cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

Show more
Advertising posts
649
Subscribers
No data24 hours
-67 days
+2430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዱባ የጊዜው ሰው ስትገልፀው 🌹🌹በሌዲ ኢለትፈየዲ🌹🌹 🌹🌹በላቢ ኢለቶደዲ🌹🌹🌹 በተለይ በሊቢያ ኢለቶደዲ የምትለው 👍 https://t.me/Ibnugarad
Show all...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

👍 4
የተለያዩ እስላማዊ ሙሃደራዎችን እና መጣጥፎችን ከፈለጉ ወደዚህ ጆይን ይበሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
Show all...
የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!

👍 2
00:46
Video unavailableShow in Telegram
ለመውሊድ ጨፋሪዎች https://t.me/Ibnugarad
Show all...
3.35 MB
01:05
Video unavailableShow in Telegram
መውሊድ ከዑለሞች አንደበት https://t.me/Ibnugarad
Show all...
4.04 MB
01:10
Video unavailableShow in Telegram
መውሊድ ከዑለሞች አንደበት https://t.me/Ibnugarad
Show all...
2.78 MB
👎 1
መውሊድ የማናከብረው ነቢዩን ስለምንወዳቸው ነው። ምንም እንዳትከራከረኝ እርግጠኛ ነኝ። ውዴታን በትዕዛዝ እንጂ በአመፅ አንገልፅም። የምቶደውን አካል ትታዘዘዋለህ እንጂ አሻፈረኝ አትለውም። አይይይ.. ካልክ መንገዱን እሾህ ያድርግልህ ነው የምልህ!!!! መቼስ ጥሩ ምኞቴ አትጠብቅም። https://t.me/Ibnugarad
Show all...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

👍 1
ሼር አድርጉላቸው እስ ላልሰሙት። ዲን በስሌት እንጂ በስሜት አይደለም። https://t.me/Ibnugarad
Show all...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

የጁሙዓ ኹጥባ የማይመለሱ ጥያቄዎች ለመውሊድ አክባሪዎች! በውስጡ የመውሊድ አክባሪዎች የሚያመጡት ማምተቻ ተብራርቶባል ነጩ ሀቅ ይህ ነው ማንም ቢፈቅደው 🎙አቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን 🕌 አዳማ ኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ 🗓 መስከረም 3/2017 🗓 ربيع الأول / 10/1446 https://t.me/abuabdurahmen
Show all...
የማይመለሱ_ጥያቄዎች_ለመውሊድ_አክባሪ.mp34.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄኛው ደግሞ ወንድ ነው አሉ‼‼ ኒቃቡን ሲያስወልቁት ባላይ አላምንም ነበር። ለመስረቅ  እያንዳንዱ ሁላ ዳንቴል ፀጉሩ ላይ መጠቅለል!! "ጉድ እኮ ነው" አሉ ሸይኹ። ቆይ ግን ነገራቶች ወዴት እየሄዱ ነው‼‼ ምንም ሀይ ባይ ያጡ ይመስላሉ። መፍትሄው ግን ምንድነው ⁉⁉ https://t.me/Ibnugarad
Show all...
👍 1
የሚመለከተው አካል ጉዳዩን አስፈላጊው ቦታ ወስዶ እስከመጨረሻው እልባት እስካልሰጠበት ድረስ ነገራቶች እንደ 2004 አከባቢ እንደነበሩት እየሄዱ ነው። ሙስሊሙን ወክለናል የምትሉ አካላት ይህን ነገር እንደ serious issue ልትይዙት ይገባል። ወንበር ማሞቅ እንዳይሆን ስራችሁ። ይህ በሀይማኖት የመጠ ነገር ነው የአንድ ና የሁለት ሰው ጉዳይ አይደለም። ትንሸ ግለሰቦች ሊጨርሱት የሚችሉት ነገር አይደለም። በድምፃችን ይሰማ ግዜ ኒቃብን ያስወልቁበት ነገር ምን እንደሆነ ማስታወስ አለባችሁ!!! https://t.me/Ibnugarad
Show all...
ኢብኑ ገራድ የንፅፅር ማኅደር

يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.