cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዲን መመካከር ነው 💻 الدين النصحة

የሁሉም ነብያት ጥሪ ተውሂድ ነው ።

Show more
Advertising posts
546
Subscribers
+124 hours
-27 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

•••━═❀🍃✍🍃❀═━••     "ብዙ ማሰብ የለብህም ብዙ እስቲግፋር እንጅ የተዘጉ በሮችን   የአላህ ምህረት እንጅ ብዙ ማሰብ መጨነቅህ አይከፍተውም። •••━═══🍃✍🍃═══━••     አላህን  ይቅርታ መጠየቅ እና ወደ እርሱ ንስሀ መግባት አላህ ይወፍቀን።               استغفروا ربكم إنه كان غفارا « ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡ Copy ━══❀🍃✍🍃❀══━
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✅የጁሙዓ ቀን ሱናዎች 〰〰〰〰〰〰〰〰 ①) ገላን መታጠብ ②) ሲዋክ መጠቀም ③) ጥሩ ልብስ መልበስ ④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት ⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች) ⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ ⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ ⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት ⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
➥ ከሚገርሙኝ ነገራቶች አንዱ የዱንያ ህመሞችና ጭንቀቶች የምትወደውን ሰው ፈገግታ ስታይ መጥፋታቸው ነው ።✍️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
" ሠው በዙሪያሽ ሞልቶ" -------------------------------- ➷ሠው በዙሪያሽ ሞልቶ ባይተዋር ስትሆኚ ጭርታ ሲያሰምጥሽ በሀሳብ ስትዋኚ ጭርታን አንስቶ በሀሴት ሚሞላሽ አለ ሀያሉ አምላክ አብሽሪ እንዳይከፋሽ በሩን ቆርቁሪበት ወደ ማይመልስሽ ብሶትሽን ንገሪው እፎይም ትያለሽ የባሪያውን ጥሪ ለሚሰማው ጌታ ሰወችን ተይና ንገሪው ስሞታ አይሰለችሽም ሁሌ መጣች ብሎ በሬን ቆረቆረች ረበሼችኝ ብሎ በቀረብሽው ቁጥር እጥፍ ይቀርብሻል በወደድሽው ቁጥር እጥፍ ይወድሻል ሀሳብ ጭንቀትሽን ይገላግልሻል                 https://t.me/Nebihi 🌸🍃❞✍️H.S ╭ ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝🌸🍃❞
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
" ሠው በዙሪያሽ ሞልቶ" -------------------------------- ➷ሠው በዙሪያሽ ሞልቶ ባይተዋር ስትሆኚ ጭርታ ሲያሰምጥሽ በሀሳብ ስትዋኚ ጭርታን አንስቶ በሀሴት ሚሞላሽ አለ ሀያሉ አምላክ አብሽሪ እንዳይከፋሽ በሩን ቆርቁሪበት ወደ ማይመልስሽ ብሶትሽን ንገሪው እፎይም ትያለሽ የባሪያውን ጥሪ ለሚሰማው ጌታ ሰወችን ተይና ንገሪው ስሞታ አይሰለችሽም ሁሌ መጣች ብሎ በሬን ቆረቆረች ረበሼችኝ ብሎ በቀረብሽው ቁጥር እጥፍ ይቀርብሻል በወደድሽው ቁጥር እጥፍ ይወድሻል ሀሳብ ጭንቀትሽን ይገላግልሻል                 https://t.me/Nebihi 🌸🍃❞✍️H.S ╭ ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝🌸🍃❞
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
⭕️👉 የተረጋገጠና ጠቃሚ መልእክ ያዘለ ከሱና ሰዎች ዘንድ የመነጨ ፅሁፍ፣ ፈትዋ፣ ሙሀደራ ስታገኝ አንተ ከተጠቀምክበት በኋላ ለሌላውም ለምታውቀው ሁሉ አሰራጭ። በዚህ ላይ ችላ አትበል አትዘናጋ። ሌሎች አንብበው ወይም ሰምተው በተጠቀሙ ቁጥር አጅሩ ከነሱ ሳይቀነስ ላንተም ይጎርፋል። የሽርክ ባለቤቶች ሽርካቸውን የቢድአ ባለቤቶች ደግሞ ቢድአቸውን ከሚያሰራጩት በላይ የሱናና የተውሂድ ባለቤቶች ሀቅን ለማህበረሰቡ በማሰራጨት ላይ ሊበራቱ ይገባል። ♦️ሸኽ ሷሊህ ኣሉ አሽሸይኽ "አላህ ይጠብቃቸው" እንዲህ ብለዋል። «أعظم ما تجاهد به أعداء الله ﷻ والشّيطَان نشرُ العلم، فانشره في كلّ مكان بحسب ما تستطيع» 📍የአላህ ጠላቶችንና ሸይጧንን ከምትታገልባቸው ነገሮች ሁሉ ትልቁ እውቀትን ማሰራጨት ነው። በምትችለው ልክ በሁሉም ቦታ እውቀትን አሰራጭ። 📚[ الوصايا الجلية:٤٦]. من دل على خير فله مثل أجر فاعله «ወደ ኸይር ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል።» 📚ሙስሊም ዘግቦታል። == http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
↪️ አዲስ ሙሀደራ ➖➖➖➖➖➖ ♦️የሙሀደራው ርዕስ ➫➫➫➫➫➫➫➫ 🌐«የሪያእ አደገኝነትና ስራን ለአላህ ብቻ ጥርት አድርጎ የመስጠት አሳሳቢነት።» 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
የሪያእ አደገኝነት.mp34.26 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ)‌‎ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አላህ፡- ‹ዱንያ ውስጥ ካሉ ሰዎች መካከል ወዳጁን ወስጀበት ከኔ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ (ትዕግስት ላደረገ) ሙዕሚን ባሪያዬ የምሰጠው ሽልማት ጀነትን እንጂ ሌላ አይደለም› ይላል፡፡›› ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል ‹‹ የሰው ልጅ ከሚደርስበት መከራ ሁሉ የከፋው ወዳጁን ማጣት መሆኑ፡፡ ‹‹ ወዳጅን አጥቶ የአላህን ምንዳ በማሰብ ትዕግስት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን፡፡ https://t.me/Nebihi
Show all...
በተለይ ወደ ዳዕዋ የቀረባችሁ ወንድሞች ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላሀ         t.me/Darutewhide
Show all...
የሴት ፊትና_65.mp31.65 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.