cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ረውዷውን ናፋቂ Islamic channel

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ በቻናላችን እነዚህን እና ሌሎች ወደናንተ እናደርሳለን👇👇👇 ◾ ነሺዳወቺ ◾መንዙማወች ◾መሳጭ ቂሷወች 🔷የነቢዩ ሶለሏሁ አለይሒ ወሰለም #ሐዲሶች...ወዘተ ያገኛሉ join 👇 🌿🌾🌾🌼🌾🌾🌼🌾🌾🌿 🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌷🌷🌷💐💐💐 @tijanialhadra ለአስተያየት👉 @hassu12

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
258
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለአሏህ ብለን ሼር እናረገው ለምን አትሰግድም ወንድሜ? ለምን አትሰግጂም እህቴ? በዱንያ_ላይ፦ 1• እስካልሰግድክ ድረስ ከእድሜህ ላይ በረካ ይነሳል ... 2• እስካልሰገድክ ድረሰ ከፊትህ ላይ ኑር ይገፈፋል... 3• እስካልሰገድክ ድረስ ምትሰራው ስራ ሁሉ ተቀባይነት የለውም. 4• እስካልሰገድክ ድረስ ዱዓህ ተሰሚነት አያገኝም. 5• እሰካልሰገድክ ድረስ ሌሎች ሚያደርጉልህ ዱዓም አይጠቅምህም. ስትሞት፦ 1• እስካለሰገድክ ድረስ እማትረባና የተዋረድክ ሆነህ ትሞታለህ. 2• እስካልሰገድክ ድረስ እንደተራብክ ትሞታለህ. 3• እሰካለሰገድክ ድረስ እንደተጠማህ ትሞታለህ. የባህርን ውሃ እንዳለ ብትጠጣ ጥምህን አይቆትጥልህም. ቀብር_ውስጥ፦ 1• እስካለሰገድክ ድረስ ጎንና ጎንህ እስኪተላልፈ ድረስ ቀብርህን አሏህ ያጠብብሃል. 2• እስካለሰገድክ ድረስ ቀብርህ ውስጥ እሳት ተቀጣጥሎብህ ነጋ ጠባ ትሰቃያለህ. 3• እስካለሰገድክ ድረስ በቀን አምስት ጊዜ ከእባብ ጋር ቀጠሮ ይኖርሃል ! የፈጅርን ሰላት ባለመስገድህ ሲያሰቃይህ ዙሁር ይደረሳል፤የዙሁርን ሰላት ባለመሰገድህ ሲያሰቃይህ አስር ይደርሳል ፤እንደዚህ እያለ ስቃይህ ይቀጥላል (አንድ ጊዜ ምትመታው እሰከ 70 ክንደ ያህለ መሬት ውስጥ ያሰምጠሃል).. የቂያማለት፦ 1• እስካለሰገድክ ድረስ ወደ ጀሃነም እሳት . በፊትህ እየተጎተትክ ትወሰዳለህ . 2• እስካልሰገድክ ድረስ ከአሏህ (ሱበሀነሁ.ወተአላ) ጋር የምትተሳሰበው ሂሳብ የከፋ ይሆነንና ወደ ጀሃነም እሳት እንደትወረወር ይደረጋል . ወንድሜ አሁንም አትሰግድም ?? እህቴ አሁንም አትሰግጂም ?? ያ አሏህ ወንጀላችንን ማረን… በሂወት ያሉና የሌሉትንም ወንድምና እህቶቻችንንም ወንጀል ማርልን!!! ለአሏህ ብለን #ሼር እናረገው አናውቅም በዚህች ሰበብ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሂዳያ ያገኙና እኛም በጭንቁ የቂያማ ቀን ይጠቅመን ይሆናል፡፡ ቢያንስ #ለ15 ሰው ሼር አድርጉ ዲናዊ እውቀቶችን ለማግኘት 👇👇👇በመጫን ይግቡ @ANWAR_MESJID 👈 @ANWAR_MESJID 👈 @ANWAR_MESJID 👈
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንትና የ ጁሙዓ ሰላት በ መስጂደል-አቅሷ ቁድስ-ፍልስጤም ተስፋ መቁረጥ ፈፅሞ አይታሰብም 💪💪 @ANWAR_MESJID 👈 @ANWAR_MESJID 👈
Show all...
ያጀማል መዙሐረል ጀማል የዳንዩ ሳኒ ሀድራ 👏 #ፏ___ያለ_ኸሚስ_ውዶቸ በቴሌግራም አድራሻችን ይቀላቀሉን 👇👇👇 @ANWAR_MESJID @ANWAR_MESJID
Show all...
ያጀማል_መዙሐረል_ጀማል_የዳንዩ_ሳኒ_ሀድራ_መንዙማ_hadra_menzuma_.m4a11.88 MB
መሃባው ተውሂድ ነው .... ተኢሽራክ የጠራ ፤ መሃባው ያሠፍራል .... ሰዓዳ ስጠራ ፤ መሃባው አዋጅ ነው ... ሀድራ እሚጠራ ፤ መሃባው ምሳር ነው ... ለወንጀል ምንጠራ ፤ መሃባው ዊሷል ነው ... ስንቱን እሚያሥቀው፤ #ከጌታው_ጫሊ መድህ በቴሌግራም አድራሻችን ይቀላቀሉን 👇👇👇 @ANWAR_MESJID @ANWAR_MESJID መልካም ኸሚስ 👏
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወላሂ በ አስቸኳይ ሼር ይደረግ 2020 ሚባለው ጫማ ከጀርባው የአሏህ ስም😭 አለበት የሃያሉ ጌታችን ስም ነው እየተረገጡ ያለው እባካችሁን አይተን ዝም አንበል🙏😭😭😭😭 ለበለጠ መረጃወች ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇👇 @ANWAR_MESJID @ANWAR_MESJID
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አልታወቀንም እንጂ ብዙ አሊሞች እየሞቱብን ነው ያለነሱ እኳ ምንም ነን ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ጀሊሉ የሰይዳችን ጐረቤት ያድርግልን 😢 በ ቴሌግራም አድራሻችን ይቀላቀሉን 👇👇👇 @ANWAR_MESJID @ANWAR_MESJID
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙዐለይኩም ውዶቸ የዛሬን ቀን በ መኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈው ሸይኽ ኑረይን ሙሀመድ ሲዲቅ ረሂመሁሏህ 😭😭 ሱረቱል ካሕፍን በሚያምር ድምፁ ቀርቶልናል አልሀምዱሊላህ 😭😭 Open በማለት ያዳምጡ ጋበዝኳችሁ 👇👇
Show all...
Open
ሸይኽ ኑረይን ሙሀመድ ሲዲቅ
መውሊድ በሸሪዓችን እንዴት ይታያል #ውስን_ነጥቦች_ስለ_መውሊድ መቼም ጊዜው መውሊድ ነው እና ይሄ ቃለ መጠይቅ ለሚነሱት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል ብለን እናምናለን በ ዶ/ር ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ መሰማት አለበት Open ብላችሁ አዳምጡ 👇
Show all...
Open
የ መውሊድ መጽሐፍ በ ኡስታዝ ሐሰን ታጁ Pdf ከፈለጉ Open በማለት ያገኙታል 👇
Show all...
Open
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ★ ጀግናው #ፓግባ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ኢስላም የሽብርተኝነት ምንጭ ነው ብለው ከተናገሩ ቡሀላ ለ ፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ካሁን ቡሀላ አልጫወትም ብሎ እራሱን አግልሏል #አሏሁ_አክበር @ANWAR_MESJID @ANWAR_MESJID ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን 👆👆
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.