cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Key&Light

Education is the process of receiving or giving systematic instruction, especially at a school or university.

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
1 280
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንኳን አደረሳችሁ‼️ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል እንዲሆንላቹ እንመኛለን!! @Enijeratube https://t.me/+RUiyW3qE6WszZjk0
Show all...
Enijera እንጀራ Tube

ባለሙያ መሆን ሀብት ነው!! ታጋሽ ሰው በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይታየዋል!!! ብርሃኑን ለማየት ደግሞ ብርታት ይጠይቃል። ብርታትን ለማግኘት ባለ ሙሉ ተስፋ እንጅ ተስፍ መቁረጥ አይገባም።

https://t.me/+wPlY9NxRltkxYTM8

Repost from N/a
Logical_Reasoning_06.pdf0.35 KB
Hi Ave|🦁., Welcome to Key&Light group 🗓 Today : Thursday 29 June 2023 ⏰ Hour : 11:25 This message will be deleted after 3 minutes
Show all...
Natural freshman first semester
Show all...
Geography Module Final-1.pdf2.95 MB
የኮምፒውተር ቫይረሶችን እንዴት መከላከል ይቻላል? 1. የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር መጠቀም፤ ትክክለኛ የጸረ-ቫይረስ መተግበሪያን በመጫን ኮምፒውተራችንን ከቫይረሶች፣ ከስፓይዌሮች እና ከሌሎች ማልዌሮች መጠበቅና አዳዲስ ስጋቶችን ለመቋቋም በየጊዜው ማዘመን ያስፈልጋል። 2. ከማናውቃቸው ተጠቃሚዎች የሚላኩ ኢሜይሎችን አለመክፈት፤ አንዳንድ ወንጀለኞች ቫይረሶችን እና ማልዌሮችን ከኢሜል መልእክት ጋር በማያያዝ ያሰራጫሉ። እንደዚህ አይነት መልእክቶች ስንከፍታቸው ቫይረሶች ወይም ማልዌሮች ኮምፒተራችንን በማጥቃት መረጃ ወይም ገንዘብ ይሰርቁናል፡፡ በመሆኑም ከማናውቃቸው ተጠቃሚዎች የሚላኩ ኢሜይሎችን አለመክፈት፡፡ 3. የተጠረጠሩ ድር ገጾችን አለመክፈት፤ ሁሉም ድረ-ገጾች ጤናማ ስለማይሆኑ፣ የድረ-ገጽ ማሰሻችን ልንጎበኝ የፈለግነው ድህረ ገጽ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዳልሆነ ወይም ድህረ ገጹ በኮምፒውተራችን ላይ ፕሮግራም ለመጫን ወይም ለማስኬድ እንደሚሞክር ሊያሳውቀን ይችላል። 4. የበይነመረብ አሳሽ የደህንነት ቅንብሮችን ማጠናከር፤ ብዙውን ጊዜ ቫይረሶች፣ ማልዌር እና ስፓይዌር የሚመጡት በኢንተርኔት አማካኝነት ስለሆነ የበይነመረብ አሳሻችንን የደህንነት ቅንጅቶች ማጠናከር አስፈላጊ ነው፡፡ 5. ስማርት ስክሪን ማጣሪያን (SmartScreen Filter) ማስተግበር፤ የማይክሮሶፍት ኤጅ (Microsoft Edge) የምንጠቀም ከሆነ መመሪያ ስለሚሰጠን የስማርትስክሪንን ማንቃት እንችላለን። ይህም ደህንነታቸው ያልተጠበቁ ድረ-ገጾችን ለመጎብኘት ስንሞክር ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል፡፡ 6. ለዊንዶውስ ስማርት ስክሪን ማስጠንቀቂያ ትኩረት መስጠት፤ የዊንዶውስ ስማርት ስክሪን  ከበራ የዊንዶውስ ስቶር መተግበሪያዎችን ስንጠቀም ለምናገኛቸው ማሳወቂያዎች(notifications) ትኩረት መስጠት ይኖርብናል ። 7. ዊንዶውስን ወቅታዊ ማድረግ(update window) ፤ ማይክሮሶፍት በየጊዜው ስህተቶች እና የደህንነት ክፍተቶች ላይ ማስተካከያ ያደረገባቸውን የደህንነት ዝመናዎች ይለቃል። ስለዚህ፣ ኮምፒውተራችንን ከጥቃት ለመጠበቅ፣ በየጊዜው ማዘመን/ ወቅታዊ ማድረግ ያስፈልጋል። 8. የፋየርዎል (Firewall) መተግበሪያን መጠቀም፤ የፋየርዎል መተግበሪያ ቫይረስ ከኮምፒውተራችን ጋር ለመገናኘት ሲሞክር ሊያሳውቀን ይችላል። እንዲሁም ቫይረሶችን፣ ዎርሞችን እና አጥቂዎችን ኮምፒውተራችንን ሊጎዱ የሚችሉ መተግበሪያዎችን እንዳናወርድ ሊያግዘን ይችላል። 9. የተጠቃሚ መለያ መቆጣጠሪያን User Account Control (UAC)  ማብራት/ማንቃት፤ የተጠቃሚ መለያ ቁጥጥር (User Account Control /UAC) በዊንዶው ላይ መሰረታዊ የደህንነት አካል ነው። አንዳንድ ለውጦች በምፒውተራችን  ላይ ሲደረግ እና የአስተዳዳሪ ደረጃ ፈቃድ ስንፈልግ፣ UAC ብቅ ይላል እና ለውጡን ላለመቀበል ወይም ለማጽደቅ ምርጫ ይሰጠናል። ይህም ተግባር የማልዌር ተፅእኖን ሊቀንስ ይችላል። 10. የድር አሳሽ  (Web browser)  ታሪክን መከታተል እና ማጽዳት፤ ድረ-ገጾችን ለመጎብኘት ዌብ ማሰሻን (web browser)  ስንጠቀም የሚያቀርቡትን የግል መረጃዎች እንደ ስም፣ አድራሻ፣ አንዳንድ የይለፍ ቃሎች እና ሌሎችንም ሊይዙ ይችላሉ። የድር አሳሻችን ይህን መረጃ እንዳያስታውስ ከመውጣታችን   በፊት የእኛን መረጃ ማስወገድ አለብን። 11. የተሰረቀ ሶፍትዌር (Cracked Software) አለመጫን፤ ብዙውን ጊዜ ለእውነተኛ ሶፍትዌሮች መክፈል ይኖርብናል ግን የተሰረቀ ሶፍትዌር (Cracked Software) ነፃ በመሆኑ በምፒውተራችን ላይ መጫን/ ማውረድ የለብንም ምክንያቱም ኮምፒተራችንን ከቫይረሶች ለመጠበቅ ስለማያስችለን ፡፡ 12. ስለምናወርዳቸው ፋይሎች ጥንቃቄ ማድረግ፤ እንደ ሙዚቃ፣ ፊልሞች፣ ሰነዶች፣ ወዘተ ያሉ ፋይሎችን ወደ ኮምፒውተራችን ማውረድ እና እነሱን መጠቀም እንፈልጋለን። ደህንነቱ ካልተጠበቀ ጣቢያ ፋይሎችን የምናወርድ ከሆነ በቫይረስ የተጠቁ  ሊሆኑ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል። https://t.me/Key_Light_Electrical https://t.me/enizirt_tube_2014
Show all...
Key&Light

Education is the process of receiving or giving systematic instruction, especially at a school or university.

Repost from N/a
👉 Dear GAT takers, A few picture analogy typical GAT questions that may suddenly appear in exam. Join us 👇 @GATExams
Show all...
GAT_Picture_Analogy.pdf3.95 KB
🔗Mathematics formulas🔗 Maths calculations ላይ በጣም ይጠቅማችኋል 1. (α+в)²= α²+2αв+в² 2. (α+в)²= (α-в)²+4αв 3. (α-в)²= α²-2αв+в² 4. (α-в)²= (α+в)²-4αв 5. α² + в²= (α+в)² - 2αв. 6. α² + в²= (α-в)² + 2αв. 7. α²-в² =(α + в)(α - в) 8. 2(α² + в²) = (α+ в)² + (α - в)² 9. 4αв = (α + в)² -(α-в)² 10. αв =1. (α + в + ¢)² = α² + в² + ¢² + 2(αв + в¢ + ¢α) 12. (α + в)³ = α³ + 3α²в + 3αв² + в³ 13. (α + в)³ = α³ + в³ + 3αв(α + в) 14. (α-в)³=α³-3α²в+3αв²-в³ 15. α³ + в³ = (α + в) (α² -αв + в²) 16. α³ + в³ = (α+ в)³ -3αв(α+ в) 17. α³ -в³ = (α -в) (α² + αв + в²) 18. α³ -в³ = (α-в)³ + 3αв(α-в) ѕιη0° =0 ѕιη30° = 1/2 ѕιη45° = 1/√2 ѕιη60° = √3/2 ѕιη90° = 1 ¢σѕ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕιη тαη0° = 0 тαη30° = 1/√3 тαη45° = 1 тαη60° = √3 тαη90° = ∞ ¢σт ιѕ σρρσѕιтє σƒ тαη ѕє¢0° = 1 ѕє¢30° = 2/√3 ѕє¢45° = √2 ѕє¢60° = 2 ѕє¢90° = ∞ ¢σѕє¢ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕє¢ 2ѕιηα¢σѕв=ѕιη(α+в)+ѕιη(α-в) 2¢σѕαѕιηв=ѕιη(α+в)-ѕιη(α-в) 2¢σѕα¢σѕв=¢σѕ(α+в)+¢σѕ(α-в) 2ѕιηαѕιηв=¢σѕ(α-в)-¢σѕ(α+в) ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв. » ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв - ѕιηα ѕιηв. » ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв. » ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв. » тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв) » тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв) » ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв) » ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα) » ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв. » ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв +ѕιηα ѕιηв. » ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв. » ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв. » тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв) » тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв) » ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв) » ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα) α/ѕιηα = в/ѕιηв = ¢/ѕιη¢ = 2я » α = в ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕв » в = α ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕα » ¢ = α ¢σѕв + в ¢σѕα » ¢σѕα = (в² + ¢²− α²) / 2в¢ » ¢σѕв = (¢² + α²− в²) / 2¢α » ¢σѕ¢ = (α² + в²− ¢²) / 2¢α » Δ = αв¢/4я » ѕιηΘ = 0 тнєη,Θ = ηΠ » ѕιηΘ = 1 тнєη,Θ = (4η + 1)Π/2 » ѕιηΘ =−1 тнєη,Θ = (4η− 1)Π/2 » ѕιηΘ = ѕιηα тнєη,Θ = ηΠ (−1)^ηα 1. ѕιη2α = 2ѕιηα¢σѕα 2. ¢σѕ2α = ¢σѕ²α − ѕιη²α 3. ¢σѕ2α = 2¢σѕ²α − 1 4. ¢σѕ2α = 1 − ѕιη²α 5. 2ѕιη²α = 1 − ¢σѕ2α 6. 1 + ѕιη2α = (ѕιηα + ¢σѕα)² 7. 1 − ѕιη2α = (ѕιηα − ¢σѕα)² 8. тαη2α = 2тαηα / (1 − тαη²α) 9. ѕιη2α = 2тαηα / (1 + тαη²α) 10. ¢σѕ2α = (1 − тαη²α) / (1 + тαη²α) 11. 4ѕιη³α = 3ѕιηα − ѕιη3α 12. 4¢σѕ³α = 3¢σѕα + ¢σѕ3α » ѕιη²Θ+¢σѕ²Θ=1 » ѕє¢²Θ-тαη²Θ=1 » ¢σѕє¢²Θ-¢σт²Θ=1 » ѕιηΘ=1/¢σѕє¢Θ » ¢σѕє¢Θ=1/ѕιηΘ » ¢σѕΘ=1/ѕє¢Θ » ѕє¢Θ=1/¢σѕΘ » тαηΘ=1/¢σтΘ » ¢σтΘ=1/тαηΘ » тαηΘ=ѕιηΘ/¢σѕΘ
Show all...
IT_Model_Exam.docx0.24 KB
Civics Grade 12.pdf0.65 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.