cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Enat Bank

Enat Bank is a private commercial bank in Ethiopia. Enat Bank is established to provide banking service to all clients with special focus for women economy empowerment by providing financial and non-financial services. ማን እንደ እናት!

Show more
Advertising posts
10 780
Subscribers
+3824 hours
+1427 days
+1 53130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የእናት ባንክ አመራሮች እና ሠራተኞች፣ በአርቲስት ንዋይ ደበበ ልጅ ሠላም ንዋይ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ፣ለአርቲስት ንዋይ እና ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን።
Show all...
👍 25😢 8
Photo unavailableShow in Telegram
👍 5 1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉን ምክንያት በማድረግ "ኡሚ" ስለተሰኘው ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎታችን እና ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ፣ የባንካችን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ከሆኑት ከአቶ ፋሪስ አህመድ ጋር በትርታ 97.6 ኤፍ ኤም ላይ የተደረገውን ቆይታ ታደምጡት ዘንድ እነሆ ብለናል፡፡ መልካም በዓል! https://drive.google.com/file/d/13sGj29UPiZ2LK4TDYuFD5dGqdlWIpWSl/view?usp=sharing
Show all...
👍 18👎 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኡሚ - በሸሪዓ መርህዎች በሚመራ የእናት ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! Ummi - A Shariah-compliant, Interest-free banking service provided by Enat Bank to meet your financial needs!
Show all...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
18👍 9
እናት ባንክ አዲስ ዓመትን ከመሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር አከበረ ጷጉሜ 05/2016 ዓ.ም እናት ባንክ አዲስ ዓመትን በማስመልከት ቃሊቲ በሚገኘው የእናቶችና ህፃናት መርጃ ማዕከል በመገኘት፣ ለመሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት የተለያዩ ድጋፎችን አድርጓል። መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከነልጆቻቸው ጎዳና ላይ ያሉ እናቶችን በማንሳት ወደ ማዕከሉ ከወሰዳቸው በኋላ፣ አስፈላጊውን ህክምናና እንክብካቤ እያደረገላቸው፣ ወደ መደበኛው የአኗኗር ዘይቤ እንዲመለሱ ያግዛቸዋል። በተጨማሪም የስልጠናና የምክር አገልግሎት በመስጠት ራሳቸውን ችለው ህይወታቸውን እንዲመሩ፣ ለእያንዳንዳቸው ቤት በመከራየት፣ የስራ ማስጀመሪያ ካፒታል እና አስፈላጊውን እቃዎች በማሟላት፣ አቅመ-ደካማ እናቶችን በመርዳት ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል። ማህበራዊ ኃላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ የሚገኘው እናት ባንክም፣ ይህን በጎ ተግባር ከግምት በማስገባት ነው ለመሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት የገንዘብ ድጋፍና የምሳ መርሀ ግብር ያዘጋጀው። በመርሀ ግብሩ ላይ የባንኩ የአመራር አባላትና ሠራተኞች የተገኙ ሲሆን፣ ወደ 400 ለሚጠጉ እናቶች እና ህፃናት ማዕድ በማካፈል፣ ለድርጅቱም የ150 ሺህ ብር ስጦታ አበርክተዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የባንኩ የግብይት ተግባቦትና የደንበኞች አገልግሎት መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ አክሊል ግርማ፣ ከመሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር የተጀመረው መልካም ግንኙነት ቀጣይነት የሚኖረው መሆኑንና፣ ባንኩ ወደፊትም ማህበራዊ ኃላፊነት የመወጣት ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
Show all...
👍 28 3
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
👍 9 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.