cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❤እስላም ነው ህይወቴ❤

ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሠራ፡"እኔ ከሙስሊሞች ነኝ"ካለ ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ቁርአን41:fe 🌲ኢንሻአላህ እምነትን በእውቀትchanali አላማው👇 #reቁር እና ሀዲስ #አስተማሪ ታሪኮች በአማርኛ #ጥበባዊ ንግግሮች_አባባሎችና ምክሮች ➡️በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ➾አላህ ያወቅነውን የምናሳውቅ ያወቅነውን የምንጠቀ

Show more
Advertising posts
366
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
👌መኖርና መሞት የሰው ልጅ አይቀሬ ዕጣ ፈንታ ቢሆንም ዓላማ ያላቸው ሰዎች አለመሞታቸውን የሚያረጋግጡት👏 😴 በእስትንፋሳቸው መኖር ሳይሆን ለህብረተሰቡ በሚያበረክቱት መልካም ሥራ ነው💯✅ #𝙖𝙗𝙙𝙚𝙡𝙡𝙖_𝙨𝙪𝙡𝙡𝙚 👑
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💔ከህመም በኋላ ደስታ እንዳለ ስታስብ እና ከእንባ በኋላ ፈገግታ እንዳለ ስታስብ በእውነቱ በጣም ትልቅ የሆነ ኢባዳ አድርገሀል😍 ✍ ይህ በአላህ ላይ ጥሩ አመለካከት እንዳለህ ማሳያ ነው🙏 ❣አላህን ከጠየቅከው እመነው " አንኳኩ ይከፈትላችሁዋል እሹም ታገኙታላችሁ " ብሎ ቃል ገብቶልናልና ከጠየቅነው በኋላ እምነታችንን ሙሉ ለሙሉ በእርሱ ላይ ጥለን ራሳችንን ከጭንቀት ነጥለን መኖር መጀመር አለብን👏 ❤️ጠይቆት አለማመን አላህን መጠሪጠር ነው ታማኝ አምላክ ነው የያዝከው  አትጠራጠር እመነው❗️❗️ ▒F░O░L░L░O░W▒▓█ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨🪴 #ባለው_አየር 💯💯            #balew_ayer 💊💜    ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲             ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ 🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘 👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇             https://t.me/islam_my_life1
Show all...
1
00:29
Video unavailableShow in Telegram
🤲አላህ ሆይ ይቅርታህ ከሀጥያቴ ይበልጣል❤️‍🩹 🥺እና በምህረትህ ላይ ያለኝ ተስፋም በመልካም ስራዬ ላይ ካለኝ ተስፋ ይበልጣል🩵 አስታግፊሩላህ🥺😔🤲 ▒F░O░L░L░O░W▒▓█ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨🪴 #ባለው_አየር 💯💯            #balew_ayer 💊💜    ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲             ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ 🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘 👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇             https://t.me/islam_my_life1
Show all...
3.05 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👍አንዳንዴ እንዲህ ይመስላል ሰዎች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ሲሉ አብረውን የሚጓዙ.....❗️ 👌ጥቅሙን ያጡ ጊዜ ወይም ከእኛ ይፈልጉት የነበረውን ነገር ሲያገኙ የአብሮነታቸውን ገመድ ይቆርጡታል💯 ✍ተሳክቶላቸው ከሆነ ገመዱን የቆረጡት፤ አልሃምዱሊላህ የተሳካላቸው መስሏቸው ብቻ ከሆነ ደግሞ፤ አላህ ለነሱ ኸይር (መልካም) የሆነ ስኬትን ያጎናፅፋቸው💯✅ ▒F░O░L░L░O░W▒▓█ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨🪴 #ባለው_አየር 💯💯            #balew_ayer 💊💜    ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲             ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ 🥰🥰🇪🇹 ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 🇪 🇹 😘😘 👉ቴሌግራም   ቻናላችንን👇👇             https://t.me/islam_my_life1
Show all...
1
Photo unavailableShow in Telegram
🪫ሊያልቅ 4⃣ ቀን ብቻ የቀረው ይሄ  ዓመት በችግራችን ሰአት ከጎናችን ለነበሩ ጓደኞቸ  በህይወት እያሉ 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙞𝙤𝙣 🥰 በማድረግ እናመስግናቸው 🙏❤ #seid_ahmed 🙏❤ #esmisha_last_king👑 🙏
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.