cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Manchester United Fans™

ስለ Manchester United በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! ------------------------ ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች 📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Show more
Advertising posts
218 404
Subscribers
+62224 hours
+3 7157 days
+12 02730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ደህና ዕደሩ ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን 🙏❤️ @Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
Show all...
😁 92👍 32😈 5 4😭 4🤩 3🙏 3💯 3💊 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማርከስ ራሽፎርድ የማንችስተር ዩናይትድ የምን ጊዜም ኮከብ ጎል አስቆጣሪ የሆነው ዋይኒ ማርክ ሩኒ ላይ ለመድረስ 102 ጎሎች ይቀሩታል:: ከዚ በኋላ ለአምስት አመት በክለቡ ቢቆይ እንኳን በያንዳንዱ አመት 21 ጎል ማስቆጠር አለበት ሮኒ ላይ ለመድረስ:: @Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
Show all...
👍 121🤣 21 5
Photo unavailableShow in Telegram
ማርከስ ራሽፎርድ ባርንስሌይ ላይ ካስቆጠረው የመጀመሪያ ጎል በኋላ 150 ጎል ላይ ደርሷል። ️ አሁን 151 ግቦች ላይ ይገኛል።
Show all...
👍 147 17💊 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሙፔቲየርስ እንደዘገባው ከሆነ ራትክሊፍ ማንችስተር ዪናይትድን ለመግዛት ጨረታ እንደገቡ ነው ስለ አዲስ እስታዲየሙ ግንባታ ንድፍ ሀሳብ ማውጣት የጀመሩት ሲል በዘገባው አስፍሯል።" እንደሚያሸንፉ ያቁ ነበር ማለት ነው 🧐 ?
Show all...
👍 74💯 20 1🤬 1🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
️ Greatest XI - ከ20 አመት በታች ምርጥ ስብስብ ውስጥ ከክለባችን :- ሌኑ ዮሮ፣ ኮቢ ማይኑ እና አሌሀንድሮ ጋርናቾ መኳተት ችለዋል ።"
Show all...
👍 164🔥 43 11💊 1
አማድ ዲያሎ በዘንድሮው የውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ከሚገኙ የመስመር ተከላካዮች ወደ ሳጥን ውስጥ አደገኛ ኳስ ይዞ በመግባት ወይም ደግሞ (Progresses Carries) በማድረግ ቀዳሚው ተጫዋች ነው ! 🇨🇮💫
Show all...
235🔥 35👍 33💯 7😈 2🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 143🥰 23🔥 6 3😱 3💊 1
ዝላታን የሱ ምርጡ የደጋፊ መዝሙር ተብሎ ሲጠየቅ "የማንችስተር ዩናይትዱን በጣም እወደዋለሁ። እሱ መዝሙር በደስታ እብድ ነበር የሚያደርገው ልክ መዘመር ሲጀምሩ የመጀመርያ ጎሌን ሳስቆጥር የተሰማኝ ስሜት የተለየ ነበር። ለ45 ደቂቃ በሌለውበት እንኳን ስሜን እያነሱ መዘመራቸውን አያቆሙም እንደዚህ አይነት ድጋፍ ስታገኝ የበለጠ ጥንካሬ ይሰማሀል እና ያለህን ለደጋፊ ለመስጠት ትሞክራለህ" 👉 ልብ በሉ ዝላታን በጣም ብዙ ትልልቅ ክለቦች ተጫውቷል። ባርሴሎና፣ ጁቬንቱስ፣ ሚላን፣ ኢንተር፣ PSG፣ አያክስ ከተጫወተባቸው ናቸው መዝሙሩ ይሄ 👇👇👇 ነው Zlatan Ibrahimovic, He is a Swedish hero. On a free from PSG, He cost us f*cking zero. 6 foot 5; hard as f*ck, He gets the Reds excited. Stick your City up your a**e, 'Cos we are Man United 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
Show all...
🔥 189👍 55 16👌 2💯 1🤣 1💊 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጆሽዋ ዚርክዚ ስለ ሩድ ቫንኒስትሩሊ 🗣 " እውነት ለመናገር ይሄ ነገር እንደ ሚስጥር ብይዘው ደስ ይለኛል ግን እሱም አጥቂ ነበር እናም የሱን አጨዋወት አብረን እንድንመለከት ያደርገኛል የሚሰጠኝ እንክብካቤ በጣም የወደድኩት ነገር ነው ።"
Show all...
👍 284 54🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጠያቂ:- ካለፈው የፕሪምየር ሊግ አመታት የአንተ idols እነማን ናቸው? ️ -ጆሽዋ ዚርክዚ ቀጥሎም፡- ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ ሮቢን ቫን ፐርሲ፣ ዴኒስ በርግካምፕ"
Show all...
👍 401🔥 58 23👌 7😎 5💊 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.