cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር ብቻ ❤️❤️

ለፍቅር ግጥም ለመዝናኛ ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀላሉን @Tinagersss ለአስተያየት ወይም ለክሮስ @legendoftheman

Show more
Advertising posts
2 644
Subscribers
-224 hours
-177 days
-3930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

02:10
Video unavailableShow in Telegram
በልጅነታችሁ ወላጆቻችሁ ውሸት ነግረዋቹ እስከታድጉ ድረስ ግን እውነት ይመስላቹ የነበረ ነገር ምንድነው
የሀገሬ ልጆች ምን መለሱ ወደ video
ከፓስቱ ኮሜንቱ 😂
@tinagersss
Show all...
13.00 MB
😁 2
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ከዚህ በመነሳት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አጠር ባለ ጊዜ ውስጥ ነው ጥሪ የሚያደርጉት
ለ 2017 Fresh man students
Show all...
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ
Show all...
Join
Photo unavailableShow in Telegram
በምስሉ ላይ የምታዩት ግለሰብ " ላውረንስ ሪፕል " ይባላል ..... የሆነ ወቅት ላይ ወደ አንድ ባንክ ይገባና ዝርፊያ ይፈፅማል ነገር ግን እንደሌሎች ሌቦች ብሩን ይዞ አልተሰወረም ..... እንዲያውም በተቃራኒው ፖሊሶች እስኪመጡ ቁጭ ብሎ ይጠበቃቸዋል .... በዚህ ነገር የተገረሙት ፖሊሶችም🤔🤔 እንደዚህ አይነት ነገር ለምን እንደፈፀመ ሲጠይቁት " ከሚስቴ ጭቅጭቅ እና ንትርክ እስር ቤት ብገባ ይሻለኛል" ብሎ መለሰላቸው😂😂 ..... የሚያስገርመው እና የሚያስደቀው ነገር ከዚህ በኋላ ነበር ፍርድ ቤት ይቀርባል የተፈረደበት ፍርድም ለ 6 ወራት ያክል ከቤት ሳይወጣ እና ከሚስቱ ጋር ጊዜውን እንዲያሳልፍ ነበር የተፈረደበት 😂😂
Show all...
🤣 2
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ
Show all...
👍 1
Join
በቅርብ በነፃ ቲቶር መስጠት እንጀምራለን በቻናላችን ላይ ስለዚህ በሚቀጥለው አመት ማትሪክ ከሚወድቁት መሀል መሆን ካልፈለጋችሁ ተቀላቀሉን፡፡ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በዋናነት በHistory,Geography እና Economics ላይ ልንረዳችሁ ተዘጋጅተናል ፡፡ ከናንተ የሚጠበቀው ቻናላችንን ተቀላቅላችሁ ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ነው ፡፡ ዝግጅታችሁን ካሁኑ መጀመር ስላለባችሁ በፍጥነት ይህን መልህክት ከ 9-12 ላለ መውደቅን ለማይመርጥ ጓደኛችሁ ወይም ዘመዳችሁ ላኩለት በሚቀጥለው ሰኞ ቲቶሩ ይጀመራል ☺️😍 እዚህ ቻናላችን ላይ ጠብቁን የሶሻል ተማሪዎች ብቻ አስተውሉ ዘንድሮ በሀገር ደረጃ ማትሪክን ማዋረድ የቻሉት ( ያለፉት ) በጣም ጥቂት ተማሪዎች ናቸው ፡፡ ናቹራሎች ፍላጎታችሁ ታይቶ ከእናንተ ጋርም እንቀጥላለን ፡፡ Link 👉👉  https://t.me/Fiker_bcha_education
Show all...
ፍቅር ብቻ Education 📒📝

ሰላም ቤተሰብ❤️ ሰሞኑን ከኢንትራንስ ፈተና ዉጤት ጋር በተያያዘ ብዙ የተሳሳተ መረጃ እየተመለከትን እንገኛለን:: ❗️ከትምህርት ሚኒስትር የሚወጡ ተዓማኒ መረጃዎችን ከኛ ያገኛሉ

👍 2🤣 2
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በፕሮፌሰር በየነ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ፕሮፌሰር በየነ ረዘም ላለ ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውንም ጠቁመዋል። " በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ " ሲሉም ገልጸዋል።  @tinagersss
Show all...
🙉 3🔥 1
Notcoin Avacoin Dogs   ከትንሽ ጊዜያት በፊት የከፈሉ Airdrops ናቸው ፡፡ ከሰሞኑን የሚከፍል በነዚህ ኘሮጀክቶች ያመለጣችሁን ሁሉ ምታካክሱበት Airdrop ላስተዋውቃችሁ 👇👇👇 https://t.me/rocky_rabbit_bot/play?startapp=frId5706149249
Show all...
Rocky Rabbit

Rocky Rabbit Airdrop

Photo unavailableShow in Telegram
"ABLY ይባላል VERIFY👌 የሆነ ፣ ቴሌግራም ላይ በተላላካችሁት Text ብዛት ነው ብር የሚከፍለው🤑 ቦት ♈️ Daily እየገባችሁ Check ስታደርጉ ♉️ Task መስራት ብዙ Coin ትሰራላቹ😼 ♊️ Spin በማድረግ #NOTCOIN እና #TON ታገኛላችሁ አሁኑኑ ጀምሩ Withdrae ይሰራል👇 https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref6736407133
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Just for funny 😂😂😂
Show all...
😁 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.