cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✍ወደ ጥበብ አለም🌍

🦋#ነገ እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል! ስለምንም ግድ አይስጣችሁ ሁሌም እየሳቃችሁ ኑሩ ሺ አመት አንኖርም🫠 ብዙ ጊዜ ከመናገር ይልቅ መፃፍን እመርጣለሁ ምክንያቱም ከምናገረው የምፅፈው ግልፅ ነው:: https://t.me/httpstmeyawahnberku @ⓂⓐⓟⓄⓔⓜ⓶➣♥ @mapoem2❤💖

Show more
Advertising posts
491
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
........ . . . ምን አይነት ፍቅር ነው የሚያምረው?❤🌹
Show all...
1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰብስበው አሙኝ ሲጣሉ ሊነግሩኝ😁 @Mapoem2
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
♥♥♥🌹🌹🌹
Show all...
2
😁ለፈጣሪ ደብዳቤ የፃፉ ህፃናት😁 1⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡- አንተ ነህ 💥መብረቅ💥 የምትልክብን? እኔ እኮ ሲጮህ በጣም ነው የሚያስፈራኝ፡፡ እባክህ አቁምልን፡፡               ✍ቶም 2⃣✦ውድ እግዚአብሔር እግሬን እንደ ጓደኞቼ ጠንካራ ልታደርግልኝ ትችላለህ? እኔም እንደነሱ እግር ኳስ መጫወት እፈልጋለሁ፡፡ ጓደኞቼ ደግሞ ሁልጊዜ ያሾፉብኛል ፡፡ በእናትህ ተው በላቸው፡፡            ✍ፒተር 3⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡- የሰንበት ት/ቤት መምህሬ ሁልጊዜ “እግዚአብሔር ይወድሻል ” ትለኛለች፡፡  እውነቷን ነው? ትላንት ሣራ ላይ የሰራሁትን ብነግርህ ግን ትጠላኝ ነበር ፡፡ ወይስ እሱንም ታውቃለህ ? እባክህ ይቅርታ አድርግልኝና እንደድሮው ውደደኝ፡፡           ✍ሮዚ 4⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡- አስተማሪዬ ጨካኝ ናት፡፡ ሁልጊዜ ትጮህብኛለች፡፡ ደሞ አሮጊትና አስቀያሚ ናት፡፡ ለምንድነው መጥፎና ጨካኝ ሰዎችን የምትፈጥረው?           ✍ሳሚ 5⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡- አልጋዬ ላይ እየሸናሁ በየቀኑ እገረፋለሁ ፡፡ እባክህን ሁለተኛ እንዳልሸና አድርገኝ፡፡           ✍ዴቭ 6⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡- ማክሰኞ ዕለት የስፔሊንግ ፈተና አለብኝ፡፡ ግን ምንም አላውቅም፡፡ ለአሁን ብቻ ትረዳኛለህ? ይሄ ኩረጃ ይባላል እንዴ?              ✍ፓፒ 7⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡- በዓይን አትታይም የሚባለው እውነት ነው? ወይስ አስማት እየሰራህ ነው?             ✍ጆሲ 8⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡- ሁልጊዜ ሰዎች እየሞቱ አዳዲስ ሰዎች ይፈጠራሉ፡ አዳዲስ ሰዎች ከምትፈጥር ለምን ያሉትን አታኖራቸውም?            ✍ሳራ 9⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡- በቀደም ሰርግ ሄጄ ሙሽሮቹ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ሲሳሳሙ አየሁ፡፡ ይቻላል እንዴ?              ✍ጆን 🔟✦**ውድ እግዚአብሔር፡- ህፃን ወንድም ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔ የፀለይኩት ግን ቡችላ እንድትሰጠኝ ነበር፡፡**              ✍ማክ
Show all...
Show all...
6👏 1
2.40 KB
4🔥 1
ለውሻ መደንገጥ በአንበሳ ቤት ነውር ነው
Show all...
😁 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.