cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Software and Learning

ከ 400 በላይ ቪዲዮ ፖስት አድርገናል በእጅ ስልኮ ብቻ ሶፍትዌር የትም ሆነው መማር ይችላሉ ለተጨማሪ @EthioLearning02 ማናገር ይችላሉ

Show more
Advertising posts
20 491
Subscribers
+6624 hours
+1277 days
+93730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣6️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02
Show all...
ድህረ_ገፅ_አሰራር_በአማርኛ_ማስተርስ_ኮርስ_07.rar101.47 MB
ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣5️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02
Show all...
ድህረ_ገፅ_አሰራር_በአማርኛ_ማስተርስ_ኮርስ_6.rar102.58 MB
ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣4️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02
Show all...
ድህረ_ገፅ_አሰራር_በአማርኛ_ማስተርስ_ኮርስ_05.rar80.80 MB
ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣3️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02
Show all...
ድህረ_ገፅ_አሰራር_በአማርኛ_ማስተርስ_ኮርስ_04.rar117.81 MB
ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣2️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02
Show all...
ድህረ_ገፅ_አሰራር_በአማርኛ_ማስተርስ_ኮርስ_03.rar164.92 MB
ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣1️⃣ ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02
Show all...
ድህረ_ገፅ_አሰራር_በአማርኛ_ማስተርስ_ኮርስ_02.rar75.94 MB
ድህረገጽ አሰራር በአማርኛ ማስተር ኮርስ መለያ ቁጥር 8️⃣3️⃣0️⃣ 1️⃣ የዌብሳይት አሰራር _Web Development_ መግቢያ ማብራሪያ 2️⃣ website course  part 2 software installation _ ሶፍትዌር አጫጫን ይሄ ኮርስ በአጠቃላይ በውስጡ በክፍል ተከፋፍሎ ተቀምጧል ። ግራ እንዳትጋቡ  አንዱ ክፍል ሳትጨርሱ ወደሌላ እንዳትገቡ front end website development  ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም  የሚያካትት ይሆናል። እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course ያጠቃልላል ።  ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው። ለበለጠ መረጃ 📱📱@EthioLearning02 📱📱@EthioLearning02
Show all...
ድህረ_ገፅ_አሰራር_በአማርኛ_ማስተርስ_ኮርስ_01.rar99.43 MB
Photo unavailableShow in Telegram
⛔️ሌላኛው Website Develop ለማረግ የምንጠቀምበት የመጨረሻው 3️⃣ Java script የሆነ ፁህፍን Clik ስናረገው ስንነካው ወደ ሌላ ዝርዝር ነገሮች እንድንገባ የሚያረግልን ነው። ለምሳሌ እዚህ image ላይ  ከላይ Home Uk እያለ የሚቀጥል አለ Home ስትነኩት ወደሌሎች ዝርዝር ጉዳይ ይወስደናል ይሄን ወደ ሌሎች ዝርዝሮች የሚወስድልን Program Java Script ይባላል ✅የጃቫ ጥቅም በጣም ብዙ ነው ከላይ Game Develop ለማረግ Application ለመስራት እንጠቀማለን እሱን በዝርዝር ሌላ ጊዜ እንመለከታለን ✈️https://t.me/EthioLearning19 ✈️https://t.me/EthioLearning19
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሌላ ድህረገጽ ስንሰራ የሚያስፈልገን መሰረታዊ ትምህርት 2️⃣. CSS  ይባላል 👍CSS ማለት Cascading Style Sheets ማለት ነው 👍 ይሄ ማለት ለምሳሌ  HTLM ላይ አንድን Website ርእሶቹን ፁህፎቹን Code አርገን የምንጠቀምበት ነው ካልን 👍 Css የሚጠቀመው ወይም ደሞ CSS ከተማርን በኋላ የሚጠቅመን  መጀመሪያ ላይ HTLM ላይ የፃፍነውን ነገር Style እንቀይረዋለን በራሳችን በፈለግነው Style አርገን እንቀይራለን    FONT SIZE እንቀይራለን       Color እንቀይራለን      Size  እንቀይራለን       Background እንቀይራለን ከዛ በኋላ ያማረ Web Page ይኖረናል አንድ Website ላይ ገብታችሁ በጣም የሚዪምር Background  የሚያማምሩ ከለር ካያችሁ ይሄ Css ተምረን የምንለውጠው ነገር ነው ከላይ የለቀቁላችሁን Image Website እንደ Sample ብታዩት ኖርማል ፁህፉን በ HTLM ከፃፍን በኋላ ለምሳሌ Sky news የሚለውን ፁህፍ Font እና ከለር እንዴት እንደተለወጠ እዩት የሚያማምር ከለር ቢጫ የተደረገበት እና ሌሎችም Size(ፁህፎቹን ከፍ ዘቅ የምናረግበት) እና ሌሎችም የምታዩት በ በ CSS የተፃፉ ናቸው ስለሆነም HTLM እና Css ተምረን ምርጥ የራሳችሁ Website መማር ትችላላችሁ ✈️https://t.me/EthioLearning19 ✈️https://t.me/EthioLearning19
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ድህረገጽ ስንሰራ የሚያስፈልጉን መሰረታዊ Program አሉ እነዚህ Language ምን ምንድናቸው። እዚህ Language ላይ 3  Basic የሆኑ መሰረታዊ ነገሮች ያስፈልጉናል የመጀመሪያ ድህረገፅ ስንሰራ የሚያስፈገን 1️⃣. : HTLM 2️⃣ Css 3️⃣Java script ናቸው 1️⃣ የመጀመሪያው HTML ነው ✔️ HTML ማለት HyperText Markup Language  ማለት ነው ✔️ HTML እንደምታስቡት አይደለም በጣም ቀላል የሆነ Language ነው በቀላሉ የምንፅፈው Language ነው ✔️HTML  አንድን Website ስንሰራ Content የምንፅፍባቸው ናቸው ። ✔️ ለምሳሌ አንድ Website ላይ ብትገቡ ከላይ ርእስ ይኖረዋል ያንን የምፅፉት ርእስ HTML CODE ይባላል ። Body እና Foter   ከስር ያለውን ግርጌውንም በ HTML CODE እንፅፋለን የሆነ Website ላይ ገብታችሁ የምታዩት ርእሶቹ ፁህፎቹ HTLM ተምረን የምንፅፈው ነው ስለሆነም HTML የሚጠቀምን Content ለመፃፍ ነው የምፈልጉትን ነገር Computer ላይ እንደምፉት Website ላይ መፅሐፍ ማለትነው ✈️https://t.me/EthioLearning19 ✈️https://t.me/EthioLearning19
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.