cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

FERESሰኞች INFO 📢

ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡

Show more
Advertising posts
17 077
Subscribers
+224 hours
-337 days
-19530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🌼ፈረስን ስለመረጡ እናመሰግናለን 🌼 ✨ ለበዓል እንኳን አደረሳችሁ ስጦታ በሳምንቱ በርካታ ጥሪዎችን በማስተናገድ የበግ 🐏 ሽልማት በስጦታ የተበረከተላቸው ትጉ ፈረሰኞች አዲሱ ዓመት ፈረስ ከቤተሰቦቹ ጋር ሁሌም አዲስ ሆኖ የሚቀጥልበት ይሆናል!! 🙏💚 🌼8% ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯 📌ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ ከልብ እያመሰገንን🙏 እናንተ ቤተሰቦቻችንን በመልካም ስነ-ምግባር እና በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው❕ 🌼 መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 🌼 #ፈረስ_የእናንተ_ነው💚 🌼 🌼መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 @feresapps @feresdrivers #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል! 🐎
Show all...
8👍 3😁 3🤯 2

10👍 5

7👍 2

7👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎 🎉🎉 መልካም በዓል ይሁንላችሁ!! 🎉🎉 #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል🐎 @feresdrivers
Show all...
👍 7 2🙏 2
🎁 #ፈረስ_ይሸልማል!🎊 🎊ፈረስ ትራንስፖርት ለታታሪና ትጉ ለሆኑ ፈረሰኞች ለእያንዳንዳቸው 💴 የ10,000 ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። 🌼 ፈረስ ሁሌም እንደሚያደርገው ከፍተኛ ጉዞ ላጠናቀቁ ፈረሰኞች በሳምንቱ ከሚሰተጠው 1000 የፈረስ ማይልስ  በተጨማሪ በ2016 ዓ.ም ከፍተኛ ጥሪ ላስተናገዱ እንዲሁም ከፍተኛ ግብር ከፋይ ቤተሰቦቹ የ10,000 ብር ሽልማትና እንዲሁም የምስጋና የምስክር ወረቀት  አበርክቷል። ✨ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን! 🌼 መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼 🙏                                                             #ፈረስ_ይለያል💯💯              #ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎 👉https://www.tiktok.com/@feresapps/video/7414435758343326981
Show all...
TikTok · FERES

37 likes, 13 comments. “ፈረስ ትራንስፓርት ለታታሪና ትጉ ለሆኑ ፈረሰኞች ለእያንዳንዳቸዉ የ10,000ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ።”

👍 8👏 5🔥 4
01:05
Video unavailableShow in Telegram
🎁 #ፈረስ_ይሸልማል!🎊 🎊ፈረስ ትራንስፖርት ለታታሪና ትጉ ለሆኑ ፈረሰኞች ለእያንዳንዳቸው 💴 የ10,000 ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። 🌼 ፈረስ ሁሌም እንደሚያደርገው ከፍተኛ ጉዞ ላጠናቀቁ ፈረሰኞች በሳምንቱ ከሚሰተጠው 1000 የፈረስ ማይልስ  በተጨማሪ በ2016 ዓ.ም ከፍተኛ ጥሪ ላስተናገዱ እንዲሁም ከፍተኛ ግብር ከፋይ ቤተሰቦቹ የ10,000 ብር ሽልማትና እንዲሁም የምስጋና የምስክር ወረቀት  አበርክቷል። ✨ዕለት ተዕለት ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንዲሁም ለመልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመግናለን! 🌼 መርጠውን ከእኛ ጋር አብረው ስለሚሰሩ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼 🙏                                                             #ፈረስ_ይለያል💯💯              #ፈረስ_ያደርሳል !🐎🐎🐎 👉https://www.tiktok.com/@feresapps/video/7414435758343326981
Show all...
driver video.mp444.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አፋልጉን ❗️❗️❗️ #ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች 🐎🐎🐎 👉 የፈረስ ትራንስፖርት አባልና ቤተሰብ የሆኑት አሽከርካሪ አቶ ታረቀኝ የማነ ሀጎስ  ነሀሴ 29/ 2016 ዓ.ም  ከቀኑ 8:30  ከአያት ሎሚያድ ሱፐር ማርኬት  ወደ ቦሌ አራብሳ  ሲጓዙ በዘራፊዎች የመኪና ዝርፊያ የተፈፀመባቸው ሲሆን እስካሁን መኪናቸው ያለበትን ለማወቅ አልተቻለም። የመኪና ሞዴል ፦  TOYOTA COROLLA የመኪና ቀለም ፦  khaki / ካኪ የሰሌዳ ቁጥር:-  03 - B66137 ሲሆን በማንኛውም ወቅት መኪናቸውን ያየ በስልክ ቁጥር 0994638803, 0921027096 ወይም ወደ ጥሪ ማዕከላችን 6090 / 6386 በመደወል ጥቆማችሁን እንድታደርሱን በትህትና እንጠይቃለን።🙏 ለምታደርጉት ቤተሰባዊ ትብብር እና መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን🙏
Show all...
👍 9🙏 3
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼🌼 🎊#ከፈረስ_ጋር_ተግተው_የሚሰሩ_ሁሌም_ይሸለማሉ 🌼ፈረስ የአዲስ አመት በዓልን በማስመልከት በተለያዩ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር ለበርካታ የፈረስ አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ የማበረታቻ እና የመልካም ምኞት የ1000 የፈረስ ዋሌት ስጦታዎችን አበርክቷል። 🌼ውድ_ቤተሰቦቻችን...ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን💚🙏 🌼 መልካም አዲስ ዓመት!🌼   #ፈረስ_ይለያል💯                 #ፈረስ_ያደርሳል !🐎 @feresdrivers
Show all...
👍 9 6🤔 4👏 3💯 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼 #ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎 #ፈረስ_ይለያል💯
Show all...
👍 12🎉 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.