cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bule Hora University

Bule Hora University Official telegram

Show more
Advertising posts
16 786
Subscribers
+1824 hours
+1597 days
+33130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

1725366457440.jpg2.23 KB
👍 19👏 13😢 2👌 1
ማስታወቂያ የድህረ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ
Show all...
👍 34👌 12😢 1
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 ዓ/ም (BHU) በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛው ዙር የተቆጣጣሪዎችና የመረጃ ሰብሳቢዎች ለግብርና ቆጠራ ለተመደቡ ባለሙያዎች አጠቃላይ ገለጻ ተሰጠ። **********************************ከሱማሌ ክልል ሊበን፤ምስራቅ ቦረና፤ጉጂ እና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች ዉስጥ ከሚገኙ ቀበሌዎች፣ የከተማ መስተዳድርና ወረዳዎች ለሶስተኛ ዙር የተቆጣጣሪዎችና የመረጃ ሰብሳቢዎች ለግብርና ቆጠራ ስልጠና ወደ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ ባለሞያዎች የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃኑ ለማ እንዲሁም የማዕከሉ አስተባባሪ አቶ ጌቱ ገ/ስላሴና አሰልጣኖች በተገኙበት በዛሬዉ እለት ስልጠናዉን በሚመለከት አጠቃላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። በገለጻዉ ላይም የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ በመልዕክታቸዉም ይህን በሀገር አቀፍ ደረጃ ወሳኝ በሆነ መልኩ የሚከናወነዉን ተግባር ለማሳካት ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በኩል የተሰጠንን ሃላፊነት በጋራ ለመወጣት ዩኒቨርሲቲዉ የሚሰራ መሆንን በመግለጽ፣ ለሰልጣኖች የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የሆኑ አገልግሎቶች መዘጋጀታቸዉም ገልጸዋል። ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣
Show all...
👍 62👎 5👌 3😭 2😢 1🙏 1
Yuunivarsiitii Bulee Horaa, Hagayya 18, 2016 (BHU) Yuunivarsiitii Bulee Horaatti Hojiin Tola Ooltummaa Biyyoolessaa Barattootaan Adeemsifamaa Ture Goolabame.
Show all...
👍 21👏 4🙏 2
ነሐሴ 18/2016 በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ሲካሄድ የቆየዉ ብሔራዊ የበጎ አድራጎት ሥራ ተጠናቀቀ፡፡ **********************************በሠላም ሚኒስቴርና በትምህርት ሚኒስቴር የበላይ አስተባባሪነት ላለፉት 25 ቀናት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አማካኝነት በቡሌ ሆራ ከተማ ሲከናወን የቆየዉ ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ተጠናቆ በዛሬዉ ዕለት የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃኑ ለማን ጨምሮ የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር መታሰቢያ አዱላና ሌሎችም በተገኙበት የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ተከናዉኗል፡፡ በመዝጊያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃኑ ለማ በክረምት ቤተሰብ ጋር መሄድ ሲገባቸዉ ማህብረሰቡን እናገለግላለን ብሎ በመቅረት ይህን ታሪክ የማይረሳዉን ሥራ ላከናወኑ ተማሪዎች የላቀ ምስጋና አቅርቧል፡፡ አያይዘዉም ፕሬዝዳንቱ እንዳሉት ጠንካራና አንድነቷ የተጠበቀ ሀገር ለማስቀጠል ብሔራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ በጣም አጋዥ መሆኑን በመጥቀስ በቀጣይም ተማሪዎች ወደ አካባቢያቸዉ ሲመለሱ በቀለምና በተግባር በቀሰሙት ዕዉቀት መሠረት ማህብረሰቡን እንዲያገለግሉ ያሳሰቡ ሲሆን ዩኒቨርሲቲዉ በቀጣይም በተደራጀ መልኩ የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ተናግሯል፡፡ በሌላ መልኩ የበጎ ፈቃድ ሥራ አስተባባሪዉ ተማሪ ጎዳና በበጎ ፈቃድ ሥራ ላይ የተሰማሩ ተማሪዎች በ7 ቡድን ተከፋፍለዉ በቡሌ ሆራ ከተማ በተለያዩ ሥራ ዘርፎች ማህብረሰቡን ሲያገለግሉ የቆዩ መሆናቸዉን በመግለጽ ላደረጉት አስተዋጽኦም ምስጋናዉን አቅርቧል፡፡ በመጨረሻም በእያንዳንዱ ቡንድን የተከናወኑ ሥራዎች በአስተባባሪዎቻቸዉ አማካኝነት ገለፃ ተደርጎ የፕሮግራሙ ማሳረጊያ ሆኗል፡፡ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
Show all...
👍 7
Yuunivarsiitii Bulee Horaa, Hagayya 17, 2016 (BHU) Yuunivarsiitii Bulee Horaatti Sagantaan Ashaaraa Magariisaa Biqiltuu Dhaabuun Adeemsifame.
Show all...
👍 20
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ ነሐሴ 17/ 2016 ዓ/ም (BHU) በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ተከናወነ፡፡ ******************************************************************** መንግስት የ2016 ዓ.ም የክረምት አረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብርን አስመልክቶ በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ያስተላለፈዉን ጥሪ መሰረት በማድረግ በዛሬዉ ዕለት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከ1፡00 ጀምሮ መርሃ-ግብሩ በዩኒቨርሲቲዉ ቅጥር ግቢ ተከናዉናዋል፡፡ በመር-ሃግብሩ ላይ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃኑ ለማን ጨምሮ ሌሎችም የዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች የተሳተፉ ሲሆን በችግኝ ተከላ ወቅትም የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ‹‹የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትዉልድ›› በሚል መንግስት ያስቀመጠዉን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብርን ተከትሎ የተከናወነ መሆኑን በመናገር በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲዉ በተለያዩ ጊዜያት ለምግብነት የሚዉሉ ተክሎች ላይ ትኩረት አድርጎ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር እያከናወነ መሆኑን ገልፀዉ የተተከሉ ችግኞች እንዲፀድቁ አስፈላጊ ክትትል እንደሚደረግም አስረድቷል፡፡ መርሃ-ግብሩን በዋነት ያስተባበረዉ የዩኒቨርሲቲዉ ቴክኖሎጂ ሽግግርና የማህብረሰብ ጉድኝት ሥራ አስፈፃሚ መሆኑን የተናገሩት ሥራ አስፈፃሚዉ መ/ር ንጉሴ ጎዳና ሲሆኑ የተተከሉ ችግኞች ቡናን ጨምሮ የተለያዩ ፍራፍሬዎች እንደ ማንጎ፤አቡካዶ፤ዘይቱና፤ፓፓያ ሲሆኑ በተጨማሪም ለጥላም የሚያገለግሉ እንዳሉበት ጠቅሰዉ በአጠቃላይ ከ5000 በላይ ችግኞች መተከላቸዉን ተናግሯል፡፡ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
Show all...
👍 5
Go to the archive of posts
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.