cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ብሄራዊ ሎተሪ

Show more
Advertising posts
55 677
Subscribers
-1824 hours
+1 1967 days
+8 25830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የ26ኛው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡ ወጣት በለጠ ታመነ ይባላል የድሬዳዋ ነዋሪ ሲሆን በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 1ኛ ዕጣ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት በለጠ የተገኘውን የቀን ስራ በመስራት ቤተሰቡን የሚመራ ሲሆን ሁሌም በሎተሪ ተስፋ ባለመቁረጥ ሎተሪ የመሞከር ልምድ አለው ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤት እንደሚገዛበት ገልጸዋል ፡፡
Show all...
👍 53 18👌 12🔥 3
እንኳን ለ1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የ27ኛ ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ በገበያ ላይ ነው ፡፡ በ605 ላይ ማንኛውም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር የ4 ሚሊዮን እና የሌሎች ዕድሎች ተሸላሚ ይሁኑ፡፡ መልካም ዕድል! መልካም በዓል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
Show all...
👍 70 13🥰 9👏 8👌 5🎉 3
የእንቁጣጣሽ ሎተሪ የዕጣ አወጣጥ
Show all...
👍 108 58👌 25👏 24🥰 17🎉 16
Photo unavailableShow in Telegram
መደበኛ ሎተሪ 1720ኛ ዕጣ መስከረም 2 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
Show all...
👍 98 33👏 10🔥 8🥰 8🎉 8🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ክቡራን የሎተሪ ደንበኞቻችን   እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ የእንቁጣጣሽ 2017 ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡ ለዕድለኞች እንኳን ደስ ያላችሁ!! መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
Show all...
👍 348 107🎉 60👌 34🥰 29👏 25🔥 19🙏 19🫡 18
01:00
Video unavailableShow in Telegram
የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን እየደረሰ መሆኑን አውቀዋል? ቲኬቱስ ገዝተዋል? ቲኬቱን ይግዙና ዕድልዎን ይጠባበቁ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 እየደረሰ ነው እንዳያመልጥዎ ፡፡ መልካም ዕድል መልካም አዲስ ዓመት
Show all...
Addis Amet lottery final.mp470.20 MB
👍 288 81🙏 54🎉 29👌 23🥰 22🤩 19🔥 18
01:00
Video unavailableShow in Telegram
ጳጉሜ 5 / 2016 እየደረሰ ነው ! እንቁጣጣሽ ሎተሪ 20 ሚሊዮን ብር፣ 10 ሚሊዮን ብር ፣5 ሚሊዮን ብርና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! መልካም አዲስ ዓመት !
Show all...
Addis Amet lottery final.mp470.20 MB
👍 311 112👏 60🤩 14😍 8🫡 5🔥 3🆒 2👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
መደበኛ ሎተሪ 1719ኛ ዕጣ ዛሬ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
Show all...
👍 180 65🔥 15🎉 15💯 12🥰 10 8👌 8👏 3
አቶ አንለይ ልንገርህ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ ሰኔ 2016 በወጣው የቶምቦላ ሎተሪ 5ኛ ዕጣ 20 ኩንታል የሚጭን ቫን መኪና ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡
Show all...
👍 119 27🎉 10🥰 9🤝 8👏 7
Photo unavailableShow in Telegram
የ26ኛ ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው ፡፡ በእጅ ስልክዎ አሁኑኑ ይሞክሩት፡፡
Show all...
👍 115 28🤝 17🥰 16👏 6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.