cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሁለንተናዊ መረጃ,All information

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

https://www.gsmedia.cc//public/register?code=594779 Ap New media ይባላል አዲስ online ላይ ብር የምንሰራበት platform ነው ይህ platform vip 0 ሁነን በቀን 4 EUR (euro ) መስራት እንችላለን😱 Ap New Media ላይ እንዴት vip 1 መሆን ይቻላል 👇 📍Vip0 ሁነን በቀን 2task እንሰራለን ለአንዱ task2€ ይሰጣል ስለዚ በቀን 4 euro እንሰራለን ማለት ነዉ የvip1ዋጋ 130€ነው So እንዴት vip1 እንግባ 👇 🔮1ኛ. ምንም ሰዉ invite ሳታረጉ task በተከታታይ ለ 33ቀን ብሰሩ vip1 በነፃ መግባት ትችላላቹ 33×4=132€ 🔮2ተኛ.በስራቹ 30ሰዉ ብታስገቡ አሁንም በነፃ ወደ vip1 ታድጋላቹ ምክኒያቱም አንድ ሰዉ invite ባረጋቹ ቁጥር 5€ ስለሚሰጥ 🔮3ተኛ.130€ ከፍሎ vip ማሳደግ ሲቀጥል ሌላ አሪፍ ነገሩ አንድ ሰዉ invite ባደረጋቹ ቁጥር 5€ ይሰጣችሁዋል ይህ በቀላሉ vip1 እንድንገባ ይረዳናል Regstration link 👇 https://www.gsmedia.cc//public/register?code=592093 ስትመዘገቡ የ ethio cod +251 መምረጣችሁን አትርሱ እና ስልካችሁን ስታስገቡ 9.. ብላቹ ጀምሩ እንዴት እንደምትመዘገቡ እና እንዴት task እንደምትሰሩ እዚህ Ap channel ላይ ታገኛላቹ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መቅረዝ የጤና አገልግሎት አክሲዮን ማህበር በምስረታ ላይ
Show all...
Show all...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

#ውሳኔ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎችን አስመልክቶ ውሳኔ መተላለፉን አሳውቋል። ከውሳኔዎቹ አንደኛው ከዚህ በፊት በተላለፈው የመቁረጫ ነጥብ መሰረት ወደ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች መግባት ከቻሉት የክልሉ ተማሪዎች በተጨማሪ 4339 ተማሪዎች በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ቅበላ እንዲያገኙ ተወስኗል ብሏል። እነዚህ 4339 ተማሪዎች እንዴት እና በምን አግባብ ቅበላ ሊያገኙ እንደቻሉ (የተበላሸ ውጤታቸው ተስተካክሎ ወይስ ሌላ ስለሚለው) ቢሮው ዝርዝር ማብራሪያ አልስጠም። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሌላ ተላልፏል ያለው ውስኔ ፥ በ2013 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ወደ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመግቢያ ነጥብ ያላሟሉ የክልሉ #ሁሉም_ዞኖች ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በመደበኛ ተማሪነት (as regular students) መፈተን እንደሚችሉ ነው። ቢሮው ፤ ትምህርት ሚኒስቴር የውጤት መቁረጫ ነጥብ ተወስኖ እና ያለፉት ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምርጫ ፎርም የሚሞላበት የመጨረሻው ቀን ከተወሰነ በኋላ ከአማራ ክልል በተነሳ ቅሬታ መነሻነት ቅሬታውን አዳምጦ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ጊዜው እንዲራዘም ማድረጉ ትልቅ መደማመጥ የተስተዋለበት ነበር ሲል ገልጿል። " ይህም ለቀጣይ በመደማመጥ ላይ የተመሰረተ የሀገር ግንባታ ጉዟችን አንድ ማሳያ ነው ብለን እናስባለን " ሲል አክሏል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከተፈጠረው ችግር አኳያ ውሳኔው ያላረካቸው አካላት ሊኖሩ እንደሚችሉ ይገመታል ያለ ሲሆን የክልሉ ተማሪዎች በመደበኛ ተማሪነት የመፈተን እድሉን በድጋሜ ማግኘታቸውን እንደ ትልቅ አጋጣሚ አድርገው ለውጤታማነት እንዲጠቀሙበት አሳስቧል። Telegram :-https://t.me/allinfo2112
Show all...
#NewsAlert ትምህርት ሚኒስቴር ፥ በጦርነት እና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ እና የ12ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በዚህ ዓመት በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እንደ መደበኛ ተማሪ ሆነው መፈተን እንደሚችሉ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር፣ ሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በጋራ መግለጫ እየሰጡ እንደሚገኙ ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል። ሁለንተናዊ መረጃ,All information https://t.me/allinfo2112
Show all...
Follow us telegram :-https://t.me/allinfo2112
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Follow us on telegram :-https://t.me/allinfo2112
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.