹➹➹➹ 📄ሪሳላዋን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት t.me/AbuYehyaAselefy/11931 📝ፀሐፊ፦ ሸይኽ አቡል ሐሰን ብን አቢል ዒዝ አል’ሃነፊይ አድ’ዲመሽቂይ አላህ ይዘንላቸው! 🎙በኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀው! 🏠ቦታሸዋሮቢት 🕌 በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ የተሰጠ ወሳኝ ትምህርት          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ @AbuYehyaAselefy @AbuYehyaAselefy
Show all...
05_الْأُرْجُـوزَةُ_الْمِيْئِيَّةْ.mp314.09 MB
👍 2
🌿አዲስ ተከታታይ የተጅዊድ ኪታብ         ❀───📖📖📖───❀ 📖 اسم الكتاب:- ↩️ «تَيْسِيرُ أَحْكَامِ الْتَّجْوِيدِ» 📖 የኪታቡ ስም፦ ↪️ «ተይሲሩ አህካሚ ተጅዊድ» 🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣  📢[ክፍል አስራ ሁለት]    ➶➹➶➹➶➹ 📄ሪሳላዋን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት ➘➷➴➘➷ https://t.me/AbuYehyaAselefy/11811 🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🏠ቦታ፦ 🕌 በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ [ሸዋሮቢት ከተማ] የተሰጠ ወሳኝ የተጅዊድ ትምህርት         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
12_تَيْسِيرُ_أَحْكَامِ_الْتَّجْوِيدِ.mp311.88 MB
👍 2
🚫 ከሰጋጆች ስህተቶች ❨¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯❩ብዙ አባቶችና ወንድሞች ላይ ከሶላት ጋር የተገናኙ መስጂድ ሲገባ ጀምሮ በጀማዓም ይሁን በግል በሚሰገድበት ጊዜ የሚስተዋሉ ስህተቶች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ዱዓቶችና ኡስታዞችም ጭምሮ የሚሰሩዋቸው ይገኙበታልትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ግን ትኩረት ያጡ ሆነው ይስተዋላሉ። ከእነዚህ ሶላት ውስጥ ከሚታዩና ልናስተካክላቸው ከሚገቡ ስህተቶች ውስጥ፦ ❶ኛ በሶላት ውስጥ አለመረጋጋት ♻️ ይህ የሶላት ሩክን ሆኖ ሳለ ብዙዎች ጋር የሚታይ ስህተት ነው። ሩኩዕ ላይ፣ ከሩኩዕ ቀና በሚባልበት ጊዜ (ኢዕቲዳል) ላይ፣ ስጁድ ላይ፣ በስጁድ መካከል መቀመጥ ላይና የመሳሰሉ ቦታወች ላይ መረጋጋት ግዴታ ነው። ካልሆነ ሶላት ያበላሻል። ❷ኛ እንቅስቃሴ ማብዛት ↪️ ይህ ኹሹዕ ከማጣት የሚመጣ ከሶላቱ ጋር በሚገናኝ ጉዳይና ሸሪዓዊ ለሆነ ጉዳይ ካልሆነ በጣም የተጠላ ነው። ❸ኛ ኢማምን መሽቀዳደም ♻️ ኢማምን መከተል ግዴታ ሲሆን እሱን መሽቀዳደምና ቀድሞ መነሳት፣ ሩኩዕ ማድረግ፣ ከሩኩዕ ቀና ማለትና ከስጁድ መነሳት የመሳሰሉ እንቅስቃሴዎች ሶላት ያበላሻሉ። ❹ኛ ኢማሙ የሁለተኛውን ተስሊም ሳይጨርስ ያመለጠን ለሞሙላት መነሳት ❺ኛ በንያ ድምፅ አውጥቶ መናገር ንያ ቦታው ቀልብ ስለሆነ ድምፅ አውጥቶ መናገር አያስፈልግም። ❻ኛ መስጂድ ገብቶ ኢቃም እስከሚባል ቆሞ መጠበቅ ♻️ አዛን ከተባለ በኋላ መስጂድ የገባ ሰው ወዲያውኑ ሁለት ረካዓ መስገድ ይኖርበታል። ነብዩ ﷺ በሁለት አዛኖች (በአዛንና ኢቃም መካከል ሶላት አለ) ስላሉ ቆሞ መጠበቅ አያስፈልግም። ቀብልያ ያለው ሶላት ሆነም አልሆነም ለተሒየቲል መስጂድ ለሱነተል ውዱእና ለሱናውም ይሆንለታል። ❼ኛ መስጂድ ገብቶ ኢማሙ ስጁድ ላይ ወይም ተሸሁድ ላይ ከሆነ ቆሞ መጠበቅይህም በጣም ስህተት ነው። ኢማሙ ባለበት ሁኔታ ተከትሎ ያመለጠውን ኢማሙ ሲጨርስ ሞሙላት ነው ያለበት። ❽ኛ በስጁድና ሩኩዕ ላይ ቁርኣን መቅራትኛ አይንን ግራና ቀኝ ወይም ወደ ሰማይ ማድረግ ↪️ ሶላት በምንስግድበት ጊዜ ወደ ስጁድ ማድረጊያ ቦታ ማየት ነው የሚያስፈልገው። ሸይጣን ሶላታችንን እንዳይሰርቀን! ❿ኛ በሁለት እግሮች ተረከዝ ላይ ቁጭ ብሎ ስጁድ ላይ ሁለት እጆችን እስከ ክርን መሬት ላይ መዘርጋት ⓫ኛ በሚሰግድ ሰው ፊት ለፊት ማለፍ (ሶላት ማቋረጥ) ⓬ኛ ኢማሙ ሩኩዕ ላይ ሆኖ ደርሶ ተክቢረተል ኢሕራም ሳያደርጉ ጎንበስ ማለት ⓭ኛ ሶላት ላይ ዐይኖችን መጨፈን ⓮ኛ በስጁድ ላይ የእግር ጣቶችን ማንሳት ⓯ኛ ስጁድ ሲያደርግ መሬቱን መሳም ⓰ኛ ሶላት ላይ ሲቆም ቀኝ እጅ በግራ ላይ አድርጎ አንገት ስር ማውጣት ⓱ ስጁድ ሲወረድና ከስጁድ ቀና ሲል ሁለት እጆችን ማንሳት ⓲ኛ በግንባር፣ በሁለት መዳፎችና፣ በሁለት ጉልበቶችና በሁለት አውራ ጣቶች (በሰባት አካላት) ስጁድ አለመውረድሴቶች ሽቶ ተቀብተው መስጂድ መምጣትሴቶች በሚሰግዱበት ጊዜ እግራቸውን አለመሸፈን ♻️ እነዚህ ከብዙ ስህተቶች ጥቂቶቹ ናኛቸው ራሴንና አማኞችን ለማስታወስ እነዚህን ጠቀስኩ። አላህ ተጠቃሚ ያድርገን። https://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

🚫 ከሰጋጆች ስህተቶች ❨¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯❩ ➽ ብዙ አባቶችና ወንድሞች ላይ ከሶላት ጋር የተገናኙ መስጂድ ሲገባ ጀምሮ በጀማዓም ይሁን በግል በሚሰገድበት ጊዜ የሚስተዋሉ ስህተቶች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ዱዓቶችና ኡስታዞችም ጭምሮ የሚሰሩዋቸው ይገኙበታል። ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ግን ትኩረት ያጡ ሆነው ይስተዋላሉ። ከእነዚህ ሶላት ውስጥ ከሚታዩና ልናስተካክላቸው ከሚገቡ ስህተቶች ውስጥ፦ ❶ኛ በሶላት ውስጥ አለመረጋጋት ♻️ ይህ የሶላት ሩክን ሆኖ ሳለ ብዙዎች ጋር የሚታይ ስህተት ነው። ሩኩዕ ላይ፣ ከሩኩዕ ቀና በሚባልበት ጊዜ (ኢዕቲዳል) ላይ፣ ስጁድ ላይ፣ በስጁድ መካከል መቀመጥ ላይና የመሳሰሉ ቦታወች ላይ መረጋጋት ግዴታ ነው። ካልሆነ ሶላት ያበላሻል። ❷ኛ እንቅስቃሴ ማብዛት ↪️ ይህ ኹሹዕ ከማጣት የሚመጣ ከሶላቱ ጋር በሚገናኝ ጉዳይና ሸሪዓዊ ለሆነ ጉዳይ ካልሆነ በጣም የተጠላ ነው። ❸ኛ ኢማምን መሽቀዳደም ♻️ ኢማምን መከተል ግዴታ ሲሆን እሱን መሽቀዳደምና ቀድሞ መነሳት፣ ሩኩዕ ማድረግ፣ ከሩኩዕ ቀና ማለትና ከስጁድ መነሳት የመሳሰሉ እንቅስቃሴዎች ሶላት ያበላሻሉ። ❹ኛ ኢማሙ የሁለተኛውን ተስሊም ሳይጨርስ ያመለጠን ለሞሙላት መነሳት ❺ኛ በንያ ድምፅ አውጥቶ መናገር ➧ ንያ ቦታው ቀልብ ስለሆነ ድምፅ አውጥቶ መናገር አያስፈልግም። ❻ኛ መስጂድ ገብቶ ኢቃም እስከሚባል ቆሞ መጠበቅ ♻️ አዛን ከተባለ በኋላ መስጂድ የገባ ሰው ወዲያውኑ ሁለት ረካዓ መስገድ ይኖርበታል። ነብዩ ﷺ በሁለት አዛኖች (በአዛንና ኢቃም መካከል ሶላት አለ) ስላሉ ቆሞ መጠበቅ አያስፈልግም። ቀብልያ ያለው ሶላት ሆነም አልሆነም ለተሒየቲል መስጂድ ለሱነተል ውዱእና ለሱናውም ይሆንለታል። ❼ኛ መስጂድ ገብቶ ኢማሙ ስጁድ ላይ ወይም ተሸሁድ ላይ ከሆነ ቆሞ መጠበቅ ➲ ይህም በጣም ስህተት…

👍 3
🌿አዲስና  ወሳኝ ተከታታይ ደርስ        ❀───📖📖📖───❀ 📖 اسم الكتاب:- ↩️ «الدُّرَّةُ الْبَهِيَّةُ فِيْ الْمَنَاهِجِ الْسَّلَفِيَّةِ» 📖 የኪታቡ ስም፦ ↪️ «አድ’ዱረቱል አል’በሒያ ፊል መናሂጅ አስ’ሰለፊያህ» 🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣  📢[ክፍል ዘጠኝ]    ➶➹➶➹➶➹ 📄ሪሳላዋን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት ➘➷➴➘➷ https://t.me/AbuYehyaAselefy/11785 📝تأليف:- فضيلة الشيخ أبو منصور محمد حياة الولوي المدرس في مدينة هرا - حفظه الله تعالى- 📝ፀሐፊ፦ ሸይኽ አቡ መንሱር ሙሐመድ ሐያት አል’ወሎዊይ አላህ ይጠብቃቸው! 🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🏠ቦታ፦ 🕌 በሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ [ሸዋሮቢት ከተማ] የተሰጠ ወሳኝ ትምህርት           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል 👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8 📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
09_الدُّرَّةُ_الْبَهِيَّةُ_فِيْ_الْمَنَاهِجِ_الْسَّلَفِيَّةِ.mp312.62 MB
👍 3
📌መውሊደኞችና የቀን ቅዠታቸው [የሽርክና የተለያዩ ወንጀሎች መናኻሪያ የሆነውን መውሊድን የሚያከብሩ ሰዎችን፣ “መውሊድ አክባሪ” እያልን ከምንጠራ፣ “መውሊደኛ” ብንላቸው ጥሩ ነው - ቃላት በመቆጠብ በቀላሉ መግባባት እንችላለንና፡፡ “መውሊደኛ” በማለት ከመውሊድ ጋር 'ስላዋሀድናቸው' እነሱም ደስ ሳይላቸው አይቀርም - ቂል “በአሽሙር ሲወጉት ያደነቁት ይመስለዋል” እንዲሉ፡፡] የሐገራችን መውሊደኞች ሸሪአዊ ማስረጃ የሌለውን መውሊድ፣ ኢስላማዊ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ፣ የማይወጡት ተራራ፣ የማይወርዱት ገደል የለም፡፡ ይህን ያህል ኳትነው የሚያቀርቡት ሀሰተኛ የማስረጃ ቡትቶ፣ በአሏህ ዲን ላይ ከመቀጣጠፍ የማይመለሱ ግብዞች መሆናቸውን ከማሳያት አይዘልም፡፡ መስከረም 5 ምሽት ላይ አሚኮ በትእይተን ዜና ፕሮግራሙ፣ “መውሊድና አሰተምህሮቱ” በሚል ርእስ ያቀረበው ዝግጅት፣ መውሊደኞች ምን ያህል በቀን ቅዠት የተለከፉ ከንቱዎች ለመሆናቸው አንድ ጥሩ አብነት ሆኖ አልፏል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ድርሳናት መምህር ከሆነው ከዶ/ር እንድሪስ ሙሀመድ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ቀርቧል፡፡ ይህ ሰው የአህባሽ ዋና አቀንቃኝ የሆነው የሀሰን ታጁ የቀኝ እጅና የቀድሞው መጅሊስ የህዝብ ግንኙነት ባልደረባ የነበረ ነው፡፡ ዶ/ር እንድሪስ “ከቃል ፍች አኳያ ስለውልድት ነው የምናወራው፡፡ ውልደቱ ግን የስተዋልዶ ውልደት ላይ ያተኮረ አይደልም” ካለ በኋላ  የነብዩን (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) “የውልደት ትኩረት” በሚከተለው መንገድይገልፃል፡-  “የስልጣኔ ውልደት፣ የስነመለኮት    ትምህርት ውልደት፣ የስነ ምግባር ውልደት፣ የአኗኗር ዘይቤ ውልደት፣ የህግና ስርአት ውልደት፣ የሰላም ውልደት፣ የአብሮነት ውልደት፣ የእዝነትና የፍቅር ውልደት በአጠቃላይ ለሰው ልጅ ሁለንተናዊ እድገት የሚጠቅሙ የህይወት አስተምህሮቶችና ትግበራዎችን የምንዳስስበት፣ የምናይበት፣ ውልደቱ ከሪሳላ ወይም ከተልእኮ ጋር የተያያዘ ነገር ነው፡፡ የላክንህ ለአለም እዝነትን፣ መተዘዘንን፣ ፍቅርን፣ ሰላምን ልታጎናፅፍ ነው የተላከው ይላል፡፡” ሆኖም ዶ/ር እንድሪስ እዚህ ላይ የዘረዘራቸው ጉዳዮች፣ የአሏህ መልእክተኛ (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) የተወለዱበት ትኩረትም ሆኑ አላማዎች አይደሉም፡፡ ነብዩ ሙሀመድ፣ ነብይም ሆነ መልእክተኛ የሆኑት በውልደታቸው አይደልም፡፡ እንደተወለዱ ብቻ ሳይሆን እስከ 40 አመታቸው ድረስ ነብይ አልሆኑም፡፡ መውሊደኛው ዶ/ር እንድሪስ እዚህ የዘረዘራቸው ጉዳዮችም፣ ከነብይነት በኋላ እንጂ ስለተወለዱ የተገኙ ትሩፋቶች አይደሉም፡፡ የሀገራችንን መውሊደኞች የቀን ቅዠታቸው እንዲህ ነው የሚያደርጋቸው፤ እንዲህ ነው የሚያሰክራቸው፡፡ መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ፣ መውሊድን ገበያ እንደምትወጣ ሴት አዳሪ ኳኩሎ ለማቅረብ ሲል፣ የነብይነት ትሩፋቶችን የውልደት ቱሩፋቶች አድርጎ አቀረባቸው፡፡ የመውሊድ ፍቅር ሰዎቹን እንዴት በቀን ቅዠት እያሰከራቸው አንደሆነ ልብ በሉ፡፡  ማንም እንደሚያውቀው፣ የአሏህ መልእክተኛን (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) አሏህ ነብይ አድርጎ የላካቸው እድሜያቸው 40 አመት እንደ ሞላ ነው፡፡ አሏህ በተከበረው ቁርአኑ፣ “ለአለማት እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም” (አል-አንቢያ፣ 107) ያላቸው፣ እድሜያቸው 40 አመት ሞልቶ በነብይነት ከላካቸው በኋላ ነው፡፡  ከዚህም በላይ መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ በከፍተኛ ድፍርት ተሞልቶ፣ እንዲህ ይላል፡- “በውልደታች የተከሰቱት፣ ከውልደትም እስከ አርባ አመታቸው ድረስ በምን ሁኔታ ነበር ነብዩ ሙሀመድ የኖሩት - በጣም አስፈላጊው ዘመን እስከ አርባ አመት የኖሩበት ዘመን ነው፡፡ እንደ ሰው የኖሩበት ዘመን ስለሆነ” ይላል፡፡ ይህን የሚለን ግን፣ ከላይ ከፍ ሲል ነብይ ሆነው በመላካቸው የተገኙትን ቱሩፋቶች የመወዳቸው ቱሩፋቶች አስመስሎ ካቀረበልን በኋላ ነው፡፡ በሌላ በኩል “በጣም አስፈላጊው ዘመን እስከ አርባ አመት የኖሩበት ዘመን ነው” ብሎ ለወሸከተው፣ አንዲትም ማስረጃ ወይም ቱረፋት አልነገረንም፡፡ ወይ ቅዠት! ከሁሉ ክፉው ቅዠት ደግሞ የቀን ቅዠት ነው፡፡ የሌሊትን ቅዠት በመባነን ወይም በንጋት ይገላገሉታል፡፡ የቀን ቅዥትን ግን ምን ያደርጉታል? ሲቃዡ መኖር ብቻ! የመውሊድ ፍቅር እንዲህ ነው የሚያስቃዥ! ቢድአ እንደዚህ ነው - በስሜት አረቄ በማስከር፣ በማይጨበጥ የቅዠት አለም ውስጥ እንድትኖር ያደርግሀል፡፡  መውሊደኛው ዶ/ር እንዲህ በማለት ይቀጥላል፡-      “የነብይነት ማእረግ ከተሰጡ በኋላ ያለው ወቅት፣ መለኮታዊ እገዛም አለ፤ ተልእኮም ተሰጥቷቸዋል፤ አድናቆትህን የምትቸረው ቢሆንም፣ ከአርባ አመት በፊት ግን የነብዩ ሙሀመድ ስብእናና ማንነት በራሱ በዚህ የውልደት በአል የምናስተውለው ነው፡፡ ከአርባ አመት በፊት የነበራቸው ማንነት ነው ለነብይነትም እንዲታጩ ያደረገው፡፡” ከዚህ የቀን ቅዠት ንግግር ውስጥ ሁለት አደገኛ ነጥቦችን እናገኛለን፡፡ አንደኛ ነገር፡- መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ ከልደታቸውም ቀን አልፎ እስከ አርባ አመት ያለውን የእድሜያቸው ጊዜ ክፉኛ ከፍ-ከፍ አድርጎታል፤ ክፉኛ ሰቃቅሎታል፡፡ በዚህ አያያዙ ነገ ከነገ ወዲያ “የነብዩ አስረኛ አመት የመውሊድ በአል”፣ “የነብዩ ሀያኛ አመት የመውሊድ በአል”፣ “የነብዩ ሰላሳኛ አመት የመውሊድ በአል”… የሚል ተጨማሪ፤ ቢድአ ይዞ ብቅ እንደማይል ምን ዋስትና አለ? መውሊደኞቹ መጅሊሶች “የኡለሞች መውሊድ” በማለት ተጨማሪ ቢድአ መስርተው ማክበራቸውን አትርሱት እንጂ! ሁለተኛ ነገር፡- በተማኙ ጅብሪል አማካኝነት ቁርአን ከሰባቱ ሰማያት በላይ ወደ መልእክተኛው (አለይሂ ሶላቱ ወሰላም) የወረደበትን፣ የተውሂድ ፓውዛ የተንቦገቦገበትን፣ የጃህልያ ስርአትና ስፍር ቁጥር የሌላቸው የአረቡ ምድር ጣኦታት የተንኮታኮቱበትን፣ የኢስላም ብርሀን ከመካ መንደር በአራቱም አቅጣጫ ወደ አለም የተሰራጨበትን፣ የአሏህ በብቸነት ተመላኪነት የበላይ የሆነበትን፣ የከሀድያኑ የሮምና የፋርስ ግዛቶች ለኢስላም እጅ የሰጡበትን… ባጭሩ ከአርባ አመት በኋላ ያለውን የነብይነት ጊዜ፣ “አድናቆትህን የምትቸረው ቢሆንም” በማለት ከነብይነት በፊት ካለው ስኬታቸው ዝቅ ተደርጎ እንዲታይ ለማድረግ ሞክሯል - መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ፡፡ አሁን ይሄ ምን ይባላል? ይህን መሰሉ የቀን ቅዠት በምን ይገለፃል? በቁርአንም ሆነ በሀዲስ ምንም ማስረጃ በሌለው የመውሊድ ቢድአ ከንቱ ፍቅር ተለክፈው፤ በቀን ቅዠት የሚሰቃዩት እነዚህ የሀገራችን መውሊደኞች፤ ቆሻሻ የሆኑ የሽርክ ተግባራት መናገሻ የሆነውን መውሊድን ጥሩ አስመስሎ ለማሳየት የማይፈነቅሉት የሀሰት ድንጋይ፣ ፀያፍ የሆኑ ወንጀሎች መናኻሪያ የሆነውን መውሊድ ለማቆንጀት የማይጠቀሙበት የውሸት ኮስሞቲክስ የለም፡፡ ቢድአን አምልኮ አድርጎ ከያዘ ሰው የበለጠ እውር፣ ስሜቱን አምላክ አድርጎ ከያዘው የበለጠ ጠማማ ማን አለ? “ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አላህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን! ታዲያ ከአሏህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሠጹምን?” (አል-ጃሲያህ፣ 23)  መውሊደኛው ዶ/ር እድሪስ ስለመውሊድ የቦተለከው የቀን ቅዠት ይህ ብቻ አይደለም፡፡ በፕሮግራሙ የተላለፈውን “ክሊፕ” እያስፈለኩ ነው፡፡ ከተገኘ በጋራ የምናየው ይሆናል፡፡ ዝግጅት/በዶክተር ጀማል ሙሐመድ - ሀፊዞሁሏህ - https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
Show all...
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.