cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Show more
Advertising posts
6 936
Subscribers
-624 hours
+4697 days
+60330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጥያቄያችን እንደቀጠለ ነው🌸 ጥያቄ ቁ....4⃣5⃣ ✍ ___ ⁉️
Show all...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
እጥር ምጥን ያለች ጣፋጭቲላዋ🥀🎙 ልብ ከምትደሰትባቸውና ከምትረካባቸው ሰላም ከምታገኝባቸው  ነገሮች ውስጥ አንደኛውና የመጀመሪያው ቁርዓን ነው! አላህ የቁርዓን ፍቅር ይስጠን🌹💎 🌸───⊱◈◈◈⊰───🌸 t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
Show all...
2.77 MB
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
Show all...
~ወዳጆቼ ምሽታችሁ የቀናችሁ መጨረሻ መሆኑን ልብ በሉ። ይህ ምሽት የቀናችሁ መጨረሻ እንደሆነ ሁሉ የዕድሜያችሁ መጨረሻም ሊሆን ይችላልና አስተውሉ። ሰለዚህ  ቀናችሁን በመልካም ነገር አሳርጉ፤ ፋይላችሁን በጥሩ ነገር ዝጉ። ዐይናችሁን ከመጥፎ ፊልምና ምስል ተጠንቀቁለት። የወንጀል ተፅእኖው እጅግ ከባድ ነው።ከሚታይ ነገርም የዐይንን ዕድሜ የሚያሳጥር፣ እይታዋን የሚያደበዝዝ አለ። አሲድ የተደፋበትን ልብስና ሰውነት እንደሚበጣጥሰው ሁሉ መጥፎ ማየትም ኢማንን ይበጣጥሳል።ጆሯችሁንም ከመጥፎ ነገር፣ ከሙዚቃና ከምሽት ፆታዊ የስልክ ወሬ ተጠንቀቁለት። ከንግግርም ልብን የሚያፈስ፣ አካልን የሚያዝል፣ ከጆሮ አልፎ ልብ ላይ የሚታተም አለ።እጃችሁንም ለመጥፎ ቻት አትጠቀሙበት። ከቻትም ልብን ዘልቆ የሚሰረስር፤ ኢማንን የሚሸረሽር አለ። ሰው በኖረበት ነገር ላይ ይሞታል። በሞተበት ሁኔታ ላይ ይቀሰቀሳልና ፈፅሞ ወንጀልን በዐይናችን፣ በጆሯችን፣ በእጃችን ... ይዘን እንዳንተኛ። ከመተኛት በፊት አካላዊም ሆነ መንፈሳዊ ንፅህና ግድ ነው። ካልሆነ ፀፀቱ እጅግ ከባድ ነው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...
•ጊዜው ወደ ሀራም ለመድረስ በጣም ቀላል ከሆነ አላህን መፍራቱ በጣም ትልቅ ምንዳን ያስገኛል። =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰዎች እንደ መጽሐፍ ናቸው - • አንዳንዶቹ ግልጽ ናቸው፤ ምንም የሚደብቁት ነገር የላቸዉም፤ ርዕሳቸዉን በማየት ዉስጣቸዉን ታያለህ፡፡ • አንዳንዶች ደግሞ ሽፋናቸው ሳቢ ነው፤ ግና ዉስጣቸው ቁምነገር የሌለው ይሆናል፡፡ • አንዳንዶች ደብዛዛና ቀዝቃዛ ናቸው፤ ስትቀርባቸው ፍካታቸው ይገለጣል፣ መዓዛቸው ያዉዳል፡፡ • ሌሎች ደግሞ ቀላል ናቸው፤ በአንድ ጊዜ ንባብ ትወዳቸዋለህ፣ ትቀርባቸዋለህ፡፡ • አንዳንዶች ደግሞ ከባድ ናቸው፤ ሞክረህ ሞክረህ ትተዋቸዋለህ፡፡ • አንዳንዶች ደግሞ አይገቡህም፤ እስክትረዳቸው ድረስ ደጋግመህ ማንበብ ይኖርብሃል፡፡ አንብቡ! ማንበብ መልካም ነው፡፡ t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ - ክፍል 60 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Show all...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.